cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Exellent Youth 2011

Exellent Youth

إظهار المزيد
صربيا1 300لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
191
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ምረት፡እና፡ጅራፍ ገበያው እጅግ ደርቷል ለንግድ ሚሆን እቃ ሁሉ ተሰናድቷል የት ቦታ እንዳለ ገዢም ሻጭም ረስቷል ትርፋን ብቻ አስቦ ሁሉ ይገበያያል የራስ ዓለም ሰርቶ ይጮኸል ይሸጣል ይገዛል ህዝብ ይተራመሳል ታዲያ በዛ ሰዓት ቦታውን ያወቀ የቦታው ባለቤት ድንገት ሳያስቡት ባልጠበቁት ሰዓት ጅራፍ ይዞ መጣ ሁሉን እየቀጣ ከቤቱ አስወጣ ምረቱ የበዛ ታዲያ ይህ ቸር ጌታ ተንቆ ተገፍቶ በጅራፍ ተገርፎ ገርፎ ላስወጣዉ ህዝብ በመስቀል ላይ ወጣ Join us 👇👇 @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
إظهار الكل...
ብዙ መጽሐፍቶችን ልታነቡ ፈልጋችሁ ምን አልባትም ባለማግኘት ሳታነቡ ቀርታችኋል። አሁን ግን ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ የፈለጋችሁትን መፅሐፍ በፈለጋችሁት ጊዜ፦
إظهار الكل...
Dr. Myles Munior
Joseph Prince
Andrew Wommack
Dr Eyob Mamo
Rev Tezera Yared
Pastor Elishaday Abera
ትርጉም መጽሐፍት
አጫጭር ፅሁፎች
እና ሌሎችም ፀሀፊያን የተሳተፉበት መጽሐፍ
🕎🕎 Join 🕎🕎
ዛሬ ድንቅ የሆኑ መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መተናል፦
إظهار الكل...
ቆየት ያሉ ድንቅ መዝሙሮች
አዳዲስ መንፈሳዊ መዝሙሮች
መንፈሳዊ መጽሐፎች
Evangelical Tv
መልካም ወጣት 2011 ምስክርነት
MAR SIL TV WORLD WIDE
PRESENCE TV WORLD WIDE
💎 ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ማግኘት የሚፈልጉት ምንድነው⁉️ 👉እርግጠኛ ነኝ ጊዜዎት ዝም ብሎ እንዲቃጠል አይፈቅዱም! ከታች ከተዘረዘሩት የሚፈልጉትን መርጠው #ይቀላቀሉ 👇👇➖👇👇➖➖👇👇👇➖➖➖
إظهار الكل...
የደሙ ፍሬ ነኝ ✋
የ ክርስቶስ ህይወት 📋
የማንን ሙሉ አልበም ይፈልጋሉ 💿📀
ስብከቶች 📑
ምክሮች 📝
መንፈሳዊ መዝሙሮች🎼
cover song 🎧
ምስክርነቶች 📒
የ እግዚአብሔር ቃል 📖
ቆየት ያሉ መዝሙሮች 🎸🎺
🤹‍♂ሁሉንም በአንድ🤹‍♂
Join
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ የተመረጡ ቻናሎችን ይዘን መጥተናል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
👉 መንፈሳዊ መዝሙሮች
መንፈሳዊ ትምህርቶች
👉 የእግዚአብሔር ቃል
መንፈሳዊ ጥቅሶች
🗣 ስብከቶች
ሁሉንም በአንድ ለማግኘት
🔺Join Our Channel 🔺
ኢየሱስ ማነው? ምንድነው? በሚል ርዕስ ከክርክር የጸዳ ከእስልምና እምነት ተከታይ ሰው ጋር የቀረበውን ወይይት እንሆ እንበላችሁ። ወንድማችን ሃይሉ ዮሐንስ እና ኡዝታዝ ወሐዲ ዑመር ያደረጉት ውይይት ተከታተሉት። ይህን ቻናል join በማድረግ እንድትከታተሉት 👇 @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
إظهار الكل...
❤️ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤️ ክፍል ሁለት 🌚ሰይጣን እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሆነው በፍቅሩ እንደሆነ አላወቀም ነበር፤ በኃይል ብቻ መስሎት ነበር፡፡ አስባችሁታል ሰይጣን ያኔ እንደ እግዚአብሔር ለመሆን ሲፈልግ ቢሳካለት ምን አይነት እግዚአብሔር እንደሚሆን! አንባ ገነን፣ በኃይል የሚገዛ የማይራራ፣ ይቅር የማይል፣ ጨካኝ ነበር የሚሆነው፡፡ምክንያቱም መልአክቶች የወደቁትም ቢሆኑ ያልወደቁት በራሳቸው ፍቅር ስላልሆኑ፡፡ የሚገርማችሁ እነ ሚካኤል ገብርኤል በራሳቸው ፍቅር አይደሉም፡፡ ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ የሚያሳዝነው ነገር ሰይጣን አሁንም ድረስ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ አለማወቁ ነው፡፡ እንዴት አትሉም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ የሚል ቃል አለ📚"፤ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። 📖[ያዕ2: 19] 🌔"አጋንንትም ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል" ይላል፤ ለምንድነው የሚንቀጠቀጡት ቢባል! እግዚአብሔርን የሚያውቁት ኃያል እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ እኔ እና እናንተ ግን ይሄው ጌታን ካገኘን ጀምሮ እናምነዋለን ነገር ግን እየተንቀጠቀጥን አይደለም! መልካምም እናደርጋለን! ለምን? እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ በክርስቶስ አውቀናል፡፡ በእምነት ሳስበው ሰይጣን እግዚአብሔር እንዳለ ከእኛ የበለጠ የሚያምን ይመስለኛል፤ ነገር ግን እኛ ከእርሱ ከሚለዩን ነገሮች አንዱ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ ማወቃችን ነው፡፡ የሚገርማችሁ አዳም ና ሔዋን እራሱ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ አላወቁም ነበር እንዴት አትሉም! በዘፍጥረት ላይ በእባብ ተመስሎ የመጣው ሰይጣን እርሱ በወደቀበት መንገድ አዳምንም አታለለው፣ ይህንን ፍሬ በበላችሁ ቀን እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ አላቸው፤ እንደ እግዚአብሔር የሚኮነው ፍሬውን በመብላት ቢሆን እራሱ ሰይጣን አስቀድሞ በበላው ነበር! ግን ሰይጣን ከከበረ ቦታ ሊያስወጣቸው ስለፈለገ ነው፡ በንግግር የሸወዳቸው፡፡ ሰይጣን ዋና ዓላማው አዳምን እንደእግዚአብሔር ማደርግ ሳይሆን እንደራሱ ሊያደርጋቸው ነበር፡፡ እነርሱም በሉት ግን እንደ እግዚአብሔር አልሆኑም ነበር ይልቁንስ እንደ ሰይጣን ሆኑ፡፡ ከከበረ ስፍራ ሰይጣን ወዳለበት ተጣሉ፡፡ 🌒ስለዚህ በአብና በወልድ(በሥላሴ) መካከል ያለውን ፍቅር ማንም አላወቀውም ነበር፡፡ አሁን ግን በክርስቶስ ለእኛ ለሰዎች ተገለጠልን፡፡ በሥላሴ ውስጥ ያለው አንድነት "ፍቅር" ነው፡፡ በአብና በወልድ ያለው የአባትና የልጅ ትስስር ፍቅር ነው፡፡ 📚📚"፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥📚[ፊልጵ 2: 6] ፤እርሱ የሚለው ኢየሱስ ሲሆን አምላክ ሁኖ ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን አልቆጠረውም...ማለት ኢየሱስ ፈጣሪ ሁኖ ሳለ፣ ሙሉ ሁኖ ሳለ፣ የከበረ ሁኖ ሳለ፣ ከአብ ጋር እኩል ሁኖ ሳለ፤ ግን የባርያን መልክ ይዞ ክብሩን ትቶ በምድር ሰው ሁኖ ተገለጠ፡፡ ኢየሱስ ከዘላለም በፊት ከአብ ጋር የነበረውን ክብር ተመልሶ እንደሚያገኘው እርግጠኛ ነበር፤ በምን? በእርሱ ና በአብ ባለው "ፍቅር" ነዋ! 🌗ከሥላሴ አንዱ የሆነው ወልድ ወደ ምድር እንዲመጣ ያስገደደው ነገር በአባት ና በልጅ ያለው ፍቅር ነው፡፡ ኢየሱስ ስጋ ሲለብስ በአብ የነበረውን ክብር አጣለው ብሎ አልሰጋም ነበር ድሮም ቢሆን አብና እርሱን ያስተሳሰራቸው የክብር ጉዳይ፣ የዙፋን ጉዳይ ሳይሆን ፍቅር ስለሆነ ነው፡፡ ኢየሱስ በአምላክነቱ በኃይሉ በፈጣሪነቱ ተማምኖ ሳይሆን ከዘላለም በፊት በነበረው ፍቅር ነው፡፡ ኢየሱስ ከሞት ብኃላ ወደ ነበረው ክብር እንደሚመለስ እርግጠኛ የሆነው በራሱ ኃይል ሳይሆን በአብና በወልድ ባለው "ፍቅር" ነው፡፡ በአጭሩ ኢየሱስ የከበረውን ስፍራ ከአብ ጋር የነበረውን ክብር እንደማያጣው እርግጠኛ የሆነበት ምክንያትፍቅር ነው፡፡ 🌓ፍጥረትን እንዲፈጥር ያደረገው እራሱ ፍቅር እንጂ ፈጣሪነቱን ለማረጋገጥ ወይም ደግሞ ፍጥረታት አንድ ላይ በመሆን እርሱ ፈጣሪ እንደሆነ እንዲያረገግጡለት አይደለም! ፍጥረት በእግዚአብሔር እንዲፈጠሩ ያደረጋቸው ከፍቅር የተነሳ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሰማይና ምድር ሳይፈጥር በፊት እራሱ ፈጣሪ ነው፡፡ እግዚአብሔር ፈጣሪ መሆኑን ያወቀው ፍጥረትን ከፈጠረ ብኃላ እንዳይመስላችሁ፣ እርሱ ምንም ሳይፈጥር ፈጣሪ ነው፡፡ እኛ ነን ፍጥረትን ከፈጠረ ብኃላ ፈጣሪ መሆኑን ያወቅነው፡፡ Join us 👇👇👇 @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
إظهار الكل...
💐በክርስቶ እኔ እንዲህ ተደርግያለው💐💐💐💐💐💐💐?💐 👉አዲስ ፍጥረት ሆኛለሁ 2ቆሮ 5:17 👉ከፍርድ ነፃ ሆኛለሁ (ሮሜ 8:1) 👉ከአሸናፊዎች በላይ ሆኛለሁ (ሮሜ 8:37) 👉ከመንፈሳዊ ችግር ወደ መንፈሳዊ በረከት (ኤፌ 1:3) 👉ከጨለማ ወደብርሀን ተሸጋግርያለሁ (ኤፌ 5:8) 👉ከፍርድ ወደ ነፃነት ገላ 5:1 👉ከባርነት ወደ ልጅነት (ዩሐ 15:15) 👉ከዘላለም ጥፋት ወደ ዘላለም ህያውነት (ጴጥ 1:23) 👉ከተገዢነት ወደ ባለስልጣንነት ተሻግሬአለሁ (ማር 11:23--24) 👉ከሞት ወደ ሂወት (ኤፌ 2:5) 👉ከርኩሰት ወደ ቅድስና (ኤፌ1:4) 👉ተፈቅርያለሁ (1 ዩሐ 3:1 3:16) 👉ከበሽታ ወደ ጤንነት (1 ጴጥ 2:25) ኢየሱስ ለጤንነትህ ዋጋ ከፍሎዋል🙏🙏🙏 👉ፃድቅ ነኝ (ሮሜ 3 :24) 👉ፍፁም ሆኛለሁ (ዕብ 13:21) (ዩሐ 17:22-23) 👉ምድርን እንድገዛ ተደርግያለሁ ( ዩሐ 10:34) 👉ጌታ ስምክ እጅግ ብሩክ ይሁን ይሄ ሁሉ በአንተ ሆንዋልና ከኔ የሆነ ምንም የሆነ የለምና (ዩሐ 1:3) 👉እኔ ቃሉ ሚለኝን ብቻ እናገራለው እኔ ስሜቴ የሚለኝን ሰወች የሚሉኝን አደለሁም ቃሉ ብቻ የሚለኝን ነኝ:: 👉ክርስቶስን ከሙታን መንደር ያስነሳው ያ የህይወት መንፈስ በእኔ ውስጥ ስላለ ሞት በእኔ ዘንድ አቅምን አያገኝም💪💪💪 👉 በክርስቶስ ለበረከት ሁን ተብያለሁና የነካሁት እና የነካኝ ሁሉ ይባረካል ❤️❤️ 👉በአብ ቀኝ ያለው የክብር ዙፉን ስፍራዬ ነው። 👉አሸናፊነት፣ ጤንነት፣ መለኮታዊ ብልጥግና ፣ ዘላለማዊት እና የእግዚአብሔር ህይወት ባህያቶች የማንነቴ መገለጫዎች ናቸው። አሜን🙏🙏🙏 👇👇👇 👇👇 👇 @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
إظهار الكل...
📚በረከት #ብዙ ክርስትያኖች ገና የበረከት ትርጉምን በደንብ አልተረዱትም፡፡ ለዚያም ምልክቱ በረከትን ፍለጋ ከሀገር ሀገር እየተንከራተቱ ይገኛሉ፡፡ በረከት በአረብ ሀገር በረከት በአሜሪካ በረከት በካናዳ በረከት በሰለጠኑ ሀገሮች አይገኝም በረከት ያለው በላይ በሰማይ ባለው አምላክ ውስጥ ነው፡፡"፤ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው(ያዕ 1: 17) #ሰው ልክ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ከተጠመቀ ብኃላ በክርስቶስ ውስጥ ያለውንም በረከት አብሮ ይካፈላል፡ ጳውሎስ እንዲህ አለ"፤ በክርስቶስ በ ሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። (ኤፌ 1: 3)፤ የሚገርመው ደግሞ በምድራዊ ሳይሆን በሰማያዊ ስፈራ በመንፈሳዊ በረከት ነው የተባረክነው፡፡ ታድያ የቱ ይበልጣል ሰማያዊ በረከት ወይስ ምድራዊ በረከት? መልሱን ለናንተው ትቸዋለው! #እናንተ በረከት ቁስ እንዳይመስላችሁ፤ በረከት እራሱ ኢየሱስ ነው፡፡ የበረከቱ ባለቤት ኢየሱስ ነው፡፡ ፤ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራሃም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው። አብራምም። አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ? እኔም ያለ ልጅ እሄዳለሁ፤ የቤቴም መጋቢ የደማስቆ ሰው ይህ ኤሊዔዘር ነው አለ።(ዘፍ 15፥1-2) እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ ብሎት ሲያበቃ አብርሃም ግን ምን ትሰጠኛለህ? አይገርምም እግዚአብሔር እኔ ጋሻህ ነኝ እኔነቴን በአንተ ጥበቃ አደርጋለው እያለው አብርሃም ግን የሚፈልገው የቤቱ ጉዳይ ወደላይ ያለው በረከት ሳይሆን ወደጎን ያለውን ነበር የጠየቀው፡፡ #ለዚም ነበር እግዚአብሔር ውጣ ያለው ሊቆጠር የማይችል በረከት ሊያሳየው ከቤት ውጣ ያለው፡፡ አብርሃም እቤቱ ውስጥ ሁኖ የሚቆጠር በረከትን ይጠይቃል እግዚአብሔር ግን ሊቆጥረው የማይችል በረከትን አዘጋጅትዋል፡፡ ፤ወደ ሜዳም አወጣውና። ወደ ሰማይ ተመልከት፥ ከዋክብትንም ልትቈጥራቸው ትችል እንደ ሆነ ቍጠር አለው። ዘርህም እንደዚሁ ይሆናል አለው።(ዘፍ15፥5-6) ፤ከዋክብትን ማንም ሰው ሊቆጥራቸው አይችልም ለምን ብትሉ አንድ ብላችሁ ስትጀምሩ የቆጠራችዋት ከኮብ ሌላ ቦታ ትቀይራለች አርፈው አይቀመጡም፡፡ 🔹 @Gospleforallworld 🔹 🔸 @Gospleforallworld 🔸 🔸 @Gospleforallworld 🔸
إظهار الكل...
ፖርንን እጠላዋለሁ [ በኤሪክ ሲሞንስ የተፃፈ ] ፖርኖግራፊ የዘመናችን ትልቅ ችግር ••• ፖርን ልክ እንደ ናርኮቲክ ነው፣ የሰውን አዕምሮ ይሰርቃል፣ ሰብዓዊውን የፍትወተ ስጋ ስሜት ያናጋል (ያዛባል)፣ እግረ መንገዱንም ሕይወትን ያወድማል፣ ቤተሰብን ያፈራርሳል ደግሞም አገልግሎቶችን ያዘበራርቃል (ያሽመደምዳል)፡፡ ••• እውነቱን ልንገራችሁ፣ እኔን ትክት ያደረገኝ ችግር ነው፡፡ የታከትኩትም ሰይጣን ልጆችን፣ ሴቶችን፣ ቤተሰብን፣ መጋቢዎችን፣ ቤተክርስቲናትን እና ዓለምን በጠቅላላ አሰቃቂ በሆነው ክፉ ምግባር ያወደመ በመሆኑ ነው፡፡ ••• ፖርን ለእኔ ችግር መሆን የጀመረው ገና የስድስት ዓመት ጨቅላ እንደነበርኩ ነው፡፡ በፈጣሪ ጸጋ ግን ችግሩ በዐሥራ ሰባተኛው ዓመቴ አምላኬ ሲያድነኝ አበቃለት፡፡ ግን ጉዳዩ የማያዳግም ሆኖ የሚወገደው አልፎ አልፎ መሆኑን አውቃለሁ፡፡ ዛሬም ቢሆን ፈተናነቱ እያንዣበበ ነው፣ አዎን፤ ፈተናው እንደ እኔ በከተሞች በሚኖሩ፣ የእኔን መሳይ ልብ ባላቸው ላይ ያንዣብባል፡፡ ወዳጆቼ፣ ፖርንን እጠላዋለሁ ምክንያቴም ይኸውላችሁ፡፡ ••• ፈጣሪ በወንዶችና በሴቶች ውስጥ የፈጠረውን የተፈጥሮ ጸጋ የሚያዘበራርቅ ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በአምላክ አምሳል የተፈጠሩትን ሴቶች የወንዶችን ሴሰኛነት ለማርካት እንደተፈጠሩ መገልገያዎች አድርጎ ስለሚስል ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በፈጣሪ ግሩምና ድንቅ ክቡር ሰውነት እንዲኖራቸው ተደርገው የተፈጠሩትን ሴቶች እንደ አላቂ እቃ የሚያስቆጥራቸው ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ሴቶችን በተለይ ደግሞ ሚስቴንና ሦስቱን ሴቶች ልጆቼን ስለምወድዳቸው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በቃል ኪዳን ከታሰረ የትዳር ጓደኛ ጋር ብቻ እየተፈፀመ ነፍስን የሚያረካውን ፆታዊ ተራክቦ ነፍስን ወደሚያሸማቅቅ ራስን በራስ የማርካት እንግልት ውስጥ የሚያዘቅጥ ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወደ ፍትወተ ስጋ ባርነት ውስጥ የሚጥል ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በርካቶቹ ገና ሳይጀምሩት፣ ጋብቻን የሚያፈራርስ ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ጎልማሳ ወንዶችን ያለ እድሜያቸው የጎረምሳነት ስሜት እንዲኖራቸው ስለሚያደርግ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ወንዶች ፈጣሪን ከምትፈራ ሴት ጋር ከሚገኝ እርካታ ይልቅ ከፖርን ከዋክብት እርካታን ወደመፈለግ አዘቅት ውስጥ በማታለል ስለሚወረውራቸውና የውበትን ትርጉም ስለሚያዛባባቸው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ከወንዶችና ከሴቶች ላይ የመታዘዝን ምሉዕ ደስታ ስለሚነጥቃቸው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በባልና በሚስት መካከል ያለውን መተማመን ስለሚፈረካክሰው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በማታለል ወደ ገሃነም የሚነዳ ሰይጣናዊ እንቅስቃሴ ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ልጆች ከወላጆቻቸው ትክክለኛውን የስርዓተ-ፆታ ትርጉም ሳይረዱ በፊት የተዛባውን የፍትወተ ስጋ አመለካከት ስለሚጠቀጥቅባቸው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በሳሎኔ ውስጥ ተቀምጬ ምርር ብለው የሚያለቅሱ፣ ግራ የተጋቡ፣ ሁሉ ነገራቸው ውድም ያለባቸውን ሚስቶችና የተሰበሩ፣ በእፍረት የተከደኑ፣ እና የሚኮነኑ የእርሱ ሰለባ የሆኑ ወንዶችን መመልከት ስላታከተኝ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ሰዎች በቀሪው የሕይወት ዘመናቸው ነገራቸው ሁሉ ውድምድም እንዲል ወደሚያደርግ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል፣ በማባበል መድፈር እና ወደ ተጣመመ ግንኙነት የሚመራ ስለሆነ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ወንዶች የፈጣሪን ስም ለማስከበር ያላቸውን ጉጉት ወደሚያዳፍን ራስን በራስ የማርካት ስቃይ ውስጥ ስለሚከትታቸው ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በመልካም ነገር ከመርካት ይልቅ ኃጢአት፣ ሰይጣንና ዓለም ይበልጥ ያረኩናል ብሎ ስለሚናገር ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• ፈጣሪን ባለመፍራት የሚመጣን ኩነኔና እርግማን ስለምጠላ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ ••• በመላው ዓለም የሚገኙ ወላጆች ልጄ በሚያየው ነገር ይሰናከልብኛል ደግሞም ሱሰኛ ይሆንብኛል በሚል ስጋት ልባቸው እንዲጨነቅ ስለሚያደርግ ፖርንን እጠላዋለሁ፡፡ በየእምነታችን የማይደገፍ ነውና share በማረግ ግዴታችንን እንወጣ ለቤተሰብነታችሁ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው፡፡ Join and share @wise_generation @wise_generation #ቀንሳለ_ልሩጥ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.