cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ባህረ ጥበባት

"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ት. ሆሴዕ 4:6 አለማወቅ እያጠፋን ነውና እንወቅ። ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @Filoppader

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 158
المشتركون
-224 ساعات
-77 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🥰 6
🙏 9
🥰 6🙏 1
إظهار الكل...
መንፈስ ታሰረ ስንል እንዴት ነው፤ አጋንንትን ማሰርስ የማን ስልጣን ነው

የህማማት እንዲሁም የንስሐ ስግደት

https://youtu.be/DclcOEaC3BI?si=TuKNvvOOqkkvPLMl

ከስር ያለፏችሁን ትምህርቶችን አዳምጧቸው ታተርፉበጻላችሁ ሰዎች ይጠሉኛል ምን ላድርግ

https://youtu.be/0taqTNWXfC4?si=fGBLnBkAH-Us8rN8

መንፈሳዊ ዝለት

https://youtu.be/c_nlIAjFDC4?si=zcanxukhQqu45w6c

🙏 8👍 1
إظهار الكل...
🛑የ 22 ቱ አሌፋት የአምልኮ እና የንስሐ ስግደት #በሕማማት የሚሰገድ ደስ የሚል የአምልኮና የንስሐ ስግደት

🙏 6👍 3🥰 1🤔 1
👍 5🙏 1
15🙏 3👍 1
🍀🕊«ጾም እስከ ስንት ሰዓት ነው?»🍀🕊 የቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ሥርዓቱ በልኬት እና በምክንያት የታጀበ ነው። ጾምን ስንመለከት አብዛኞቻችን በተለምዶ ሰዓት ሳንጠብቅ (እስከ 3፣ 6፣ 7፣ 9፣ 11 ሰዓታት እያልን) እንጾማለን እንጂ የአዋጅ አጽዋማት የተወሰነ የተገደበ ሰዓት አላቸው። ፍትሐ ነገሥታችን “ሕማማት እስከ 12 ሰዓት ይጹሟቸው፥ ሌሎቹን አጽዋማት በዓለ ልደት እና ጥምቀት ረቡዕ እና ዐርብ የሚውሉባቸው ካልሆኑ በቀር እስከ 9 ሰዓት ይጹሙ” (ፍት.ነገ አን 15፥565-566)  ብሏል። የአጽዋማትን ዝርዝር ካስቀመጠ በኋላም በዚሁ  አንቀጽ ቁጥር 572 ላይ ደግሞ “በእነዚህ በታዘዙት ጾሞች ከቀኑ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ይጹሙ፣ ... ከዚህ አብልጦ  የጾመ ግን ዋጋው ይበዛለታል፣ ከጥሉላት ምግቦች መታቀብ ካልሆነ በቀር እሑድና ቅዳሜ ግን አይጹሙ” ብሎ ወስኗል። ዐቢይ ጾም ሁዳዴ፣ ጾመ ዐርብዓ ግን ይለያል። “በዐቢይ ጾም መጀመሪያ  ሱባኤ ፀሐይ እስኪገባ ይጹሙ፣  ሌሎቹን ሳምንታት እስከ  11 ሰዓት ይጹሙ፥ በሰሙነ ሕማማት ግን ኮከብ እስኪወጣ ይጹሙ” ብለዋል። (ፍት.ነገ.አን 15፥595)። ፍትሐ ነገሥት ቁጥር 578 ላይ ደግሞ “(የሰሙነ ሕማማትን) ዓርብንና ቅዳሜን ግን ሁለቱንም በአንድነት ይጹሟቸው፣ የሚችል እስከ ሌሊት ዶሮ ጩኸት ድረስ ምንም ምን አይቅመስባቸው፣ ሁለቱን በአንድነት መጾም የማይቻለው ግን ቅዳሜን ይጹም” ተብሎ ህግ ተሠርቷል። በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የተጻፈ የጾሙ የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ) የሚጾመውእስከ 12 ሰዓት ሲሆን ከቅድስት (ከ2ኛው ሳምንት) እስከ ተጽኢኖ (የኒቆዲሞስ ዓርብ) ድረስ ደግሞ እስከ 11 ሰዓት ይጾማል:: በሰሙነ ሕማማት ግን የምንጾመው "እስከ ይሠርቅኮከብ" (እስከ ምሽት 1 ሰዓት) ድረስ ይሆናል:: +ነገር ግን ሁሉም እንደ መጠኑ ነውና ከመምሕረ ንስሃ ጋር ሊጨዋወቱት ይገባል:: በዓቢይ ጾም ለቻለ ቂጣ በጨው እየበላ: ውሃ እየተጐነጨ ሊጾም ይገባል:: በእነዚህ 55 ቀናትም ከዕለተ ሆሳዕና በቀር ከበሮ አይጐሰምም:: ጸናጽል አይጸነጸልም:: ተድላ ደስታም አይደረግም: እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፆም ወቅት🙏🙏
إظهار الكل...
👍 10🙏 2
إظهار الكل...
ሰዎች ይጠሉኛል፤ ብናገር አልደመጥም፤ ብማር አይገባኝም? ጨርሳችሁ አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ

ተናግረን የማንደመጠው፣ ሰርተን የማናተርፈው፣ ትዳር ጀምረን የማንጨርሰው፤ተምረን የማይገባን፣ በልተን የማንጠግበው፣ ነግደን የማናተርፈው ለምን ይሆን??

👍 6🥰 2
🙏 11🥰 5