cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tom Abe 🌐

🔰Welcome To Tom Abe official TG Channel.🔰 We Sharing All types of information, refer n earning apps/software...if u like to than join our channel ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © 2023 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💪Powered By @temesgenabebe

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 204
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
TheB.AI - Your All-In-One AI Platform

TheB.AI is your all-in-one AI platform, featuring models from OpenAI, Google, Anthropic and so on. Our platform serves as the one-stop solution for all your AI needs.

👍 2
​✅ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ-ገጾችን እንጠቁማችሁ! 📌 http://gen.lib.rus.ec/ - ይህ ድረ-ገጽ ማንኛውም አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ ከሚገኙ መፅሀፎች መካከል። 🔺የትምህርት መፅሀፎች፤ 🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤ 🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ 🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡ 📌 http://sci-hub.org/ - ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ - በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ። 📌 https://bookboon.com/ - ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድረ-ገጽ ነው፡፡ 📌 http://bookzz.org/ - ቡክዚ አለማችን ላይ ትልቅ የመጸሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጸሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል። 📌 www.allitebooks.com/ - ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛሉ፡፡ @tomabe2
إظهار الكل...
allitebooks.com - allitebooks Resources and Information.

allitebooks.com is your first and best source for all of the information you’re looking for. From general topics to more of what you would expect to find here, allitebooks.com has it all. We hope you find what you are searching for!

إظهار الكل...
Encurtador de Link

Encurtador de Link | O melhor encurtador de links e urls gratuito da internet.

Republic Airdrop 👇በዚህ ሊንክ አፑን አውርዳችሁ ተመዝገቡ👇 Hey! Join RepubliK, home of the interaction economy. Where every action is rewarded! https://app-link.republik.gg/lWg9ay8umFb Profile Picture እንዲሁም ሌሎች የእናንተን Information አስገብታችሁ ጨርሱ አሁን በቻላችሁት አቅም #XP ለመሰብሰብ ሞክሩ XP ለመሰብሰብም👇 1: Daily Login 2: የሰውን Post ላይክ ማድረግ 3: እዛው ሰውን Follow አድርጋችሁ Follow back እያደረጋችሁ Follower መሰብሰብ (ግሩፓችን ላይ Follow to follow መደራረግ ትችላላችሁ) 4: Photo/Video ለቃችሁ Like መሰብሰብ ነገ Airdrop ይሰጣል እየተባለ ነው ፍጠኑ በዛውም Follow , Like እያረጋቹኝ 👇በዚህ ሊንክ አፑን አውርዳችሁ ተመዝገቡ👇 Hey! Join RepubliK, home of the interaction economy. Where every action is rewarded! https://app-link.republik.gg/lWg9ay8umFb
إظهار الكل...
Join the Revolution.

Hey! Join RepubliK, home of the interaction economy. Where every action is rewarded!

Photo unavailableShow in Telegram
የድሮ ፎቶዎችን ጥራታቸው የሚጨምር ዌብሳይት! 🔺ይህ ዌብሳይት በማሽን Learning የሚያስብ ሲሆን የቆዩ ፎቶዎችን ጥራት መጨመር እና ፎቶው ላይ ያሉትን የጭረት መጠኑን መቀነስ ይቻላል። 🔺HotPot ላይ የሚፈልጉትን ፎቶ UPLOAD በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ@tomabe2
إظهار الكل...
የድሮ ፎቶዎችን ጥራታቸው የሚጨምር ዌብሳይት! 🔺ይህ ዌብሳይት በማሽን Learning የሚያስብ ሲሆን የቆዩ ፎቶዎችን ጥራት መጨመር እና ፎቶው ላይ ያሉትን የጭረት መጠኑን መቀነስ ይቻላል። 🔺HotPot ላይ የሚፈልጉትን ፎቶ UPLOAD በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ@tomabe2
إظهار الكل...
Restore photos: remove scratches, sharpen colors, and enhance faces with AI

Restore and repair photos with AI. Remove scratches, sharpen colors, and enhance faces in seconds. Our picture restoration service repairs both color photos and black & white ones.

Photo unavailableShow in Telegram
ሁለቱ ወንድማማቾች በአንድ ቀን ሎተሪ የደረሳቸው ሲሆን ግን የአንዱ $7 የአንዱ ደግሞ ወደ $290,000,000 ነበር እናንተ የመጀመሪያውን ሰው ብትሆኑ ምን ይሰማችሁ ነበር @tomabe2
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
5ቱ ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ(Anti - Virus) መተግበሪያዎች ለአንድሮይድ! 1️⃣ Bitdefender Antivirus Free ፈጣን፣ቀላል እና ሃይለኛ የጸረ-ቫይረስ መተግበሪያ ሲሆን ስልኩን ስካን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስልክዎን የሚጠብቅ ነው። 2️⃣ Sophos Intercept X ስልክዎን ከቫይረስ ስጋት ከሚጠብቁት ማልዌር ጥበቃ ከሚያደርጉት ውስጥ አንዱ ነው። 3️⃣ The Antivirus Mobile app የስልክዎን ደህንነት የሚጠብቅ ቀላል በይነገጽ እና ጠንካራ የፀረ-ቫይረስ ሞተር አለው። 4️⃣ The Antivirus app ከማልዌር፣ትሮጃን እና ሌሎች ቫይረሶች ለመከላከል ይረዳል። 5️⃣ Traced Mobile Security ማልዌር ፈልጎ ማግኛ፣ ፀረ ቫይረስ ጥበቃ እና (PRIVACY) ግላዊነት በተጠንቀቅ ይጠብቃል። #Anti_Virus 🔰 @tomabe2
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📨 1ሺ በላይ ተከታይ ያለው አሪፍ እይታ ያለው የቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ ያናግረኝ። 👛 Price - @YoniRoyal
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.