cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሳቅ እና የፍቅር ዓለም 🤣+❤🌍

አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው!!! 😁😂 እና ደሞ ሳያስፈቅዱ left ማለት አይቻልም 😠😠 #share ያርጉ ለጓደኞቻቹ 🙏 𝑓𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑝𝑟𝑜𝑚𝑜𝑡𝑖𝑜𝑛 & 𝑐𝑟𝑜𝑠𝑠 𝑐𝑜𝑛𝑡𝑎𝑐𝑡 @Amukii ᴏᴛʜᴇʀ Group @yesaq_alem😂😂 የ ፍቅር አለም❤❤

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 166
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-207 أيام
-10930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጓደኛማቾች ስለ እድሜ እየተከራከሩ ሚኪ፦ እኔ እኮ ኢህአዴግ ሲገባ ታዝዬ ነበር!!! . . . . . ሳሚ፦ሰክረህ ነው የታዘልከው😳😂
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ያለ VPN ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች መስራት ጀምረዋል።
إظهار الكل...
ስስምሽ ስስምሽ ይኸው ጠፋኝ ስምሽ🙈😂 ማን ብዬ ልጥራሽ🥺😂
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! @loveis_one
إظهار الكل...
ላርጋት ወይ አላርጋት😊 ላርጋት ወይ አላርጋት ብዬ ሳመነታ ለሷ ካለኝ ፍቅር ድህነቴ ጎልታ ሳልፋት በቀጠሮ ለራሴ ስሳሳት ያመንኩት ወዳጄ አደርጎ በጠሳት😢 ፡ ፡ ሀዘን በርትቶብኝ ባዶ ሲሆን እግሬ ትዝ ትለኛለች ያቺ ሲሊፐሬ።🤗 ረጋ በሉ ወገን 😅😂😂 @loveis_one ሼር🙌
إظهار الكل...
••●◉😂 #ከሻወር_ቡሃላ💦😂 ◉●••             ••●◉●•• #ፈረንጆች... ዋው አምሮብሃል ይሉሃል             ••●◉●•• #አረቦች... ጠረንህ ደስ ይላል ይሉሃል             ••●◉●•• #ሀበሻ... ምነው ቆላህ የት ልትሔድ ነው🤣😭             አይ ሃበሻ😁 😂😆🤣 Join us➜ @loveis_one
إظهار الكل...
👱‍♀#ከቺኩ ጋር ተቀጣጥረው ጀለስ ገላውን ታጥቦ, ሽቶ ተቀብቶ, ፀጉሩን ተቆርጦ ሲጠብቃት ደውላ አልመጣም ስትለው 👨ጀለስ እኔ ምን🤷‍♂አገባኝ ንፅህና ለራስ ነው አላለም😃🤣😅😂 Join us➜ @loveis_one
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
😍 መልካም የአባቶች ቀን 😍          💛 @loveis_one
إظهار الكل...
𝕙𝕒𝕡𝕡𝕪 𝕗𝕒𝕥𝕙𝕖𝕣𝕤 𝕕𝕒𝕪😘😘😘🥰😘😘🥰🥰😘😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰🥰😘😘🥰😘🥰 ክብር ለአባቶቻችን nefff amet yanurln 😘😘😘😘😘😘😘 መልካም ምኞት ተመኙላቸዉ😘🥰
إظهار الكل...
የቀድሞው ጠ/ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ 5 አስቂኝ ንግግሮች 1.ጋዜጠኛ:_ " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?" #መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።" ፧ 2.ጋዜጠኛ: _ " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?" #መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!" ፧ 3.ጋዜጠኛ: _ "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።" #መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።" ፧ 4.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና #መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።" ፧ 5.ጋዜጠኛ:_ " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?" #መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።" @loveis_one
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.