cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💎صحبه الى الجنه💎

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
185
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

*ኑረቲል የቁርዓን ማዕከል* አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ# _ቁርዓንን አስተካክሎ በተጅዊድ የማንበብ ልዩ የ3 ወር ኮርስ_ የመመዝገቢያ መስፈርቶች 1) ቁርዓንን አስተካክላ ለማንበብ ፍላጎት ያላትና ለ3 ወር የማታቋርጥ 2) ቁርዓንን ቢያንስ አንድ ዙር በነዞር የጨረሰች 3) በሳምንት 5 ቀናትን ( ከጁምዓና ቅዳሜ ውጪ) መቅራት የሚችል) 4) የሚሰጣትን የቤት ስራ በአግባቡ የምታጠናና በጊዜው የምትመልስ በዚህ መስፈርት መሰረት መመዝገብ የምትፈልጉ እህቶች እስከ ነሀሴ 5 ባሉት ቀናቶች ብቻ በመመዝገብና የመመዝገቢያ መስፈርቱን በማሟላት ወደ ግሩፑ መቀላቀል የምትችሉ ይሆናል። #ዋትሳብ__ሊክ https://chat.whatsapp.com/I5ZPaDXSTSPJqwwkSoUB3k
إظهار الكل...
_🌸🕋ተክቢራ በሸይኽ ሳኣድ አል ቁረይሺ🌸🕋_ 🕋🕋_______🌹🕌🕋_______🕋🕋🕌 الله اكبر الله اكبر الله اكبر..الله اكبر .. الله اكبر...لاإله الا الله..الله اكبر..الله اكبر...ولله الحمد 🕋🕋 ___🌹🕌🕋_______🕋🕋🕌 https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg FACEBOOK 👇 https://www.facebook.com/abdulmenanm WEBSITE: www.abdulmenan.com
إظهار الكل...
ተፈጥሮ የጠራችበት እና ሸሪዓ ያፀደቃቸው የኢስላም መብቶች

https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg

FACEBOOK 👇

https://www.facebook.com/abdulmenanm

WEBSITE: www.abdulmenan.com

Audio from اللهم ارحم ابي وامي💔😭
إظهار الكل...
AUD-20210720-WA0012.mp32.03 MB
إظهار الكل...
ጀባ በጎ አድራጎት ማህበር መወያያ ግሩፕ

ጀባ በጎ አድራጎት ማህበር 😍😍😍😍 ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም የዚህ ግሩፕ ዋናው አላማ ማህበሩ በሚሰራው በጎ አድራጎት ስራ ላይ ህብረተሰቡን ማሳተፍ ነው! 😍ኑ ተባብረን አቅመ ደካሞችን እንርዳ 😍ያቅማችንን ለወገናችን እናበርክት ለበለጠ መረጃ 0911273344 0925962681 ይደውሉ @jebacharity በመግባት የሰራናቸውን ስራዎች ማየት ይችላሉ።

إظهار الكل...
ቁ1️⃣የሀይቅ ዳር መሰጅደል ቀመርን እንገባ

WhatsApp Group Invite

إظهار الكل...
7ኛ ዙር ኢማን ኢስላሚክ ኮሌጂ

WhatsApp Group Invite

إظهار الكل...
ተፈጥሮ የጠራችበት እና ሸሪዓ ያፀደቃቸው የኢስላም መብቶች

https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg

FACEBOOK 👇

https://www.facebook.com/abdulmenanm

WEBSITE: www.abdulmenan.com

=> #የጥንዶችን_ህይወት የተሻለ የሚያደርገዉ የገንዘብና የጌጣጌጥ መብዛት ሳይሆን እዝነትና ፍቅር በመካከላቸዉ መብዛቱ ነዉ ከሁሉም የሚያሳዝኑት እዉነተኛ ፍቅርን ተራ በሆኑ ቁሶች የሚቀይሩት ሰዎች ናቸዉ✅ ✍ https://t.me/joinchat/AAAAAFPp6Pp40XBRWxS3Ew
إظهار الكل...
ይቺ ናት መንገዴ !!! ኒእማዬ ይቺ ናት ይች ናት መንገዴ አመላካች ጠፍቶኝ በዝቶ መሸወዴ በአላህ እራህመት አገኘሁሽ እንዴ ያልሠማህ ላሠማህ አድምጠኝ ዘመዴ የሠሀቦች መንገድ ነው እኮ መንሀጄ መጤም አዲሥ አይደል ከነሡ ወስጄ ሠለፍይ መሆኔን አድምጠኝ ወዳጄ ጋበዝኩህ አንተንም ጠራሁክ ከደጄ የረሡሉን ፋና ተከተል ልትድን በዱንያ በአኼራ እንድታገኝ ክብርን ሠብ በሉና እንለውጥ እንጂ ይሄ መፍዘዛችን እንዳይሆንን ጎጂ ለራሣችን ወደን ለሌላው እንውደድ ይሄን የመሠለ ሡናችን እንልመድ እንላቀቅ ቶሎ ከሽርካሽርክ ወጥመድ እያሥወጣን ካለው ከእሥልምና መንገድ:: ╭─••─═••••••═─••─╮ 👑 https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg 👑 ╰─••─═••••••═─••─╯   ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
إظهار الكل...
ተፈጥሮ የጠራችበት እና ሸሪዓ ያፀደቃቸው የኢስላም መብቶች

https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg

FACEBOOK 👇

https://www.facebook.com/abdulmenanm

WEBSITE: www.abdulmenan.com

#ሌሊቱ #ሲነጋ #ሲገፈፍ #ጨለማው ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው አልኩ አልሀምዱሊሏህ ሲገለጡ አይኖቸ ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!! ╭─••─═••••••═─••─╮ 👑 https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg 👑 ╰─••─═••••••═─••─╯ MY NIQAB MY FREEDOM ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
إظهار الكل...
ተፈጥሮ የጠራችበት እና ሸሪዓ ያፀደቃቸው የኢስላም መብቶች

https://t.me/joinchat/AAAAAFhq1p9wh_zJ0JYgFg

FACEBOOK 👇

https://www.facebook.com/abdulmenanm

WEBSITE: www.abdulmenan.com

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.