cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Just feta 🎵😇😇✌️✌️

Well come😍😍 We post New music & 90 music🎵🎵🎵 Dance vedio💃🕺🕺💃 Feta belulgn Pls join👇👇 @lali_mood

إظهار المزيد
Ethiopia10 506لم يتم تحديد اللغةالموسيقى55 496
مشاركات الإعلانات
273
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንኳን ለግንቦት ልደታ ነዳያን ምገባ አደረሳችሁ  አዘጋጂ ማህበረ ኤማሁስ ✝ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።”              መዝሙር 40፥1 🟢አምላካችን በአለም ፉፃሜ ወይም በ ዕለተ ምፃት ከሚጠይቀን ጥያቄ አንዱ ተርቤ አብልታችሁኛል የሚል ነው በምድር ላይ በተመላለሰባቸው አመታትም እንዲሁ የተራቡትን ሲመግብ ህሙማንን ሲጠይቅ ድዊያንን ሲፈውስ ሙታንን ሲያስነሳ ጎባጣን ሲያቀና ተመልክተናልእና እኛም   እሱ በረዳንን እና በፈቀደልን መጠን  ወገኖቻችንን ለመጠየቅ  በዝግጅት ላይ ነን ስለዚህም ✝በገንዘብ      በአልባሳት      በግብዓት      በማስተባበር      በጉልበት በሀሳብ እንዲሁም በቻለችሁት ነገር እድትተባበሩ በ እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን 🔴ሁሉ እንዲሳካ የሚረዳን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን... ለተጨማሪ መረጃ 📞09 63011286 📞0938757398
إظهار الكل...
🔊 አይኔ እየጠበቅሽ ​@lali_mood
إظهار الكل...
አይኔ እየጠበቅሽ.mp34.33 MB
🔊 ወሬውን ሰምቻለሁ ​@lali_mood
إظهار الكل...
ወሬውን ሰምቻለሁ.mp34.81 MB
የሆነ የታፈነ ስሜት ተሰምቷቹ ያቃል እ? የሆነ ጮሀቹ እራሱ የማይወጣ🗣 የሆነ አልቅሳቹ እራሱ የማይወጣ😭      ብቻ የሚያስጠላ ስሜት ነው🤦‍♀ @lali_mood😔
إظهار الكل...
00:33
Video unavailableShow in Telegram
3.75 MB
01:10
Video unavailableShow in Telegram
9.00 MB
00:27
Video unavailableShow in Telegram
3.21 MB
-ሴትን ልጅ ያለምክንያት ዘግተሀት ለቀናት ከሷ በጠፋክ ቁጥር..ያላተ መኖርን እያለማመድካት ነው -ሴትን ልጅ ደጋግመክ ባስለቀስካት ቁጥር ..የሚያስቃትን ወንድ እድትፈልግ ሁኔታዎችን እያመቻቸህላት ነው -ባገኘከው አጋጣሚ ሁሉ ዋጋዋን ዘንግተህ በናካት ቁጥር ...የሚያከብራትንና የሴትነት ዋጋዋን ጠንቅቆ የሚረዳን ሰው እድታስብ ሁኔታዎችን እያመቻቸህላት ነው!!! bro
إظهار الكل...
"እንኳን ለነፃነታችን የድል በዓል አድዋ አደረሳችሁ  አድዋ ነፃነት ነው አድዋ ታሪክ ነው አድዋ እምነት ነው አድዋ ኩራት ነው አድዋ ወኔ ነው አድዋ ብርታት ነው አድዋ የነፃነታችን የድል ብስራት  ቀበር ድል የነሳንበት በኩራት የመኖራችን ምክንያት ተምሳሌት ናት.......የነሱ መሞት እኛን የሚያኖረን ለውድ ለክብር አርበኞቻችን አባቶቻችን እና እናቶቻችን ክብር ለእናተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹  ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏"
إظهار الكل...
🎙 • Teddy afro 🔊 • ጥቁር ሰዉ @lali_mood
إظهار الكل...
Teddy afro - ቴዲ አፍሮ - Tikur Sew - ጥቁር ሰው.mp36.46 MB