cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arsenal hd pictures

አዳዲስ photo የተጫዋች ዝዉዉሮች ስለ አርሴናል አዳዲስ ዜናዎች በዚ ቻናል ያገኛሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
156
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📽ለነገው ጨዋታ የዛሬ ውቅታዊ ልምምድ።
إظهار الكل...
10000000_674240489962453_452448821228292864_n.mp419.82 MB
" ሌጀንድ መሆን እፈልግ ነበር .!" በክረምቱ ከቼልሲ አርሰናልን የተቀላቀለው ብራዚላዊ ዊሊያን ከባድ ነበር ምን ያህል መቆየት እንደምፈልግ አውቅ ነበር ፡፡ የክለቡ ታሪካዊ ተጨዋች መሆን እፈልግ ነበር ፡፡ ብቻ እንግዳ ነገር ነበር ፡፡ አርሰናል ግን የተለየ ነበር በየቀኑ ለወኪሌ እየደወሉ ያገኙት እና ያወሩ ነበር አንዳንዴም እየተገናኙ ወደዚህ እንድመጣ ፍላጎታቸውን ያሳዩ ነበር ፡፡ ” ልዩነቱ ይህ ነው ! ብዙ እየገፋ ወደዚያ ለመሄድ ብዙ ጥረት ያደረገልኝን አንድ ክለብ አይቻለሁ ፡፡ እና በሌላ በኩል ሁለት ዓመት ኮንትራት እንስጥህ ካልሆነ ሂድልን ያለኝ ነበር ። በዚያ ሁኔታ ትንሽ አዝኜ ነበር ነገር ግን የቼልሲን ፖሊሲ አከበራለሁ ፡፡ አሁን አዲስ ክለብ ፣ አዲስ ፈተና ፣ አዲስ ተሞክሮ ፣ አዲስ ሕይወት ነው ፡፡ ተጨማሪ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ አሁን መሥራት ያለብኝ ጊዜ ነው ፡፡
إظهار الكل...
– አርሰናል ከዶሚኒክ ሶቦዝላይ ጋር ንግግር ላይ ይገኛል። እስከ 2025 የሚያቆየውን ኮንትራት ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል፤ኤሲሚላን የተጫዋቹ ፈላጊ ሲሆን ሳልዝበርግ በጥር ሊሸጠው ይችላል ዋጋው እስከ 23 ሚሊየን የሚጠጋ ሲሆን ሂሳቡን በተለያዩ ጊዜያት ሊከፈል ይችላል።[ኒኮሎ
إظهار الكل...
-ነገ 🔥
إظهار الكل...
negie.mp43.13 MB
ዊሊያን "አርሰናል በጣም ጎበዝ አሰልጣኝ አለው እናም ሊጉን የማሸነፍ አቅምም አለን ምናልባት አሁን ላይሆን ይችላል እኔ ለብዙ ስኬት እየተበረታታው ነው"
إظهار الكل...
• ከ ደጋፊ የተላከ ! ቶማስ ፓርቲ አርሰናል በመምጣቱ የተደሰተ የ ሀገሩ ልጅ የ አርሰናል ደጋፊ ። 🤣 "SHARE". @arsenlhdpicture
إظهار الكل...
2.16 MB
ከ 20 ደቂቃዎች በኃላ 3:45 በሚጀምረው የአለም ቁጥር አንዷ ቤልጂየም እና ኮትዲቯር በሚያደርጉት ጨዋታ የኛው ኒኮላስ ፔፔ በቋሚነት በአጥቂ ቦታ ተካቷል :: ይቅናህ..! “SHARE” @arsenlhdpicture
إظهار الكل...
• ማይክል አርቴታ ስለ ሳካ ! " ሶፋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ጨዋታውን እያየው ፀልይለታልው ። በሙሉ እምነት ምርጥ የመጀመሪያ ጨዋታ ያደርጋል ። " "SHARE". @arsenlhdpicture
إظهار الكل...
ለእርዳታ ወደ ኋላ የማይለው ኦዚል "‹ኬጅ› አሁን በ@hideandjack ዌብሳይት ላይ ለመደጎም ተዘጋጅቷል፡፡ የልጅነት እና የግል ታሪኬን ለማክበር ታስቦ ዲዛይን ተደርጓል። ሁሉም ትርፍ የዲጂታል ትምህርትን ለማግኘት በጣሊያን ውስጥ በኮቪድ-19 ቀውስ የተጎዱ ሕፃናትን ለመርዳት ይሰጣቸዋል፡፡" [መሱት ኦዚል በትዊተር ገፁ] ፍቅር የበዛበት ምሽት ተመኘሁ🙏 "SHARE" @arsenlhdpicture
إظهار الكل...
አርቴታ ስለ ቡካዮ ሳካ። "SHARE".@arsenlhdpicture
إظهار الكل...
arteta.mp41.59 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.