cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Jabir mustefa official 💡

👉"ወዳጅ አህባብ ተከታይ ለአላህ ብየ እወዳቹሃለው ♥ ይሄ የጃቢር የግል ገፅ ነው 👍

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 446
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:21
Video unavailableShow in Telegram
الابذكر الله تطمئن القلوب♥🤍 @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
👉 አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ። በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ። ሙስሊሙን ማታለል ነው ። ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ። የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ። የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ። https://t.me/bahruteka https://t.me/Ethio_Suna_Media https://t.me/Ethio_Suna_Media
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ደስተኞች ማለት... ልባቸውን አላህን በማውሳት ያረጋጓት እና ብቸኝነታቸውን ወደ አላህ በመጠጋት ያጠፉት ናቸው ☺️ ጠበብ ያለ ኑሮ ውስጥ እንኳን ቢሆኑም በፈገግታና በደስታ ተሞልተው ታገኛቸዋለህ🥰 አላህ ከነርሱ ያርገና🤲 {الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ} "(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡" [ሱረቱ ራዕድ:28]     @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ሶላት ላይ እያለ ዉዹእ የፈታ ሰው ሶላቱን አቋርጦ በመውጣት ውዹእ አድርጎ መስገድ አለበት። ሰዎች ያዩኛል በሚል ፍራቻ ኃፍረት ይዞት ዝም ብሎ ከቀጠለ ግን፤ ከአላህ ይልቅ ሰዎችን ነውና የፈራው ከእስልምና መውጣት (ሪዳ) ውስጥ እንዳይገባ ይፈራለታል። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
إظهار الكل...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
❤❤ @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጌትዬ🥀🥀 ማንነቴን እያወቅኩ እንዴት ልለምንህ! አንተነትህን እያሰብኩ እንዴት ተስፋ ልቁረጥ! ጠይቄህ ካልሰጠኸኝ ሌላ ማን ሰጪ አለኝ! ለምኜህ ካልተቀበልከኝ ሌላ ማን ሊቀበለኝ! ላንተ አጎብድጄ ካላዘንክልኝ ሌላ ማን ያዝንልኛል! ጌትዬ ልክ ለነቢይህ ሙሳ(ዐ.ሰ)ባህርን ፈልቅቀህ እንዳዳንካቸው እዝነትና ሰላምህን በሰዪዳችን ሙሀመድ እና በባልደረቦቻቸው ላይ አውርድ! አንተ የአዛኞች አዛኝ ሆይ በእዝነትህ ይሁንብህ እኔም ካለሁበት ጭንቅ ካንተ በሆነ ፈረጃ በአስቸኳይ አድነኝ!🤲 ===== የኢማም ዘይነል ዓቢዲን(ረ.ዐ)ዱዓእ @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
በቃ አለቀልሽ! ...ብሎ ሁሉም በደመደመበት ሰዓት ደርሶ የሚያድንሽ አላህ ብቻ ነው!!! አብሽሪ የኔ መልካም😊🤍 @islamic_direction🥀
إظهار الكل...
🤍🤍 ልቤ ሲርበተበት አለመሆን ብቻ ፍርሀቱ ሲወረኝ፣ መሆን ብቻ ሰጥቶ አምላክ አሳፈርኝ። እንዴት....? በሱ መቻል ፍርሀት ይገባኛል፣ እኔ እየሸሸሁ በእጥፍ ይቀርበኛል። እና...? ዉንጀላየ ደርሶ ሽሽት ሲያሸክመኝ፣ በምህረቱ መላቅ ጌታየ ቀደመኝ። አጀብ ያንተስ ፍቅር❤️ @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
ነብዩሏህ_አደም (ዐ.ሰ )          ክፍል 1⃣   አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ አደምን ዐ ሰ ለመፍጠር በፈለገ ግዜ ጂብሪልን ወደ መሬት ወርዶ አፈር ዘግኖ እንዲያመጣ ላከው።ጅብሪልም ወደ መሬት ከወረደ በኋላ ከመሬት አፈር ሊዘግን ሲል መሬትም፦"እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው። ጅብሪልም በአላህ እጠበቃለሁ ስትለው ምንም ሳይነካት ትቶ ተመለሰ። አላህም ዘንድ መጣ'ና ፦"ጌታዬ ምድር ባንተ እጠበቃለሁ ስትለኝ ተመለስኩ" አለው። ከዚያም አላህ ሚካኢልን ላከው።ሚካኢልም ትእዛዙን ሊፈፅም ወደ ምድር ሲወርድ መሬትም፦" እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው። ሚካኢልም በአላህ እጠበቃለሁ ስትለው ምንም ሳይነካት ትቶ ተመለሰ። አላህም ዘንድ መጣ'ና ፦"ጌታዬ ምድር ባንተ እጠበቃለሁ ስትለኝ ተመለስኩ" አለው። በመጨረሻም አላህ አዝራኢልን ላከው አዝራኢልም ተልዕኮውን ሊፈፅም ምድር ላይ ወረደ'ና አፈር ሊዘግን ሲል ምድር፦" እንዳትቀንሰኝ በአላህ እጠበቃለሁ" አለችው። አዝራኢልም፦"እኔ እራሴ የአላህን ትዕዛዝ ሳልፈፅም ከመመለስ በአላህ እጠበቃለሁ" ብሏት አፈር ከተለያየ ቦታ መዘጋገን ጀመረ። ከጥቁሩም፣ከነጩም፣ከቀዩም...ዘገነ።ለዛ ነው የሰው ልጆች መልክም የተለያየው።ከዚያም አፈሩን ይዞ አላህ ዘንድ ሲቀርብ አላህም፦" መሬት ምን እያለችህ ነው አፈሩን ይዘህ የመጣሄው?በአለህ እጠበቃለሁ እንደትቀነሰኝ ስትል!እኔም በአለህ እጠበቃለሁ የአሏህን ትዛዝ ከመፈፀም በዬ ይዠ መጣሁ፡፡እንደዛ እያለችህ አፈሩን አንተ እንዳመጣህ ሁላ ነፍሳቸውንም እንድታወጣ አንተን ወክዬሀሁ" አለው። ከዚያም ከምድር የመጣው አፈር ረጥቦ ጭቃ ሲሆን ግዜ አላህ ለመላዕክቶቹ፦"እኔ ከጭቃ ሰውን ልፈጥር ነው። ፍጥረቱንም ባስተካከልኩና ከመንፈሴ በነፋሁበት ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ።" ብሎ መልዕክት አስተላለፈላቸው። ከዚያም አላህም ኢብሊስ እንዳይኩራራ አደምን በእጁ ፈጠረው።ከዚያም ለ40 አመት ያህል ጭቃው ቅርፅ ብቻ ሆኖ ከረመ።እና መላዕክት በዛ በኩል ሲያልፉ አደምን ሲያዩት በጣም ይፈሩ ነበረ...ነፍስም አልገባለትም ነበር። ከሁሉም በላይ እሚፈራው ኢብሊስ ነበር።ኢብሊስ ሁሌ ከአደም ጭቃ አጠገብ ሲያልፍ መታ አድርጎት ነበር ሚያልፈው።ያን ግዜ ሸክላ ሲመታ እሚወጣው ድምፅ ይሰማ ነበር ከዚያም ኢብሊስ ከአደም ጭቃ ጎን ላይ ቆሞ፦"አንተማ ለሆነ ነገር ነው የተፈጠርከው" እያለ በአፉ እየገባ በመቀመጫው ይወጣ ጀመር...ለመላዕክትም፦"እኔ በዚህ ላይ ከተሾምኩ አጠፋዋለሁ" በማለት ይዝት ጀመር። አላህም በአደም ገላ ላይ ነፍስ መንፋት በፈለገ ግዜ መላዕክትን፦"ልክ ሩሁን/ነፍሱን እንደነፋሁለት ሰጋጆች ሆናችሁ አጎብድዱ" ብሎ አዘዛቸው። መላዕክትም ዝግጁ ሁነው መጠባበቅ ሲጀምሩ አላህ በአደም ሩሁን/ነፍሱን መንፋት ሲጀምር ገና ነፍሱ በአደም ጭንቅላት በኩል ስትገባ አደም አስነጠሰው። መላዕክትም፦"አልሀምዱሊላህ በል" አሉት። አደምም፦"አልሀምዱሊላህ" ሲል... አላህ ደግሞ፦"ጌታህ ይማርህ" ብሎ መለሰለት። ከዚያም ነፍሱ አይኑ ጋ ስትደርስ የጀነት ውስጥ ፍራፍሬዎችን ተመለከተ አንገቱ ላይ ስትደርስ ደግሞ ፍራፍሬዎችን መብላት አሰኘው'ና ገና ነፍሱ እግሩ ላይ ሳትደርስ ሄዶ ለመብላት ተጣደፈ። ነፍሱ መላ ሰውነቱ ላይ ስትሰራጭ ከመላዕክት ሁሉ ቀድሞ ሱጁድ ያደረገለት ኢስራፊል ነበር። ከዚያም አላህ ለአደም፦"ሂድ እነዛን ሰላም በላቸው'ና ምን ብለው እንደሚመልሱልህ አድምጥ" ብሎ ላከው። ሄዶ ሰላም ሲላቸውም መላዕክትም፦"ወዐለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ" ብለው መለሱለት። አላህም ለአደም፦"አደም ሆይ! ካሁን በኋላ ይህ ያንተ እና የዝርዮችህ ሰላምታ ሆኖ ይዘልቃል" አለው። አደምም፦"ጌታዬ ዝርዮቼ እነ ማን ናቸው?" ብሎ ጠየቀው። አላህም፦"ከሁለቱ እጆቼ ምርጥ" አለው። አደምም፦"ቀኝህን መርጫለሁ ሁለቱም እጆችህ ቀኝ ናቸው" ብሎ ሲል... አላህም እጁን ሲከፍትለት አደም እስከቂያማ ድረስ ያሉ ልጆቹን ሁሉ ተመለከተ።በዚያም መሀል አንድ ብርሀናማ ሰው ተመለከተ'ና፦"ያ አላህ ይህ ማን ነው?" ሲል ጠየቀ። አላህም፦"እሱ ልጅህ ዳዉድ ነው"ብሎ መለሰለት። አደምም፦"ጌታዬ ለዚህ ልጄ እድሜውን ስንት ነው ያደረግክለት?" ብሎ ሲጠይቅ... አላህም፦"60 ነው" አለው። አደምም፦"ጌታዬ ከኔ እድሜ 40 ቀንስ'ና ለሹ ጨምረህ መቶ ሙላለት" አለው።(ለአደም የተመደበለት እድሜ 1000 ነበር) አላህም እሺ ብሎ ሞላለት'ና ምስካሪ መላዕክቶችንም አደረገ። በአላህ ፍቃድ ክፍል 2⃣ ነገ ይ     ቀ           ጥ                 ላ                      ል.............. አንበበው ዝም አይበሉ #ሟር አርጉ #ተ_ቀ_ላ_ቀ_ሉ👇👇 ቻናላችን👇join https://t.me/Al_Islam_Media_Et
إظهار الكل...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
#መግዛት ከፈለጉ በውስጥ አውሩኝ #Namaa bittu berbaade keesan na haasofsesuu 📩 @abu_hafsaa ☎️0937618788 📌Location Jimma ✈️ቦታው ጅማ
إظهار الكل...