cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@Peterkiyu

' °°° Łõrd shαιι ɖɛιίvεr mε ƒrôm ɛvɛrɣ ɛvίι ωοrκ" 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/peterkiyu @Peterkiyu በዝህ cԋαɳɳҽʅʅ ✅መንፈሳዊ ትህምርቶ ✅አዳድስ መዝሙሮች ✅ለProfile የሚሆኑ ጥቅሶች ✅ግጥምና ስኔ-ጽሑፍ Admin-@Peterkiyu +251918971161 Discussio:@𝙿ҽƚҽɾ𝚏𝚎𝚖α𝚝𝚎

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
229
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር👇 https://t.me/bereketlemma
إظهار الكل...
Full_Album_Bereket_Lemma_ያቦቅን_ስሻገር_yqCfB1Ulfxw_140.m4a71.77 MB
ኢየሱስን መከተል ጣፋጭና ትርጉም ላለው ሕይወት ወሳኝ ጥቅም አለው። ይህ የሚሆነው ግን የእጁን ሥጦታ አይተህ ሳይሆን የፊቱን ክብር አይተህ ስትከተለው ነው🌟
إظهار الكل...
ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Song sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
إظهار الكل...
ብቻውን_መራኝ_Bereket_Fekadu_New_Protestant_song_BECHAWEN_ME_LsTM32cP.m4a6.90 MB
🔥🔥🔥🔥 😭😭😭😭 yOomu Naaf Ammanamta😭😭🙏🏼 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 @Peterfedko
إظهار الكل...
2.33 MB
3🔥 1
ሀበሻ ብቻ ነው "እግዚያብሔር ይስጥልኝ"  ስትለው ፡ "ኧረ ችግር የለውም" የሚለው !!!🙄😲😂                ከፈጣሪም አይፈልግም
إظهار الكل...
.             ኢየሱስ  ቃለአብ መንግስቱ - New Clip Channel @Yezema_Tube New bot @YezemaTube_bot Youtube.com/@Yezematu ♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
إظهار الكل...
ኢየሱስ_Eyesus_ቃለአብ_መንግስቱ_Kaleab_Mengistu_New_Amharic_Gosp_r0JRDvWc.m4a4.95 MB
🔥 2
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤❤🔥🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 #join #Like #Share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @MaranataFellowship @Peterkiyu For_some_comments👉 @Peterfedko
إظهار الكل...
ህያው መስዋዕት ሮሜ መልዕክት 12 ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው፥ ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ። እግዚአብሔር ልጁን እንደ መሥዋዕት ለእኛ ሰጥቶናል። እኛ ደግሞ ራሳችንን ለእግዚአብሔር መልስን እንሰጠዋለን። በብሉይ ኪዳን የሚቃጠል መሥዋዕትንና የኃጢአት መሥዋዕትን የመሳሰሉ ብዙ የመሥዋዕት ዓይነቶች ነበሩ። ጳውሎስ ለእግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ የመሰጠትን አሳብ ለማመልከት እንስሳው ሙሉ በሙሉ ስለሚቃጠልበት የሚቃጠል መሥዋዕት ነበር የሚናገረው። ጳውሎስ ሁለንተናችንን ለእግዚአብሔር መልሰን መስጠት እንዳለብን ያስረዳል። ነገር ግን ለእግዚአብሔር የምናቀርበው መሥዋዕት ከኃጢአት የተለየ ቅዱስ መሆን አለበት። እግዚአብሔርን የምናስደስተው በዚህ መልኩ ነው። ለእግዚአብሔር የምናቀርበውን የመጨረሻ አምልኮ የምንገልጸው እንደዚህ ነው። ብዙውን ጊዜ ስለ አምልኮ ስናስብ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለምንዘምራቸው መዝሙሮች፥ የቃለ እግዚአብሔር ስብከት፥ ወዘተ እናስባለን። ስሜታችንን በብዛት ካንጸባረቅን ፍሬያማ አምልኮ ያካሄድን ይመስለናል። ጳውሎስ ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ አምልኮ የሚጀምረው ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ በመስጠት እንደሆነ ያስተምራል። ለእግዚአብሔር ክብር የተቀደሰ ሕይወት መኖር አለብን። ✍️ ያዕቆብ
إظهار الكل...
ፈተናን ለማሸነፍ. . . ! እያንዳንዱን ፈተና ልታሸንፈው የምትችለው አእምሮህ ከስሜትህ ሲበረታ ብቻ ነው። ስለዚህ እየደረሰብህ ያለውን ፈተና ለማሸነፍ አዕምሮህን ተጠቀም!! ✍️ ያዕቆብ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.