ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Halwot Worship Ministry Channel

Halwot Worship Ministry Channel

الذهاب إلى القناة على Telegram
1 605
المشتركون
-124 ساعات
+27 أيام
+630 أيام
أرشيف المشاركات
Endalkachew Hawaz, [Sep 11, 2026 at 3:16 PM] Happy new year everyone https://youtu.be/yJKYZXWTCfI?si=Hrt5QI_LFrxHNqIJ

photo content

My new album (7th) is loading … ✅ Subscribe my YouTube channel ✅ Select Notification - All ✅ Share to families and friends

Congratulations to all 2018 Summer Music Students & families. We had an amazing program! More photos and videos to come!
Congratulations to all 2018 Summer Music Students & families. We had an amazing program! More photos and videos to come!

Endalkachew Hawaz, [Jun 2, 2026 at 7:06 PM] #Join Telegram group Link https://t.me/+XB2qst0scr0yMDhk Call 0911229669 for more info #Halwot Worship & Music Ministry Feel free to share it with other parents!

photo content

Endiryas Hawaz US & Addis, [Jan 30, 2026 at 10:28 AM] https://youtu.be/zbZOOO9zhtc?si=vciflOxryeqWQFP7

photo content

👉🏿 ብርሃን ካለ … ጨለማ ሊኖር አይችልም! 1. ፍቅር ካለ … ጥላቻ ሊኖር አይችልም! 2. ትዕግስት ካለ … ቁጣ / ንዴት ሊኖር አይችልም! 3. ይቅርታ ካለ … ቂም / በቀል ሊኖር አይችልም! 4. መስጠት / ማካፈል … ካለ ስግብግብነት ሊኖር አይችልም! 5. ደስታ ካለ … ሀዘን ሊኖር አይችልም! 6. የዋህነት ካለ … ክፋትና ተንኮለኝነት ሊኖር አይችልም! 7. እውነተኝነት ካለ … ግብዝነት ሊኖር አይችልም! 8. ቅንነት ካለ … ቅናትና ምቀኝነት ሊኖር አይችልም! 9. መባረክ ካለ … መራገምና ስድብ ሊኖር አይችልም! 10. ሰላም ካለ … ጠብ ሊኖር አይችልም! 11. እምነት ካለ … ፍርሃት ሊኖር አይችልም! 12. ትህትና ካለ … ትዕቢት ሊኖር አይችልም! ጨለማን የምናጠፋው ብርሃን እንዲኖር በማድረግ ብቻ ነው! የማንፈልጋቸው ነገሮች እንዳይኖሩ ከመታገል ይልቅ መኖር የሚገባቸው ነገሮች እንዲኖሩ የብርሃኑን ምንጭ እንከተል! ምንጩም ኢየሱስ ብቻ ነው! ---- ዩሐ8: 12 ደግሞም ኢየሱስ፡— እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው። ዩሐ1: 4 - 5 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። Halwot Worship Ministry

Endalkachew Hawaz, [Jan 12, 2026 at 10:06 PM] የተሻለ መዘመር: ድምፆችን መለየት: ሃርመኒ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ: የተለያዩ የድምፅ ቴክኒኮችን ለመማርና .... ሌሎች ብዙ ከድምፅ ጋር የተያያዙ ትምህርቶች ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ! ቅዳሜ ከ10-11 ሰአት ድረስ ለአራት ወራት የሚሰጥ የቮካል ትምህርት በማስታወቂያው ላይ ባሉ ቁጥሮች ደውሉ! God deserves excellence! #Halwot School of Music & Worship

photo content

If you have kids under 5, I just want to recommend this Kindergarten. Check it out!

የፊታችን አርብ ከ12 ሰአት ጀምሮ #Halwot Deeper Worship #ሀልዎት Come experience the presence in Worship!
የፊታችን አርብ ከ12 ሰአት ጀምሮ #Halwot Deeper Worship #ሀልዎት Come experience the presence in Worship!