cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

卂丂Ҝ ㄒㄩ乃乇

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም @Asktubgo For any promotion contact us @Abie33 channal @Asktubgo

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
290
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#stay_home Vans አዲስ የገባ Size: 38,41,42 🏷️ Price: 1,200 @babyoobad ✆ phone:0924611866 @new_brand_xo
إظهار الكل...
Having s*x with ሰራተኛ is not easy, When Every time she says "እትዬ የምነግሮት ነገር አለ" Your heart stop beating properly😜😍🤣 @Asktubgo
إظهار الكل...
Effect ለማሰራት የምትፈልጉ Pic 👉ሰልፊ 5 birr 👉ሙሉ 8 birr 👉logo/poster 10birr 👉Gift 15birr 👉sticker 10birr Pic ስትልኩልኝ ጥራት ያለው መሆን አለበት አናግሩኝ 👇👇👇👇 @babyoobad @babyoobad 👉 @xo_max
إظهار الكل...
ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ ጅንጀናውን ለመጀመር... "እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?" 😁😂 @Asktubgo
إظهار الكل...
እነሆ ለመጀመሪያ ግዜ ሔዋን ለአዳም እፀበለሱን እንዲበላ ጋበዘችው... ይሄ በሴቶች ታሪክ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ግብዣ ሆኖ ቀረ !!! @Asktubgo
إظهار الكل...
ታክሲ ውስጥ 'ፍንዳታ ፍንዳታ' የሚለው ዘፈን ተከፍቶ... #ሴትዮዋ : "ሹፌር እስኪ ዜናውን ድምፁን ከፍ አርገው"😂😂😂 @Asktubgo
إظهار الكل...
እኔ እንቺን ከማጣ... ኩፖኔ ጠፍቶብኝ ስኳር ዘይት ልጣ እኔ እንቺን ከማጣ... ዘላለም ቀበሌ ደጃፍ ላይ ልሰጣ እኔ እንቺን ከማጣ... ሰይፉ ፋንታሁን ሉጫ ፀጉር ያውጣ😁😁😁😁😜😜😄😝😄😁😂😂😁😜😝😜😂😁 @Asktubgo
إظهار الكل...
የት ነው የተወለድከው ሲባል #ሆስፒታል🏥 የሚል ትውልድ ነው መፍጠር የያብን!!😁😁😁😁😁😁 @Asktubgo
إظهار الكل...
#ዳኛ: እንዴት አድርገህ ነው የኤሌክትሪክ አጥሩን ጥሰህ ቤቱን ልትዘርፍ የቻልከው #ተከሳሽ: ክቡር ዳኛ ይቅርታ እዚህ የመጣሁት ፍርድ ለመቀበል እንጂ የሞያዬን ምስጢር አሳልፌ ልሰጥ አይደለም😜😂😁😁😁😂😂😁😁 @Asktubgo
إظهار الكل...
መቀሌ ብመጣ ናፍቀሽኝ ልስምሽ በሚሳኤል ሳተኝ ኮስታራው ወንድምሽ @Asktubgo
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.