""Eyoha""arts gallery**
Hey hey welcome to this channel New poem Amazing narration Fun sayings @hiyuye @kleopatraye @kiyunaye
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Yewnet 1 gnaa nesh👌👌👌👌👏👏👏👏👏btmmm arifff nw btm😍😍😍
#Kleopatraye
2.01 KB
Chewatashis ykr kurfiyash ynafekal🥺🥺🥺🥀🥀🥀
💔💔💔
#Kleopatraye
0.75 KB
Be fkr amlak smatsen slemnsh nore🙏🙏
Sntun chalkut enema bemaychlew gone💜💜💜✨✨✨💗💗💗
#Kleopatraye
1.75 KB
♥✦.......
ናፍቆት ሚናፍቅሽ ልብ የሚሳሳልሽ፤
አይን የሚረጋብሽ ምናብ የሚስልሽ፤
ብዕር ያንቺን ፀዳል አጉልቶ እያወጣ፤
ረግቶ ሚፁናበት ሊገልፅሽ ቃል አጣ።😍❤️❤️❤️From Kleopatraye
For Kiyu&Hiyu💖💖💖
#Kleopatraye
አዳም ግራ ገባው
ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ
ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ
ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ
ሳባን በwhats up እያቀማጠለ
ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ
ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ
ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ
የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ
ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ
አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ🤷♀🤷♀😂
#Kleopatraye
ለዚህ ነው ማላምንሽ!
.
ቃላት አሳምረው፣
ስለ ዝናብ ውበት አድንቀው የፃፉ
ዝናብ የመጣ ለት፣
ዣንጥላ ዘርግተው ተጠልለው አለፉ
ልክ እንደዚህ ሁሉ
ንፋስ ነው ዘመዴ ምናምን የሚሉ
ንፉሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ
ያንቺም ልብ እንዲህ ነው፣
ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ
ፍቅር ያካፋ ቀን ያልፋል ተጠልሎ
ለዚህ ነው ማላምንሽ
ይቅር ብዬሻለሁ
══════❁✿❁ ══════
ያለ ምንም ጥፋት ይቅርታ ጠየቅሽኝ
ግፍ ሳትፈፅሚብኝ በፍቅር አሸነፍሽኝ
በክህደት ቃሌ
ሰጠሽኝ ምሳሌ
በቃ ተሸነፍሁኝ እጄንም አነሳሁ
ይቅርታሽ ማረኸኝ እኔነቴን አጣሁ
በደሌ ሳያንስሽ በእምነትሽ ተቀጣሁ
ይቅር በይኝ እህቴ ለሰራሁት ጥፋት
ፍቅርሽን ገፍቼ ለሄድሁባት ሰአት
በጣም ፀፅቶኛል ጥፋቴን ላርማት
ያችን ቀን ላልደግማት
ይቅሮታሽን ስጭኝ ሀቁን ልናገራት
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.