cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

BEKA Graphics Design

Our work is 1.Design any mask you want 2.Design business card 3. Design logo 4. Design Banner @Beka300 @JUST_LIKE_YOUR_SELF

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
220
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#MoE በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንደሚወስዱ ተገለፀ ! የትምህርት ሚኒስቴር የ 2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ በዛሬው እለት መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒኤችዲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ከ12ሺ ህ በላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በአካባቢው የትምህርት መሰረተ-ልማቶች ሙሉ ለሙሉ በመውደማቸው ፈተናቸውን በአካባቢያቸው በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንደሚወስዱ ገልፀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተፈታኞች በአካባቢያቸው በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና ትምህርት ቢሮዎች ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡ በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተፈታኞችን በክልሉ ወደሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የማጓጓዝ ስራዎች እንደሚሰሩ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ተፈታኞቹ ፈተናቸውን የሚወስዱባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም መቐለ ፣ አክሱም ፣ አዲግራት እንዲሁም ራያ የኒቨርስቲዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ምንጭ፦ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር @Neaeagov @Neaeagov
إظهار الكل...
የ12ኛ ክፍል ፈተና መዘግየት ከፍተኛ ቅሬታ አሳድሯል። በ2012 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መውሰድ የነበረባቸው ተማሪዎች እስካሁን ፈተና አልወሰዱም፤ ፈተናውን የሚወስዱበት ቀንም አልታወቀም። ከሰሞኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና ተቆርጦ ለህዝብ እንዲነገር ለትምህርት ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጥቶ እንደነበር ይታወሳል። ትምህርት ሚኒስቴር ፥ "ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ለማሳወቅ ለፈተናው የሚያስፈልጉት 400 ሺህ ታብሌቶች ወደ አገር ውስጥ አልገቡም" የሚል ምላሽ ነበር የሰጠው። ከወራት በፊት የ12ኛ ክፍል ፈተና በጥር መጨረሻ ለመስጠት ታስቧል የሚሉ መረጀዎች ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ሲገለፅ ነበር። ዛሬም ድረስ የፈተናው ቀን አልተወሰነም ፤ ጭራሽ አልታወቀም። ከፈተናው መዘግየት ጋር በተያያዘ ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆች በተለያየ መልኩ ቅሬታ እያሰሙ ይገኛሉ። ትኩረት እንዲሰጥም እያሳሰቡ ነው። ጉዳዩ በቀላሉ የሚታይ እንዳልሆነ አጥብቀው በማስገንዘብ ፤ በአስቸኳይ የፈተናው ቀን ተቆጦ እንዲገለፅ ፤ ፍትሃዊ ፈተና እንዲሰጥ፣ አለመረጋጋት ባለባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ ተማሪዎችም የሚያማክል ስራ እንዲሰራ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ በፈተናው መዘግየት ሳቢያ ለከፍተኛ የስነልቦና ጫና መዳረጋቸውን ገልፀዋል። በመንግስት / ትምህርት ሚኒስቴር በኩል የሚሰጡ እርስ በእርስ የተጣረሱ መረጃዎችም በመንግስትና በሚኒስቴሩ ላይ ያላቸውን እምነት እየሸረሸረው መምጣቱን አሳውቀዋል። ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ከትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ ለማግኘት ስልክ ብንደውልም፤ በፅሁፍ መልዕክት ብናስቀምጥም መላሽ ማግኘት አልቻለም ፤ ምላሽ እንዳገኘን እናሳውቃለን። @Neaeagov @Neaeagov
إظهار الكل...
የደቡብ ክልል የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆናል። የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ትምህርት ቢሮ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን ዛሬ አስታውቋል። በሲዳማ ክልል እና በደቡብ ክልል ለፈታና ከተቀመጡ 352,806 ተማሪዎች ወደ 322,136 የሚሆኑት ወደ 9ኛ ክፍል ማለፋቸውንና ይህም ከመቶ 91.3% መሆኑን ቢሮው አሳውቋል። በማረም ወቅት መልስ መስጫ ወረቀት በትክክል ያለማጥቆር፣ የስም ስህተትና የመለያ ኮድ ስህትት የታዩ ችግሮች መሆናቸውን ተነስተዋል። ይህን ችግር እንግሊዝ ሀገር ካለው DRS ከሚባል ሶፍት ዌር ካምፓኒ ጋር በመነጋገር መፈታቱንና በቀጣይ ይህ ችግር እንዳይገጥም ተማሪዎች መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው ተገልጿል። በአጠቃለይ የማለፊያ ነጥብ ኮቪድን ታሳቢ በማድረግ ለወንድ 41፣ ለሴት 40 እና ማየት ለተሳናቸው 39 ሆኖ ተወስኗል። በተያያዘ የ9ኛ ክፍል ቅበላ በሁሉም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከየካቲት 1-2 ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው በየካቲት 3/2013 ዓ.ም መሆኑንና ተማሪዎችም በተገለጸው ጊዜ አስፈላጊ ቁሳቁስ በማዘጋጀት ትምህርት ቤት እንዲገኙ ተብሏል። ምንጭ፦ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ @Neaeagov @Neaeagov
إظهار الكل...
Wait for it 😂😂😂 I'm dead @Aladeenmotherlovers
إظهار الكل...
2.57 MB
SHOP EMPIRE Contact @mike_21x and @Suraa07 We will deliver for u brand new 2021 high quality products m Brand Clothes 👜👚👕👖👗 Shoes 👞👠👡👟👢 Bags 👜💼 Every thing u want Call +251925415838 for more , delivery all over addis 👚👕👖👔👗👙👠👡👒👟🎒👜👓 https://telegram.me/newproducts1
إظهار الكل...

إظهار الكل...
afro fashion store👠👟🛍👓

✍🏾this channel is all about fashion and business,👩🏾‍🦱where u can get original products

Selam selam endet nachuleng Zare adis negr alen Lee Christmas day pari Asebenale ena Yet yehunelachu eski Lion adama 🖐 Next ✋ Elegant 🖖 Beer court🤘 😜😜😜😜😜liqewex nw Yemechachu #blackparent 😉 #kingparet @nfpics 2021 day party Adama 🤪🤪🤪🤪
إظهار الكل...
Duraa brand shoe 👟 Place sheger, asella, adama,.. price fixed ... No +251928186860 https://t.me/rayyite
إظهار الكل...
brand shoe 👟

Place sheger, asella, adama,.. price fixed ... No +251900636913

Hey
إظهار الكل...