cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Royal College Info Center

የፒያሳ ካምፓስ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች እና አዳዲስ ማስታወቂያዎች

إظهار المزيد
Ethiopia6 413لم يتم تحديد اللغةالتعليم46 305
مشاركات الإعلانات
2 238
المشتركون
+124 ساعات
+447 أيام
+6530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለ 2016 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርት /Remedial / ፕሮግራም  ተማሪዎች በሙሉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
👍 2 2
የሬሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስተር በተላለፈው አቅጣጫ መሰረት ሁሉም የሮያል ኮሌጅ የሬሚዲያል ተማሪዎች ዛሬ ማለትም ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ወርሃዊ ክፍያ በምትከፍሉበት አንበሳ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 8012 (ሁለት መቶ ብር) 200 ብር ገቢ በማድረግ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ኮፒ እንድታስገቡ እየገለጽን ይህን የማያደረግ ማንኛውም የማካካሻ መርሃ-ግብር/ሬሚዲያል ተማሪ ከፈተና ዝርዝር ውጪ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን። ኮሌጁ
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ለሬሚዲያል ተማሪዎች
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና #በድጋሜ የምትወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ እስከ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ በዚህም፦ ➧ በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እንዲሁም ➧ ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያላገኛችሁና አሁን በድጋሜ ለመውሰድ የምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ተብሏል፡፡ ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት እንደማይኖራቸው ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ በ [email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Royal College "MOE" Registration Form

P.O.BOX 28988 +251118723302 ተማሪዎች የሚሞለላው ፎርም የሚዘጋበት ሰዓት እና ቀን ግንቦት 24/2016 ከቀኑ 7:00 ስለሆነ ላልሞሉ ተማሪዎች አሳውቋቸው

إظهار الكل...
Royal College "MOE" Registration Form

P.O.BOX 28988 +251118723302 ተማሪዎች የሚሞለላው ፎርም የሚዘጋበት ሰዓት እና ቀን ግንቦት 24/2016 ከቀኑ 7:00 ስለሆነ ላልሞሉ ተማሪዎች አሳውቋቸው

إظهار الكل...
Royal College "MOE" Registration Form

P.O.BOX 28988 +251118723302 ተማሪዎች የሚሞለላው ፎርም የሚዘጋበት ሰዓት እና ቀን ግንቦት 22/2016 ከቀኑ 5:00 ስለሆነ ላልሞሉ ተማሪዎች አሳውቋቸው

Photo unavailableShow in Telegram
የመጨረሻ ማስታወቂያ
إظهار الكل...
👏 2