ar
Feedback
Peka - ፔካ

Peka - ፔካ

الذهاب إلى القناة على Telegram

The Great source of Knowledge. ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው። እውቀትም ብርሃን ነው። You Tube => ? Channel 2 => t.me/Peka369 Owner - @Lumos1

إظهار المزيد
2 958
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-2930 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም! እንኳን አደረሳችሁ!? በሠኔ 21 የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል እንደመሆኑ የጸሎቱን በረከትና ቃልኪዳን በማመን ሠኔ ጎለጎታን ሠኔ 21 መድገም ትልቅ ዋጋ እንዳለሁ መምሕራን ያስተምራሉና እንድትጸልዩ ለማለት ያህል ነው። መልካም ጊዜ!

ሰላም! ዛሬ 11:30 ላይ በ Amhara Tv(አሚኮ) በ"ልሣነ ግእዝ" መርኃግብር በግእዝ ቋንቋና በቀመረ ፊደል እንዲሁም በሀገር በቀል እዉቀትና በሥርዓተ ትምሕርቱ ዙሪያ ያደረኩትን አጭር ቆይታ እን
ሰላም! ዛሬ 11:30 ላይ በ Amhara Tv(አሚኮ) በ"ልሣነ ግእዝ" መርኃግብር በግእዝ ቋንቋና በቀመረ ፊደል እንዲሁም በሀገር በቀል እዉቀትና በሥርዓተ ትምሕርቱ ዙሪያ ያደረኩትን አጭር ቆይታ እንድትመለከቱት ተጋብዛችኋል። ✍ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።[ @HailemichaelDT ] @EthiopeTowoderos

በሥነ ፍጥረት መጻሕፍት መሠረት "ፀሐይ ጨረቃ ከዋክብት" መቼ ዕለት ተፈጠሩ!?
Anonymous voting

💛የቻናል ጥቆማ ይህ ቻናል ለጠፈር አፍቃሪዎች የተዘጋጀና ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች ከቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ምርምር ጋር አጣምሮ የያዘ ቻናል ነዉ ። 🌨 በዚህ ቻናል 👉 ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች 👉 ስለ ቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ስልጣኔ 👉 ስለ ሰማይ አካላት የ ቀደሙት አባቶቻችን እውቀት ከዛሬዉ የረቀቀ ነው! 👇👇👇 https://t.me/Am158sc

"ጥበብ ቤቷን ሠራች፥ ____ንም ምሰሶዎቿን አቆመች።" Hint: ስንት ምስጢራተ ቤተክርስቲያን አሉ?😉
Anonymous voting

ለልጆች የሚሰብክ የሚያስተምር ሰው፣ በደንጊያና በጡብ እንደሚጥፍ ነው፣ የልጅም ልቡና ጽላተ ኪዳን ፣ ከያዘ የማይለቅ የጣፉበትን ፣ አኹንም ይህ ስብከት እንዳይገድፍ፣ በልባችኹ ጽላት ይቀረጽ ይጻፍ ። ከታላቁ ሊቅ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ @EthiopeTowoderos

Watch "የባሕላዊ መድኃኒት መገኛዎች በ Hailemichael Dessalegn @Mengede tibeb by Hailemichael" on YouTube https://youtu.be/Xo4QqC0lHZc

📌 ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት በYouTube ቻናሌ ላይ "የባሕላዊ መድኃኒት መገኛዎች" በሚል ርእሰ ጉዳይ የ20 ደቂቃ ቪዲዮ 🛑Live🛑 ይለቀቃልና ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ "Notify Me" ብላችሁ.... በሰዓቱ ከች በሉ😁👍 🔗 Link: https://youtu.be/Xo4QqC0lHZc

የዚህ ጥያቄ መልስ ብዙዎቻችሁ እንደመለሳችሁት ከጥፋት ውኃ የተረፉ 8 ሰዎች ናቸው። ማንነትና ስማቸውን ጠይቄ ነበር። ማንነታቸውን አንድ ወንድሜ መልሶታል እነርሱም፦ ኖኅ ና ባለቤቱ፣ ሦስቱ ልጆቻቸውና የልጆቻቸው ሚስቶች ናቸው። ለዚህ ማስረጃ ዘፍጥረት 7፥ 7 እንዲህ ይላል። " ኖኅም ስለ ጥፋት ውኃ ልጆቹንና ሚስቱን፥ የልጆቹንም ሚስቶች ይዞ ወደ መርከብ ገባ። " ተመልከቱ። የኹሉንም ስማቸው ግን አልተመለሳችሁም። ለማንኛውም ፦ ኖኅ(1)፣ ባለቤቱ አምዛራ(2)፤ ልጆቹ ሴም(3)፣ ካም(4)፣ ያፌት(5) ፤ የሴም ሚስት ሴዴቄተልባብ(6) የካም ሚስት አኤልታማክ(7) የያፌት ሚስት አዶታኔስስ(8) ናቸው። ማስረጃ ኩፋሌ 6፥7ን እና 8፥ 11 ተመልከቱ። ኮዱ ተፈትቷል!👏😁 ለተሳትፏችሁ በሙሉ አመሰግናለሁ!❤️

ከላይ እንዳሉት አይነት አጫጭር ጥያቄዎች ይቀጥሉ? እየተማራችሁበት እንደሆነ ነግራችሁኛል። ምን ትላላችሁ?
Anonymous voting

ከወንድ መነኩሴ በአት ሴት ከምታድር __________________።
Anonymous voting

እብራውያን በግብጽ ባርነት እያሉ ማለትም በነቢዩ ሙሴ ዘመን ግብጽን ያስተዳድር የነበረው ፈርዖን ማን ይባላል ?
Anonymous voting

በታሪክ እንደምናውቀው ከጥፋት ውኃ ስንት ሰዎች በመርከብ ውስጥ ሁነው ተርፈዋል?
Anonymous voting

አዳም በገነት ለምን ያህል ጊዜ ኑሯል?
Anonymous voting

የግእዝ ቋንቋ ከሀ-ፖ ስንት ፊደላትን የያዘ ነው?
Anonymous voting

🔔 Watch "ሦስተኛው ዐይን - ተገልጦላቸው ታላቁን ሊቅ ያሳፈሩት መነኩሴ | 3ኛው ዐይንና ቀደምት ኢትዮጵያውያን በ Hailemichael Desalegn" on YouTube 👇👇👇 https://youtu.be/DRsQRbdmpmU

🗣ሰበር ዜና👀 በመጀመሪያ እንኳን ለንጽሕተ ንጹሐን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእመ አምላክ እመ ብርሃን እመ ክርስቶስ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን! 🤗 "ሰበር ዜና" የሚለውን ቃል ኃይል ተመለከታችሁ? የቃላትን ኃይል እንድትረዱ ነው። 🔆 ውድ ቤተሰቦቼ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ መወያያ ግሩፓችሁ/ን በመግባት ተቀላቀሉ። በመቀጠል የግሩፑ አባላት እንዲሁም በእኛ አድሚኖች የጋራ ፈቃድና ምክክር የውይይት ቀን መድበን... 🔆 ለምን መንፈሳዊና ሥጋዊ እውቀቶችን አንወያይም? እ ⁉️ ኧረ እንንቃ!🙄 👇 በሉ ተቀላቀሉ። አድ ማድረግም አትርሱ።😁 👇JOIN ADD SHARE https://t.me/EthioTowoderos 👆👆👆

"...ተፈጥሮንም ጠይቅ ያስተምርሃል..."
"...ተፈጥሮንም ጠይቅ ያስተምርሃል..."

🌕እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን፤ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን!!!🌕 የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳኑ ሥራ እጹብ ድንቅ ነገር ነው! መዋዕለ ጾሙን በሰላም አስጀምሮ ያስፈጸመን አምላክ ምስጋና ይድረሰው፣ ዳግመኛም ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ለመቀበል ያብቃን! አሜን 💥💥💥 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን ፤ አግዐዞ ለአዳም ፤ ሰላም ፤ እም ይእዜሰ ፤ ኮነ ፤ ፍሥሐ ወሰላም ። 💥💥💥 በድጋሚ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን፤ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን!!! 🔰 መንገደ ጥበብ።

🔰ለንግሥናው ዙፋን 💽 በሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👉 ሁሌም ማታ ከመተኛቴ በፊት ከማዳምጣቸውና ራሴን እንድፈትሽ ፍቅረ ክርስቶስን እንዳስታውስ ከሚያደርጉኝ 2 መዝሙራት ውስጥ አንዱ ይህ ነው፤ ሳምንቱ የሕማማተ ክርስቶስ ነውና እኔም ይሄው አጋራኋችሁ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ! @EthiopeTowoderos