cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@አዲስ_ጥበብ

ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ወደ ቻናላችን እንኳን ደህና መጡ እያልን በቻናላችን ውስጥ #ለፍቅር_የሚሆኑ_ገራሚ_ገራሚ_ጥቅስ_እና_ግጥሞች #astroyid_and_galaxy #ሰለ_ኤልያኖች_እና_ስለ_ጠፈር #short_music_art_drowning #ለpp_የሚሆኑ_pictures_ምርጥ_ምርጥ_ታሪክ #ለአስተያየት_ጥያቄ @rastakingg

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
256
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መተው የማትፈልገውን ነገር ግን እንድትተወው የተገደድከውን ነገር የመተው አቅም ሲኖርህ የእውነት ጀግና ነህ!
إظهار الكل...
🖤በፍቅር ውስጥ ትልቁ ነገር አብሮ መዝለቅ አይደለም ተለያይቶም መዋደድ ነው......🖤 ❤️😍
إظهار الكل...
የልብክን ስትኖር ስለ ሰዉ መጨነቅ ታቆማለክ ህሊናክ ሰላም ከሆነ ሌላዉ ትርፍ ነዉ🤷‍♀ 😘😘
إظهار الكل...
ብቸኝነትን የመሰለ ዉበት የለም 😍👍👍
إظهار الكل...
🥺#12_ሚካኤል_አባቴ_የውስጤንታውቃለህና_ያሰብኳቸውን_ነገሮች_አሳካልኝ_ለምስጋና_እንድቆም_እርዳኝ_ፀሎታች_ሁን_ይስማችሁ_ @rastakingg _ነበርኩ_መልካም_ቀን🙏
إظهار الكل...
አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው... . . . . . . . .እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔😍 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ😎፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ😇፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ🧐፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል። 😳😂
إظهار الكل...
ስልኬ ጠፋብኝ ምናምን እያለ ይቀውጠዋል እንዴ : አሁኔታህ ግን መታወቂያ የጠፋብህ ነው የሚመስለው🤔
إظهار الكل...
Stove ላይ እንደምትጥጂው ድስት ያበደርሽኝንም ብር ብትረሺው ደስ ይለኝ ነበር ...!
إظهار الكل...
የሲስተርን ልጅ እያስጠናሁት "በቅሎ" ለምን መውለድ እንደማትችል ንገረኝ ስለው... በቅሎ ሲጀመር ከስሙ እንደምንረዳው እራሷ ተወልዳ ሳይሆን "በቅላ" ነው አለኝ 😳😳😜🤣
إظهار الكل...
ሀብታም መሆን አቅቶኝ አይደለም ልጆቻችን ለምን በውርስ ምክንያት ይጋደሉ ብዬ እንጂ😜🤣😂
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.