cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

What we need to know😇🤔

What do you want to know about? ስለ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌻እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት በአሉን ምክንያት በማድረግ ለዋዜማው ሚወጡ የተለያዪ ውድድሮችን ከሽልማት ጋር ይዘን መተናል ያሸንፉ ይሸለሙ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
إظهار الكل...
አሜሪካ ህወሓት /TPLF/ ከአፋር እና አማራ ክልል እንዲወጣ ጥሪ ማቅረቧን ቀጥላለች። የUSAID ዋና አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ዛሬ ምሽት በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ላይ አሜሪካ ህወሓት /TPLF/ ግጭቱን እንዲያረግብና ከአፋር እና አማራ ክልሎች ወጥቶ ለድርድር እንዲቀመጥ ጥሪ ማቅረቧን ትቀጥላለች ብለዋል። ሳማንታ ፓወር ፥ የህወሓት /TPLF/ ጥቃት ይህንን ግጭት እና የኢትዮጵያን ህዝብ ስቃይ ብቻ ያራዝመዋል ሲሉ ፅፈዋል። በተጨማሪ USAID በዚህ ሳምንት በአፋር እና አማራ ክልል በግጭት ለተጎዱ ከ136 ሺህ በላይ ሰዎች ምግብ ማድረስ መጀመሩን አሳውቀዋል። በአፋር እና አማራ ክልል ህወሓት /TPLF/ በፈፀመው ጥቃት በመቶ ሺዎሽ የሚቆጠሩ ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸውን ሳማንታ ፓወር በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
إظهار الكل...
የምታያቸውን ተጠንቀቃቸው=ታስባቸዋለህና 👇 ⚜የምታስባቸውን ተጠንቀቃቸው=ታደርጋቸዋለህና 👇 ⚜የምታደርጋቸውን ተጠንቀቃቸው=ልምድክ ይሆናሉና 👇 ⚜ልምዶችህን ተጠንቀቃቸው=ዕጣ ፈንታህ ሆነው ይቀራሉና። መልካም ቀን ይሁንልን!!
إظهار الكل...
👍 1
❤️
🙏
በአፋር ክልል ለ3 ቀናት የሀዘን ቀን ታወጀ። የአፋር ክልል መንግስት ሽብረተኛ ተብሎ የተፈረጀው "ህወሓት" በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ተጠልለው የነበሩ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ያለውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሀዘን ቀን እንዲሆን መታወጁን ገልጿል። የአፋር ክልል ባንዲራ ለሶስት ቀናት ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ የክልሉ መንግስት ወስኗል። የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ህወሓት በጋሊኮማ በንፁሀን ላይ ያደረሰው ጭፍጨፋ እጅግ ዘግናኝ ነበር ያሉ ሲሆን የክልሉ መንግስት ይህን ጥልቅ ሀዘን አስመልክቶ የሶስት ቀናት ሀዘን ማወጁን ገልፀዋል። ጥቃቱን ታሪክ የማይረሳው ነው ያሉት አፈ ጉባኤዋ "ህወሓት" ድንገት በከፈተው የከባድ መሳሪያ ጥቃት 107 ህፃናትን፣ 89 ሴቶችን እና 44 አዛውንቶችን ህይወት ተቀጥፏል፤ በርካቶች ተጎድተዋል፤ በመጋዝን የነበረ የአስቸኳይ እርዳታም ሙሉ በሙሉ ወድሟል ሲሉ አስታውሰዋል። የተፈፀመውን ኢ ሰብአዊ ድርጊት ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በያሉበት ሆነው እንዲቃወሙና እንዲያወግዙ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቅርቧል።
إظهار الكل...
የጀመርከውን ቀጥል ራስህን ለማሻሻል እየጣርክ እያለ በስህተት ወደ ነበርክበት መመለስ የተለመደ ነገር ነው፤ ስህተት እንደምትሰራማ ማወቅ አለብህ፤ ዋናው መውደቅህ አይደለም መልሰህ መነሳትህ ነው! ግዴለህም ወዳጄ ተነስ የጀመርከውን ቀጥል!💪
إظهار الكل...