cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌼ፈታ TUBE™ 🌼

#እሷ ድብርት ጠናብኝ ተጨነኩኝ ውዴ እባክህ አንድ ቀልድ ልቀቅ መውደዴ #እሱ ማነሽ የኔ ውድ የምወድሽ ጓዴ #ፈታ ላይ ገብተሽ ፈታ አትይም እንዴ ╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
5 134
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቤት አልበላም ብለቹ የገፋቹትን ቂጣ ውጪ በ600 መቶ ብር ፒዛ🍕 ጋብዘኝ ማለት ነውር ነው!!
إظهار الكل...
#የAnimal_Science እምትማር ልጅ አፍቅረህ ፍቅርህን አልረዳ ስትልህ... ድሮም ከከብት ጋር እየዋልሽ ፍቅር እንዴት ይገባሻል።
إظهار الكل...
''ስሚኝማ ፤ አዎ ድስት ግጣሙን አያጣም! ግጣምሽን እስክታገኚ ድስትሽ እንዳያር ብናማስለውስ'' አንዱ እንዲህ እያለ ሲጀነጅን ሰምቼው ነው😜
إظهار الكل...
ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ... አንዱ ደውሎ ብር አበድረኝ ሲለኝ ኧረ ለራሴም የለኝም እለዋለው... ምን ቢለኝ ጥሩ ነው በቃ ዛሬ ከራሴ ለጠቀም እና ሲኖርህ ትሰጠኛለህ
إظهار الكل...
የእሱባለው ዘፈን የተሰረቀ ነው ይለኛል እንዴ... ኮንዶሚኒየም የሚሰረቅበት ሀገር ላይ ሆነን የዘፈን መሰረቅ ምን ይገርማል🤷
إظهار الكل...
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ ፈታ በሉ 😂😂😂 😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው 😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል 😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ 😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት 😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ 😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው 😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ 😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት 😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂 እናንተም ጨምሩበት
إظهار الكل...
እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈
إظهار الكل...
ጠዋት ቆሎ ማታ ደግሞ ቦቆሎ🌽
إظهار الكل...
በ Biotechnology ሁለተኛ ድግሪህን ይዘህ አምስተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የምታስተምረው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው🤣
إظهار الكل...
ክርክር የሚወደው ካድሬው ጀለስ "አዳነች አበቤ ማለት የኢትዮጵያ እናት ማለት ናት" ሲል አንዱ ምን አለ... ካላጠባችን አናምንም 😜🤣
إظهار الكل...