cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Rebun Platform

#Human_Universal_Building | 🎯 ☀This platform is Christian mentoring content education and training focusing on universal changes, to create a village of children of light.🎙 #The_Host ፦ https://t.me/Amanuel_Mebratu #Key ፦ CL4G ☎️ 0995521107 ይደውሉ !

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
342
المشتركون
+224 ساعات
+57 أيام
+730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

https://t.me/yetezelelewsibeket?livestream አሁን ተጀምሮአል ይከታተሉ ❤
إظهار الكل...
የተዘለለው ስብከት

በዚህ ቻነል ከመድረኮቻችን የተገፉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች ይዳሰሳሉ፣ አሻሚ የሆኑ ቃለ-እግዚአብሔራዊ እውነቶች ላይ ገለፃ ይደረጋል፣ በየወቅቱ ለሚነሱ ኑፋቄዎችና ወጣታቶችን ያማከሉ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥባቸዋል፡፡ ለሀሳብ አስታዬቶ channel operator - @newwma

Photo unavailableShow in Telegram
ይደውሉልን 👇 https://t.me/Rebun_Platform
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👇☀️ ሼር https://t.me/Rebun_Platform
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
ከዚህ በፊት ሁለቱም ዙር በአስደናቂ ሁኔታ ውጤታማ በፍሬያማነት አልፈናል። ዘንድሮም መምህራን ተጨማሪ ያስፈልጉናል 👇 የክርስቲያናዊ ትውልድ ትምህርትና ስልጠና መስጠት ለምትፈልጉ አግኙን ! 3ተኛ ዙር ዓመት 2016 ዓ.ም ከዚህ በኋላ 👇 አዘጋጅ፦ ረቡኒ ክርስቲያናዊ መድረክ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ወደ ፊት አጋዚ መልዕክት ያገኛሉ፤ ጽሑፍ የሀሳብ ስብስብ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ተሻጋሪ ነው። "የጤናማ ወዳጅነት መረብ ምሥረታ የሚጀመረው አሁን ያለህበትን የግንኙነት ቅርጽና ይዘት ከማወቅ ነው። ሰለዚህ ራስህን ጠይቅ። ከእነማን ጋር ነው የምኖረው? ከእነማን ጋር ነው የምሠራው? ማነው የቅርብ ወዳጄ? ማነው የእኔን ድምጽ መስማት የሚፈልግ? በየቀኑ ማንን ነው የማገኘው? ጊዜዬን፣ ጉልበቴን፣ ትኩረቱን፣ ገንዘቤን የሚጋራኝ ማነው? ዘመዶቹስ እነማን ናቸው? እዚህስ ሰሞኑን ደግሞ ያገኘኌቸው አነማን ናቸው? ህይወቴ ውስጥ ሥፍራ ያላቸው፣ የሚያሳስቡኝ፣ የሚያስቡልኝ፣ የሚያሠሩኝ፣ የሚሠሩልኝ ወደ ሕይወቴ የገቡ እነዚህ እነማን ናቸው? ዘርዝረህ ጻፋቸውማ። እንዱን ገጽ ከጨረስክ አዙረህ ጻፍበት። የእጅ ጽሑፍህን ፎንት አሳንስ። በቃ ዝም ብለህ ዘርዝራቸው፡፡ ቆም በልና እያቸውማ። አልተደነቅህም? ይኸ ሁሉ ሕዝብ ያንተን ጊዜ፣ ስሜት፣ ሁለንተና ይሻማል። እስኪ ከአስፈላጊነታቸው አንጻር ጥቂት ጊዜ ወስደህ ገምግማቸው። የሆነ ነገር ማድረግ እንዳለብህ ከተሰማህ ምን ማድረግ እንዳለብህ ላውጋህማ። ወዳጅነትህን ማስተዳደር እና ማጎልበት የሚያስችሉህ ጥበቦችን እነሆ። አድርገኸው ባታውቅም የሞት ሞትህን የራስህን ሥዕል አመካከል ላይ ሣልና ያለህባቸውን ማህበራዊ ግንኙነቶች እንደ ከዋክብት በዙሪያህ ደርድራቸው።" ይህን ያህል ትልቅ ጥበብ ነው እንዴ ? ግንኘነት ከተባልን አዎ! ነው። https://t.me/Rebun_Platform
إظهار الكل...
Rebun Platform

#Human_Universal_Building | 🎯 ☀This platform is Christian mentoring content education and training focusing on universal changes, to create a village of children of light.🎙 #The_Host ፦

https://t.me/Amanuel_Mebratu

#Key ፦ CL4G ☎️ 0995521107 ይደውሉ !