cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Offical B2 ግጥሞች, ትረካዎች. .....

❤❤ This channel is all about Sweet_Poems Love quotes💖 Couple pic👫 New musical🎶🎶🎵🎤 New video 🎥🎥🎥 Love poem📄📃 Challenge💃💃 Profile pic⛺⛺ Motivation quote💪 Contact - - @Bitu53 Call - - 09-53-39-61-34 Join as - - @BituPE

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
207
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

### ### Fa😢❤️ ; የሣምንቱ ሁሉ ውብ ቅዳሜዋ የእረፍት ሁሉ መድረሻዋ ያቺ...ቀን ነበረች መርዶ የሆነችው ሠላም ነበር የተባለውን ሁሉን የቀየረችው ህመሙን ገልፆ ሣያሠማ ምን ይሁን ምን ራሡን ተቀማ ሀገር ተጎሣቁላ ወዟ ሁሉ ጌጧ ጠፋ አንተ ረግፈህ ዋይታ ተስፋፋ ፍትህ ሆይ.... እስቲ አቤት በይ እባክሽ ነይና ስህተቱን አስተካክይው ያበጠው ይፈንዳ ጎዶሎውንም ሙይው ; የጠፋክ ቀን ...... ግንዱ ተደረመሠ ተስፋ ተነነ አበባዋ ጠወለገች ሁሉ ከሠመ የቤተሠብህ የፋና መብራት የሀገርህ የወገንህ ኩራት የለም...ሞቷል ብሎ መቀበል እንደ ነበልባል እሣት ይፋጃል ሠላም ጤንነትን ያናጋል ; ዝንት አለም ያኮራል ያንተነትህ ሞገስ ስራህ መልህቅ አለው ታሪክህ እማይገሠስ ሞትክ ቢከብድም ስራክ ግን ያኮራል በጀግኖች መድረክ ሁሌም ያበራል!!! ; ; 10/01/2014 ✍b2 ; @BituPE @BituPE @BituPE @BituPE
إظهار الكل...
Fa❤️
إظهار الكل...
Fa❤️
إظهار الكل...
😔😔
إظهار الكل...
2.19 MB
💚ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም ካንሰር ወይም ኤድስ ሊመስለን ይችላል እውነቱ ግን ከስብዕና መዛባት በላይ የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሰው ገፅ ሽፋን ነው ስብዕና ግን የሰው እውነተኛ መልክ ነው በየዕለቱ አብረን የምንኖረው ሰው ቢኖር እውነተኛ የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን ስብዕናችን ነው በአይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችንበውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው ስብዕናችን ነው። የስብዕና ስንኩልነት ጠባሳዎች እና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ፣አገር ይንዳሉ፣ግንኙነት ይመርዛሉ። ለማከም ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ህመሙን ለመረዳትም አዳጋች ነው።ስብዕና በልጅነት እደተቦካ ሲሚንቶ ፤ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታ ነው። የሰው ብዙ ስብዕና እንደ ተቦካ ሲሚንቶ በልጅነት ጊዜ በትክክል የሚቀርፀው ካላገኘ ተንሻፎ እና ተዛብቶ ያድጋል። ዕድሜው ከገፋ በኃላ ደርቆ ስለሚጠነክር ብዙ ጊዜ መከራ መዶሻ እና ለምክር መጥረቢ አዳግቶት ሀገር ያጠፋል።💚 የልጅ ውበቱ በቀላሉ መሰራቱ 💚 የአዋቂ ክፋቱ ለመለወጥ አስቸጋሪ የሆነ ክፉ እውቀቱ ነውና። #ሌላ_ሰው : : @BituPE @BituPE @BituPE @BituPE
إظهار الكل...
Tnx BAB
إظهار الكل...
Yzebarkalu 😡 saygebachew negeru hulu🤷‍♂ Eko lemn ferash 🤦‍♀ Manneten bedenb eyaweksh💝 🄴🅈🄾🄱 🄼🄴🄺🄾🄽🄽 🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤
إظهار الكل...
2.87 KB
Benafkot eyetefetenkugn 😭 Tegodahu🖤 Lefkrsh bazenkugn 💔 Ehhhhhhhh🖤 Zares teshenefkugn Mech yhon aynshn ayche❤️ Beselam yemadrew tegnche💛 Ehhhhhhhhhh🖤 Mebselselen tche🤦‍♂ @BituPE @BituPE @BituPE
إظهار الكل...
3.52 KB
Heartbreak anniversary😍 : ; @BituPE @BituPE @BituPE
إظهار الكل...
5.39 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.