cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tewhid first ( ተውሒድ ይቀደም)

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Tewhid_Firstt

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
415
المشتركون
+224 ساعات
+47 أيام
+830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሚስትህን ኒቃብ እስካላስለበስካት ድረስ ያንተ ብቻ አይደለችም።  በአይኑም ቢሆን ሌላው ይጋራሀል✅ Copy ----- paste
إظهار الكل...
ስታድግ ምን መሆን ነው የምትፈልገው? ባል። የማን ባል? ያንች ባል። የት ነው የምንኖረው? በራሣችን ቤት ነዋ፡፡ ትንሽ ነው ትልቅ? ትንሽ ናት፣ ብትሆንም ግን ፍቅር አላት፡፡ አንጣላም? ለምንድነው የምንጣላው? እሺ ብንጣላስ ? እንታረቃለና። ማነው የሚያስታርቀን? እኛው ራሳችን። ቀልብህን ከሰበርኩ ዐፍዉ ትለኛለህ ? በደንብ እንጂ ፡፡ አንቺሳ? እኔም እልሃለሁ ታዲያ አደራ ቀልቤን አትስበር፡፡ See more.... ከአንድ ወንድም እንዳገኘሁት
إظهار الكل...
baheru teka misbah nikah enmore.m4a37.95 MB
👍 3
የአሹራ ፆም። ነገ ሰኞ 9ኛው ቀን ነው። ማክሰኞ 10ኛው ቀን ነው። አላህ ያግዘን ሰኞና ማክሰኞን እንፁም። የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል።
إظهار الكل...
🔈 #ተጠንቀቁ ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት " ስራ ነው " በሚል ፕሮሰስ እያደረጋችሁ ያላችሁ ወጣቶቻችን የትም ሀገር ይሁን የምትሄዱት ስራው ምን እንደሆነ እና ለደህንነታችሁም አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጡ። " ለስራ ውጭ እንላካችሁ " የሚሉትን ደላሎችንም ሆነ ኤጀንሲዎች ፦ - ስራው ምንድነው ? - በትክክል ድርጅቱ ያለበት ሀገር የት ነው ? - የድርጅቱን ህጋዊነት የሚያሳይ ማስረጃ አሳዩን ! - ባለበት ሀገር ሕጋዊ ስርዓት የተመዘገበበትን ፋይል አሳዩን ! ብላችሁ ጠይቋቸው። ከዚህ ውጭ በተድበሰበሰ ሁኔታ " ጠቀም ያለ ገንዘብ ነው የምታገኙት " በሚል ብቻ መረጃ ፤ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ የሚደረግ የውጭ ሂደት ብታቋርጡ መልካም ነው። አንዳንድ ስለ ገንዘብ እንጂ ፍጹም ስለ ሰው ህይወት የማያሳስባቸው ደላሎች እና ኤጀንሲዎች በርካታ ወጣቶችን እያታለሉ መጀመሪያ ወዳሉት ሳይሆን ወደ ሌላ ምንም ደህንነቱ ወዳልተረጋገጠ ሀገር እየላኩ ሰዎችን በማጭበርበር ላይ ወደ ተሰማሩ ድርጅቶች እያስገቧቸው ነው። በነዚህ ድርጅቶች ውስጥ በሚቆዩበት ወቅት በርካታ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይፈጸምባቸዋል። የወጣትነት ጊዜያችሁ ሳያልፍ ህይወታችሁን ለማሻሻል ብላችሁ እጅግ ተቸግራችሁ ፤ ቤተሰብም አስቸግራችሁ ብዙ ብር ከፍላችሁ ወደ ውጭ ሀገር የምትሄዱ ልጆች ስለምትሄዱበት ሀገር እና ስራ በደንብ አጣሩ አንብቡ። ዘመኑ  የቴክኖሎጂ  ነውና በስልካችሁ ላይ ገብታችሁ የምትሄዱበት ሀገር ስላለው ደህነት፣  ስላለው የስራ ሁኔታ ፣ እናተም ትስሩታላችሁ ስለሚባለው ስራ በደንብ አረጋግጡ። በኦንላይን የማያታውቁት ሰው ወይም በማስታወቂያ " ለስራ ወጣቶችን እንፈልጋለን " ሲሉ አትመልሱላቸው። ⚠️ በቀጣይ " ጠቀም ያለ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ነው ! " እየተባለ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በብዛት ወጣቶችን በማዘዋወር አንዳንድ ድርጅቶች እያስገቡ ወጣቶችን የሚያሰሯቸውን የኦንላይን ማጭበርበር  / Online Scam / ድርጊት አይነቶችን በዝርዝር እንዳስሳለን። 📝 tikvahethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በቃ ፍርሀት አይገልፀውም ፈራሁ ግን ለምን ይሁን የፈራሁት አዎ ሳስበው ምን ኸይር ስራ ኖሮኝ ነው ማልፈራው አስባችሁታል አለሙል በርዘህ የቀብር ውስጥ ጨለማ አባት እናት ወንድም እህት ወላ ሚስት ልጆች የለ የቅርብ ወዳጅ የለ መጥፎ ሰዪአ ወይም መልካም ስራችን ቢሆን እንጂ አፈር ተጭኖብኝ እላዬ ላይ ያአላህ በእዝነትህ ሀቂቃ በዱአ እንተዋወስ
إظهار الكل...
😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንተ ብቻ ነህ እንዴ መራጩ ?
إظهار الكل...
👍 3
#የአሹራን ፆም ለመፆም ከእነዚህን ሶስት መንገዶች የቻልነውን ተግባራዊ እናድርግ ① #ዘጠነኛውን አስረኛውንና አስራ አንደኛውን ቀን መፆም( ሰኞ ማክሰኞና ረቡእ) ② #ዘጠነኛውንና አስረኛውን ቀን መፆም ( ሰኞና ማክሰኞ) ③ #አስረኛውን ቀን መፆም ( ማክሰኞ)©
إظهار الكل...
እሺ ሴቶች እሺ የሚል ነገር ከለመዱ ባላቹ ሺ ነገር ከጀረባቸው ይሰጣቿል የደበቀውን አውጥቶ ነው እንኪ ሚልሽ ስለዚህ ለባላቹ እሺታን አብዙ ከተኮፈስሽ ግትር ከሆንሽ አብሮ የመኖር ዋስትናሽ በጣም የሳሳ ነው
إظهار الكل...
👍 1
መጥፎ ሚስጥርህን በዚህች ምድር ላይ ስትኖር ሰው ሁሉ ማስጢ ር አለው ። ሚስጢሩም ጥሩ አለያም መጥፎ ሊሆን ይችላል።ጥሩ ሚስጥርህን ለሰው ብትናገር ችግር የለውም  ይሆናል ምክንያቱም ሰዎች ይማሩበታል ፣ ይበረቱበታል፣ ይጠነክሩበታል። የማንቂያ ደወልም ይሆናቸዋል ግና መጥፎ ነው የሚባለው ሚስጢርህ ለሌላ ሰው ባትናገር መልካም ነው ምክንያቱም አንዳንዱ ወንጀል ነው  አንዳንዱ ስህተት ነው አንዳንዱ መንሸራተትነው አንዳንዱ ቅሌት ነው፣አንዳንዱ ውርደት ነው፣ አንዳንዱ ካንተ የማይጠበቅ ነው እነኚህ ሁሉ ግን አንተ አትወዳቸውም። እነኚህ አንተ ራስህ ያልወደድካቸው ሚሶጥሮች ለሰው መንገሩ በየትኛውም ሁኔታ ጥሩ አይሆንም። ምክንያቱም እነዚያ መጥፎ ሚስጥሮች አንተ ራስህ ልትረሳቸው ትፈልጋለህ፣ በቅርብህ ካሉም ልትላቀቃቸው ትታገላለህ፣በመልካም ልትተካቸውም ትጥራለህ።ያለፉ ከሆነም ከአላህ ምህረት ትለምንበታለህ፣አላህም ይምርልሀል ኢን ሻአ አላህ። ይህ የሚሆነው ታድያ ሚስጢሩ አንተጋ የቀረ እንደሆነ ነው ነገር ግን ሚስጢርህን ለሰው አሳልፈህ የሰጠህ እንደሆነ አንተ ምርኮኛ ነህ። ታስርሀል መጥፎ ሚስጢርህ አንተ ብትረሳም የነገርከው ሰውም ሆነ ሰዎች አይረሱልህም፣ ሁሌም ያስታውሱታል ፣ በውስጣቸው ያኖሩታል፣ ይመዘግቡታል፣ በህሊናቸው ያመላልሱታል በዚያ ምክንያት አብዝተው ይታዘቡሀል ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ድክመት የሰውን ያነፈንፋሉ።በሰው ስህተት ይደሰታሉ።መልካም ነገር ይማሩበት ይሆን ብለህ አንተ በየዋህነት ለሰዎች የነገርከውና ከቶበትክም ረጅም ጊዜ የሆነው ሚስጢርህን ሰዎች ትኩስ አድርገው ያቆዩታል። የሆነ ቀን በመካከላቹ ችግር የተፈጠረ ቀን ያስታውሱና አንተንም ያስታውሱበታል፣ ስህተትህ፣ ወንጀልህ ውርደትህ አጋነው ያወሩታል። የራሳቸውን ድክመት ለመሸነፍ ይጠቀሙበታል ። አንተን ለማዋረድ ያነሱታል ሰው እንደሚሻሻል እንደሚለወጥ አያስቡም  ስለሆነም ሚስጥርህን ለአላህ ብቻ ንገር። ካስፈለገና ግድ ካለም  አሌህን ይፈራል ይማርበታል ብለህ ለምትተማመንበት ሰው ብቻ ይሁን። ሰባሓል ኸይር
إظهار الكل...
👍 2 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.