cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Bereanism

Bereanism is the belief in open mind and reasonableness. ቤርያዊነት በክፍት አዕምሮ እና ምክንያታዊነት ማመን ነው። Beryaa'ummaan sammuu banaa fi sababummaatti amanuu dha. Beraiah Kol Ktizotheus Beraayaa Kool Kizootewos ብራያ ኮል ኪዞቴዎስ Feysah @The_healerBKK @BKK28bot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
184
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መረዳት ከበዳችሁ እንዴ??
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የገባዉ ምን እንደገባው ካሜንት ላይ ይፃፍ ።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Football lovers

ይህ ግሩፕ ማንኛውንም አይነት እግርኳስ ነክ ሀሳቦችን በማንሳት የምንወያይበት እና የምንከራከርበት ነው። የመወያያ ርእሶችን እኛ የምናቀርብላችሁን እና የራሳችሁን በመፍጠር ሀሳባችሁን በነፃነት ግለፁ። Football forever ⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽ Rule of group 👮‍♂️🧑‍⚖️📃 1 /ከእግርኳስ ውጪ መለጠፍ አይችልም 2 /መሰዳደብ አይቻልም 3 /የጥላቻ ንግግሮችን መለጠፍ አይቻልም

2.02 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ተከታዮች በቻናሌ የምለቃቸው ሀሳቦች በሰዎች የተለየ ስዕልን እየፈጠሩ ስለሆነ ከዚህ በኋላ የሚለቀቁት የኔ ብቻ ሀሳቦች ሳይሆኑ የሌሎችም አድሚኖች ይሆናል። ስለሆነም ቻናሉ ከዚህ በኋላ የኔ ብቻ አይደለም!!! መጽሐፌንም የማሳትምበትን ጊዜ አራዝሜያለሁ። ለማንኛውም በፖለቲካ አመለካከቴ ሁሉም መንግሥታት አረመኔዎች እንደሆኑ የማምንና በመንግሥታቱ ውስጥ ያሉ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አይነት ምርጥ ፖለቲከኞችን የማከብር በኃይማኖታዊ አመለካከቴ ደግሞ እግዚአብሔር በፍልስፍና ሊታወቅ የሚችል ኢየሱስም እንደሚያድን የማምን ሰው ነኝ። ባጠቃላይ ዘረኞችን፣ ሀገረኞችን (ብሔርተኞችን)፣ ጂሀዲስቶችን፣ ፌሚኒስቶችን፣ ፓንአፍሪቃኒስቶችን፣ ዴሞክራሲያዊነትና ኢዴሞክራሲያዊነትን እጠየፋለሁ። -ቢኬኬ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጉደኞች ናቸው የምር በሰላም ወጥተን መግባት ዳገተን እኮ ኢሰብዓውያን
إظهار الكل...
ውይ ጉድ... ስሞኑን ደግሞ አስገራሚው የቤጉ ልዩ ኃይል የአሶሳን ወጣት ወንዶች 🧒 ጸጉር እየመለጠ ነበር። ለማንኛውም እኔ ተርፌያለሁ... 😂🙉ወይ አሻ..
إظهار الكل...
ውድ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል አድሚን ለመሆን የምትፈልጉ 1)አማርኛ ያለምንም እንከን መጻፍ የሚችሉ እንደሰው ያለገደብ የሚያስቡ የጥላቻ ንግግር እና ፖርኖግራፊ የማይለቁ 2)አፋን ኦሮሞ ያለምንም እንከን መጻፍ የሚችሉ 3)በሌላ ቋንቋ አወዳድረን አድሚን ማድረግ ስለምፈልግ በዚህ አናግሩኝ 👉@The_healerBKK
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.