cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

54th 😈nigus/ኪንግ👑

የተከበራቹ መቀለጃዎች ገና ምን አያቹ 😀😁😂😈👉 ገና መጥላችዋለው ha ha😈😈እንኳን ደስ አላቹ meme ላይ music,video ተጀምሯል feta በሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
152المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Teacher: አተ! አተን እኮ ነው ምለው መፃፍ ትተህ አዳምጠኝ ! also him የደብተር ማርክ ቀን: አንተ ደደብ ለምን አባክ ነው ያልፃፍከው ☹️
إظهار الكل...
አንድ ድሃ መንገድ ላይ ሲለምንህ እንዳልሰማህ ምታልፍ ከሆነ...አንተም ፈጣሪህን ለምነህ እንዳልሰማህ አድርገህ ቁጠረው!...አንተ ፈጣሪን ለምነህ አልሰማኝም ትላለህ፣ታድያ አንተ ድሃው ሲለምንህ ለምን ዝም አልክ?...?
إظهار الكل...
​​♥️🌸ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ባህሪ ነው። ፍቅር መስዋትነት ነው ላፈቀሩት ሰው ደስታ ፣ሰላም ፣ምቾት፣እረፍት ሲሉ የራስን ደስታ አቶ ራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ የሚከፈለውን ዋጋ ነው። የእውነት ያፈቀረ ሰው ለኔለኔ ከሚል ስሜት የፀዳ ፥ ለኔ ከማለት ይልቅ ለወደደው ሰው ራሱን ሳይሰስት መስጠት ነው ለኔ።🌹🌺♥️ ፍቅር ማለት ለኔ ይሄ ነው @fegegta_bcha @fegegta_bcha
إظهار الكل...
====|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።»|==== . . አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤ ° ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤ ° ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤ ° ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤ ° አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤ ° ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤ ° እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤ ° አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤ ° አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤ ° ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤ ° መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤ ° ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤ ° አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤ ° ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤ ° እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤ ° እቤት ውስጥ በመብራት ፤ ° ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤ ° ከግራ ወደ ቀኝ ፤ ° ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤ ° አሁን ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤ ° ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜
إظهار الكل...
ወንደ ላጤ ነህ ሲንግል ነህ ደሞዝህ ከ 4000 ብር በታች ነው ዘይት ያለው ምግብ ከበላህ ሳምንታት አልፎአል በዚያ ላይ የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ብሮ ለምንድነው ታዲያ መንገድ ስትሻገር ግራ ቀኝክን ምታየው🤷🏽‍♂ #ደሞ_እንዳታደርጉት ☺️ 😂🤣
إظهار الكل...
ቆይ አንድ ተማሪ አስተማሪ ስለ ተሳደበ ዳይሬክተር ስለ ፈነከተ ሰለ ፎረፈ የቤት ሰራ ስላልሰራ ሰለ ተደባደበ ወላጅ አምጣ መባል አለበት🤔😏
إظهار الكل...
#SafaricomEthiopia: በየሳምንቱ ሁለት ስልኮችን ለደንበኞች እየሸለምን እንገኛለን በትንሽ ስራ ትልቅ ነገር ይሸለሙ:: የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት ጥበቡ ከበደና ሚኪያስ ግርማ የዚህ ሳምንት የቴሌግራም ፓኬጅ የአይፎን 13 ፕሮ ማክስ ተሸላሚ ሆነዋል :: ጥበቡ 3500 ሰዎችን ሚኪያስ 3000 ሰዎችን ወደ ቻናላችን እንዲገቡ አድርገዋል በዚህም በኮምፒተር ምርጫ ሽልማቱ ተበርክቶላቸዋል :: እርሶም ፈጥነው ወደ ቻናሉ ጆይን ያድርጉ ቀጥሎም ይህን ፁሁፍ ለ30 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: ከዚህ በፊት አጋርተው ካልተሸለሙ በቂ ሰዎችን ወደ ቻናሉ አላስገቡም ማለትነው ለአዳዲስ ሰዎች ሼር ያድርጉ:: በጉሩፓችና ቻናሎች ሼር ማድረግ የመሸለም እድሎን በእጥፍ ይጨምራል :: ይህን ሊንክ: https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0 ተጭነው ጆይን ብለው ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ ::
إظهار الكل...