cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማየት የተሳነኝ

የለዉጥ ሁሉ መሠረት የአስተሳሰብ ለውጥ ነው

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
376
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Join 🙏
إظهار الكل...
✍ከመነሻችን ርቀን ነው ያለነው።በጊዜ ሂደት በተፈጠረው ክስተት ወደ ሌላኛው አለም መጥተን ከማረፊያችን በመራቃችን ምክንያት አሳማሚ ነገር ውስጣችን ተፈጥሯል።ምናልባትም ከጀነት እንዲወጣ አንደተደረገው አባታችን አደም ፍፁም የሆነ ውስጣዊ ሰላምን ላናገኝ እንችላለን።ምክንያቱም ዱንያ ናታ ጠፊ አላፊዋ ምድር ግና እኛ በእሷ ውስጥ ሰጥመን መንገደኛ መሆናችን ዘንግተን መሰጠት ከሚገባት በላይ ቦታ ሰጥተናታል።የተሟላ ደስታን እየጠበቅን ተስፋ መቁረጥ ስብራት ህመምን በየጊዜው እናስተናግዳለን ። ህመሙ፣ተስፋ ማጣቱ፣ውድቀት መሰናክሉ የመጣው ከተኛንበት ሰመመን አንቅቶ የመኖር ትርጉም ተረድተን ከጌታችን ጋር አንድንታረቅ ፈተናዎች ወደ እሱ ያቀርቡናል። ያኔ እጃችንን አንስተን ኢ....ላ....ሂ አንላለን ይህ ሁሉ የሆነው ምናልባትም ወደ መነሻችን ሊመልሰን ቢሆንስ? መነሻችን የት ነው? ጀነት ‼ጀነት ነው መነሻችን ለመልካሞቹ የአላህ ባሮች የተዘጋጀት ውብ ዘውታሪ መኖሪያ በፈተናዎች ላይ አበርትተህ አስተዋይ ልቦናን ሰጥተኸን ጌታችን ሆይ ጀነትን ወፍቀን🙏 @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal
إظهار الكل...
🔥ውድቀትን አትፍራ! ህልምህን ለማሳካት በምታደርገው ጉዞ ውስጥ ውድቀቶችህን በእርጋታና ቀለል ባለ መልኩ በማለፍ እርምጃህን ወደፊት ቀጥል። ውድቀቶችህ አስምጠው እንዲያስቀሩህ በፍፁም አትፍቀድ! ውድቀቶችህን ደጋግመህ በማሰላሰል ከተዋጥክ... ወጥመድ ውስጥ አስገብተው በራስ መተማመንህን ያወድሙታል። Join @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የመንገድ ጓድ

✍ህ ይወትህ እንዲቀየር መቀየር ያለብህ አንተ ነህ ‼ራስህን ለመቀየር ደሞ ቀኑ ዛሬ ነው‼ ሰአቱም አሁን ነው ‼ አንተ ካልተቀየርክ ማን ይቀየርልህ ? አሁን ካልተቀየርክስ መቼ? @sit_set_ur_Goal ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Ibnuabdulazizbot የተፈጠርነው ለአላማ ነው‼

ውድ ማየት የተሳነኝ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ፅሁፎችን ማቅረብ ስላልቻልን ወደ ሌላው ቻናላችን እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን ሊንኩን ይጫኑ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ @sit_set_ur_Goal የአላህ ፍቃድ ከሆነ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት በተለያዩ እይታ እየቃኘን ወደ ከፍታ መዳረሻ እናቀናለን።ለህይወት ለአላማ መሳካት ግብአት የሚሆኑና የስኬት ደጃፍ የሚያደርሱ ፅሁፎችን ያገኙበታል። የተፈጠርነው ለአላማ ነው‼ Join @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ዶክተር ካሊድ አልጅበይር እንዲህ አለ 6 ቀላል መንገዶች ከሞት ቡሃላ አጅርን ለማግኘት ። 1_በመስ ጂድ ላይ አንድ ቁርአን መተው ስዎች እንዲያነቡት ማመቻቸት 2_በሆስፒታል ተንቀሳቃሸ ወንበር(ጋሪ) ለበሸተኞች መቀበያ ማስቀመጥ 3_በመሰጊድ ግንባታ በአንድ ስሚንቶ ከረጢትም ቢሆን መሳተፉ 4_በብዙሃን ህዝብ መገልገያ መሃከል የውሃ መጠጫ ጋን ማስቀመጥ 5_ዛፉ መትከል በዛፏ የተጠቀመበት ሁላ አጅር ታገኝበታለህ 6– ከዚህ ሁላ የሚቀለው ግን ይህንን ሜሴጅ ለሌላው ማስተላለፉ በስሩበት ልክ አጅሩን እዲያገኙ። ሼር ሼር ሼር @IslamisGift @IslamisGift
إظهار الكل...
🌙 ጨረቃ ስትወጣ 🌙 ፅልመቱ ነገሰ ብርሀንን ተጋፍቶ አሊሙም ተጓዘ ደረሳን ተክቶ እሻራውን ሊያኖር ቦጋገን አመቀ ጨረቃ ስትወጣ ብርሀኑ ደመቀ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን በጉጉት ስትጠብቁት የነበራችሁ ቀኑ ራቀ ብላችሁ የተንቆራጠጣችሁት ናፋቂዎቻችን እንዲሁም ፍላጎቱ ኑሯችሁ ግን ለመታደም ያልቻላችሁ ውድ ቤተ ሰቦች የጥበብ ቤት በጥበብ ተውቦ በብእሩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን ይዞላችሁ ብቅ ብሏል። የፊታችን ጁመአ መስከረም 2 በ10:30 በእምቅ ጥበብ ለመመራት ጎራ ይበሉ ምሽቱ የተዘጋጀው ለ 21ኛ ጊዜ ሲሆን 🌙ጨረቃ ስትወጣ🌙ብለነዋል እርሶም ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ትኬቱን በመግዛት የዝግጅቱ ተከፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል እንዳያመልጦ ! "በቀለም ጠብታ ማንነት ሲረታ!" ማ ሳ ሰቢያ ‼️ የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ በፍጥነት ትኬቱን ይግዙ ። አድራሻ ቤተል ቡኻሪ ኢ ንስቲትዩት አዳራሽ ሼር ሼር ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመዶን ይጋብዙ @IslamisGift
إظهار الكل...
kastu " "balw
إظهار الكل...
Dear all Muslim Brothers and Friends, Please 1. Don't write GOD Please Write always "Allah" Because there is no description of GOD in the HOLY QURAN. 2. Don't say "Mosque" Always say "Masjid" Because Islamic Organization has found that Mosque means, Mosquitoes. 3. Don't write "Mecca" write always correctly "Makkah" Because Mecca means House of Wines. 4. Don't write "Mohd" write always completely "Muhammad" Because Mohd means The dog with big mouth. If you have package, Please forward it to our Muslim Friends. ﺍﻟﺮﺟﺎﺀ ﺍﺭﺳﺎﻟﻬﺎ ﺍﻟﻰ ﺍﺻﺪﻗﺎﺋﻚ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ Muslim population: 1. Afghanistan 100% 2. Albania 75% 3. Algeria 99% 4. Angola 25% 5. Argentina 2% 6. Australia 2.09% 7. Azerbaijan 93% 8. Bahrin 100% 9. Bangladesh 85% 10. Bhutan 5% 11. Brazil 0.6% 12. Burma 10% 13. Canada 1.48% 14. Cntral africn rpblc 55% 15. China 11% 16. Egypt 94% 17. Ethopia 65% 18. Fiji 11% 19. France 7% 20. Georgia 11% 21. Germeny 3.4% 22. Greece 1.5% 23. Guinea 95% 24. Guyana 15% 25. Hongkong 1% 26. India 14% 27. Indonesia 95% 28. Iran 99% 29. Iraq 97% 30. Isreal 14% 31. Italy 1% 32. Japan 1% 33. Jordan 95% 34. Kenya 30% 35. Kuwait 89% 36. Lebanon 70% 37. Libya 100% 38. Maldives 100% 39. Malasiya 52% 40. Mauritius 19.5% 41. Mayotte 99% 42. Nigeria 75% 43. Oman 100% 44. Pakistan 97% 45. Phillipines 14% 46. Qatar 100% 47. Romania 20% 48. Russia 18% 49. Saudi arab 100% 50. Singapore 17% 51. Somalia 100% 52. Sri lanka 9% 53. Sudan 85% 54. Syria 90% 55. Tazakistan 85% 56. Tanzania 65% 57. Thiland 14% 58. Tunisia 98% 59. Turkey 99.8% 60. UAE 96% 61. UK 2.5% 62. USA 3.75% 63. Uzbekistan 88% Where the Prophets originated: Adam(A.S) - Sri Lanka Nooh(A.S) - Jordan Shoaib(A.S) - Syria Saleh(A.S) - Lebanon Ibrahim(A.S) - Palestine and died in iraq Ismail(A.S) - Saudi Arabia Yakoob(A.S) - Palestin yahya(AS) palestine zakariya (AS) palestine Ishaq(A.S) - Palestin Yusuf(A.S) - Palestin Looth(A.S) - Iraq Ayub(A.S) - Jordan Hood(A.S) - Yamen Nabi-Muhammad S.A.W) - Saudi Arabia Ages of Prophets: Adam(A.S) - 1000 Yrs Nooh(A.S) - 950 Yrs Shoaib(A.S) - 882 Yrs Saleh(A.S) - 586 Yrs Zakariyya(A.S) - 207 Yrs Ibrahim(A.S) - 195 Yrs Sulaymaan(A.S) - 150 Yrs Ismail(A.S) - 137 Yrs Yakoob(A.S) - 129 Yrs Musa(A.S) - 125 Yrs Ishaq(A.S) - 120 Yrs Haroon(A.S) - 119 Yrs Yusuf(A.S) - 110 Yrs Eesa(A.S) - 40 Yrs NABI MUHAMMAD(S.A.W) - 63 Yrs Plz don't keep it in your inbox, share the knowledge.!! @IslamisGift
إظهار الكل...