cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hahu Job vacancy 🇪🇹

ለ ቻናላችን አባሎች በሙሉ ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድሁም ጠቃሚ የምትሉትን መረጃወች በ @Hahu_job_vacancyBot ስታደርሱን ከልብ እናመሰግናለን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
6 621
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንኳን ደስ አለን‼️
إظهار الكل...
Anyone who have parmacy/ drug store for sale in Addis Ababa can communicate +251911778399
إظهار الكل...
የሙያ ፈቃድ ፕሮግራም #ARHB ለተከታታይ የስራና ጤና ነክ መረጃዎች በTelegram- @HAHU_Job_Vacancy ይከታተሉን።
إظهار الكل...
የምዝገባ ቁጥር (registration ID) ለጠፋባችሁ የብቃት ተመዛኞች፦ በሥልክ ቁጥር 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ሥም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማሩበትን የትምህርት ተቋም ሥም በመሙላት ልካችሁ ID ወይም ውጤት መጠየቅ ትችላላችሁ! ለተከታታይ የስራና ጤና ነክ መረጃዎች በTelegram- @HAHU_Job_Vacancy ይከታተሉን።
إظهار الكل...
የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ አዲስ አበባ ጤና ቢሮ 414 ባለሙያዎችን በዜሮ ዓመት ይፈልጋል። ለተከታታይ የስራና ጤና ነክ መረጃዎች በTelegram- @HAHU_Job_Vacancy ይከታተሉን።
إظهار الكل...
የሥራ ስታወቂያ በነርሲንግ ዲፕሎማ ያለውና -Level IV COC እና የሙያ ፈቃድ ያለው -መሰረታዊ የነርሲንግ Activities ላይ ልምድ (Confidence)ያለው -የስራ ልምድ= ከዜሮ አመት ጀምሮ -ደመወዝ:- በስምምነት ----------------------- የስራ ቦታ:- ደብብ ወሎ ሐይቅ ከተማ በውስጥ ያናግረኝ ወይም በ0942817154 ይደውል
إظهار الكل...
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ @HAHU_Job_Vacancy ከታህሳስ 21 - 27/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከየካቲት 04/2014 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡ ለፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች በቴሌግራም @HAHU_Job_Vacancy ይከታተሉን።
إظهار الكل...
#Update የፈተና ውጤታችሁን ከነገ ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ። በህክምና /Medicine/ ሙያ የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች የፈተናው ውጤት ከነገ ጀምሮ መመልከት ይቻላል። ከታህሳስ 21-27/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ የህክምና /Medicine/ ተመዛኞች ከየካቲት 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተመዛኞች ከየካቲት 1 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936/37 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። ጤና ሚኒስቴር በሌሎች የሙያ ዘርፎች ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች ውጤት በቅርብ ቀን ውስጥ እንደሚያሳውቅ ገልጿል። #MoHE በቴሌግራም ቻናላችን @HAHU_Job_Vacancy ይጎብኙን!
إظهار الكل...
የብቃት ምዘና ተፈትናችሁ ውጤት በመጠባበቅ ላይ ላላችሁና ለቀጣይ ተፈታኝ ጤና ባለሙያዎች ( @HAHU_Job_Vacancy) በአንዳንድ ድረ ገፆች ላይ የፈተና ውጤት እንደተለቀቀ የገለፁ መሆኑን ተመልክተናል፤ በተጨማሪም ከቻናልና ግሩፕ ተከታዮቻችን ጥያቄዎች አቅርባችኋል። ስለሆነም ባደረግነው ማጣራት መረጃው ሀሰተኛና ከጤና ሚኒስተር ያልተገለፀና የበፊት መረጃን ቀን edit በማድረግ የቀረበ ነው። ነገር ግን ከጤና ሚኒስተር ሰራተኞች በጠየቅነው መሰረት በቅርብ ቀናት እንደሚለቀቅና ሲገለፅ ወዲያውኑ የምንለጥፍ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @HAHU_Job_Vacancy
إظهار الكل...
#AmharaRegion የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል። 👉 የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም 👉 ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር) 👉 ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ) 👉 የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች 👉 ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ 👉 የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል። የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ማሳሰቢያ ፦ 1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች 2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች #ሼር #Share @HAHU_Job_Vacancy
إظهار الكل...