cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hulugram Messenger

Hulugram is chat based superapp that makes your everyday lifestyle easier!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
173 225
المشتركون
-8224 ساعات
-6277 أيام
-3 42830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ያሎትን ለወደዱት ከማካፈል ወደ ኃላ አይበሉ! መልካም የጥምቀት በዓል ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit.ly/3IbZutj
إظهار الكل...
👍 72👏 4 3
🤝እናስተዋውቅዎት... 🤔ስለምን ማወቅ ይፈልጋሉ? በትምህርቶ ወይም በስራዎ ምን አይነት እገዛ ይፈልጋሉ? 🤌የፈለጉትን ጥያቄ ቢጠይቋት፣ ሳምራ መልስ አታጣም። 🤖ሳምራ ኤአይ የተለያዩ መጠቀሚያዎችን በቀላሉ እንዲጠቀሙ ታስችላለች፣ ለምሳሌ፤ ✅ ማንኛውም ፅሁፍን አሻሽሎ መፃፍ ✅ ወደ ፈለጉት ቋንቋ በቀላሉ መተርጐም ማስቻል ✅ ማንኛውም የሂሳብ ጥያቄዎችን በሰከንድ መመለስ ✅ በማንኛውም ጉዳይ የምክር አገልግሎት እና ሌሎችንም ብዙ ጥቅሞችን በቀላሉ ማስቻል ሳምራ ኤአይን በሁሉግራም ብቻ ያገኟታል! #hulugram #SamraAi
إظهار الكل...
👍 83🔥 25 24🤯 8🥰 2
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ✝️ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰለም የጤና እንዲሆንላችሁ ሁሉግራም ይመኝላችኋል! መልካም ገና! #hulugrma
إظهار الكل...
👍 98 30🎉 15👏 7🥰 6
⭐️⭐️⭐️ በዓመት ምን ያክል የሞባይል አየር ሰዓት ይገዛሉ? ከገዙት ውስጥ 15% ቢቆጥቡስ? የማን ሞኝ አለ? ሁሌም በሁሉግራም ብቻ የአየር ሰዓት ይግዙ፣ ሳይወጡ ሳይወርዱ ከያንዳንዱ ግዢ 15% ያትርፉ! 🙋‍♂️እንዴት የአየር ሰዓት በሁሉግራም እንደሚገዛ ካላወቁ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ 👉🎥https://youtube.com/shorts/nV6DN91cU7Y?si=Vy3DPFwup0oHtXtd #hulugram #airtime
إظهار الكل...
👍 55👏 21 15🤩 8🥰 6🤯 2🔥 1
የማን ሞኝ አለ 🙋‍♂️እንዴት የአየር ሰዓት በሁሉግራም እንደሚገዛ ካላወቁ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ 👉🎥https://youtube.com/shorts/nV6DN91cU7Y?si=Vy3DPFwup0oHtXtd #hulugram #airtime
إظهار الكل...
⭐️Follow Hulugram on LinkedIn⭐️ ሊንክዲን ለይ ሁሉግራምን ፎሎ በማድረግ 👉 አዳዲስ ስለሁሉግራም የሚወጡ መረጃዎችን 👉 የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች 👉 ሁሉግራም ስለሚለቃቸው ፊቸሮች ቀድመው መረጃ ያግኙ፣ አብረውን ይጓዙ! Click here to follow 👉Hulugram on LinkedIn #hulugram
إظهار الكل...
👍 37 7🤯 2
🚀ሳምሪ እየመጣች ነው! 🚀 🤖ሳምሪ አርቴፊሻል ኢንተልጀንስ ስትሆን፣ የሚጠይቋትን ማንኛውም ጥያቄ በሰኮንዶች ለመመለስ ዝግጁ ናት! ✨ ✨ሳምሪን ስለማንኛውም ⚪️ ትምህርት ነክ ጉዳዮች ⚪️ ጠቅላላ እውቀት ⚪️ ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች ⚪️ ስለማንኛውም ነገር ምክር እና ሌሎችም መሰል ነገሮች ከሳምሪ መልስ ማግኘት ይቻላል! 💠በተጨማሪም ሳምሪ በጽሁፍ የፈለጉትን ምስል የመፍጠር አቅም አላት! ✅ታዲያ ሳምሪን የሚያገኟት በሁሉግራም ብቻ ነው! ✅ሳምሪ የእርሶን ህይወት ላማቅለል እየመጣች ነው! #samriai #hulugram
إظهار الكل...
⭐️ተጨማሪ የሁሉግራም አምባሳደሮችን እንፈልጋለን⭐️ Become the Ambassador for Hulugram!🔥 የሁሉግራም አንባሳደር ፕሮግራም ሁሉግራም ሞባይል አፓችንን እየተጠቀሙ ከኛ ጋር አብረን የምንሰራበት እና የሁሉግራም ተወካይ የሚሆኑበት ፕሮግራም ነው 🎉 👉🏼አምባሳደር ሲሆኑ የሚያገኟቸው ጥቅሞች ✅ሁሉግራም በቀጣይ በሚለቃቸው ክፍያ በሚጠይቁ ማስጠቀሚያዎች ለይ የነፃ እንዲሁም የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ✅ከሁሉግራም ሰራተኞች እና ሌሎች አምባሳደሮች ጋር በአካል እስከ መገናኘት እና የሀሳብና ልምድ ልውውጥ የማግኘት እድል ✅አዳዲስ ማስጠቀሚያዎች ከመለቀቃቸው በፊት ቀድሞ የማየት እና ሌሎች ጥቅሞችን ያገኛሉ! ለበለጠ መረጃ እና የሁሉግራም አምባሳደር ለመሆን ይህንን ሊንክ ይከተሉ 👇🏾 🔗 https://shorturl.at/dAOS1 👆👆Follow this link for the Application #hulugram
إظهار الكل...
👍 51 29👏 3😱 2
🚀Purchase Airtime on Hulugram with big discount!🚀 በማንኛውም ሰዓት በሁሉግራም የአየር ሰዓት ሲገዙ የ15% ቅናሽ እንደሚያገኙ ስናበስር በደስታ ነው! 🤳አሁኑኑ ይሞክሩት! 🙋‍♂️እንዴት የአየር ሰዓት በሁሉግራም እንደሚገዛ ካላወቁ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ 👉🎥https://youtube.com/shorts/nV6DN91cU7Y?si=Vy3DPFwup0oHtXtd ⭐️ ሁሉግራም አፑን update ካላደረጉ ከplaystore update በማድረግ ይሳተፉ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! ✔️ #hulugram #airtime ✔️
إظهار الكل...
👍 26👏 4 3
🎁🎉Hulugram 🚀🌐 👏🏾ተጠናቋል!👏🏾 🎁 ሽልማቱን ያገኛቹ እንኳን ደስ ያላችሁ! ያመለጣችሁ ደሞ ሌሎች እድሎች ስላሉን ጠብቁን🙏 እናመሰግናለን🙏 ✔️ #hulugram #airtime ✔️
إظهار الكل...
👍 12