MRCS 9-12
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️ 9-12 ✔️ Notes from MRCS teachers. ✔️ Workbooks , worksheets and questions. ✔️ Facilitating the learning-teaching process via telegram!
إظهار المزيد1 085
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
1 085
Dear grade 12 N.S. your yearly project presentation is held on Thursday . You have to prepare documents, ppt and other requirements . Document and prototype submission day is Tuesday . Come up with some great ideas all about presentation and events for your great memory you should have. We have meeting on Monday except Sador all of you must come to school for your class as well as for our meeting . Have a nice weekend .
1 085
ለ 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ
ከ 20/05/2016 ዓ ም -24/05/2016 ዓ ም final exam ግማሽ ቀን በቻ ነው
ነገ ቅዳሜ ትህምርት የለም
1 085
#ማስታወቂያ
በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርትቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡
በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁ ውስጥ በማካተት መመደብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
የትምህርት ሚኒስቴር
1 085
ለሁሉም የ2015 E.C የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዝርዝሩ ውስጥ ተካትተዋል። ስለዚህ የዩንቨርስቲ ምርጫችሁን እስከሚቀጥለው ሳምንት 07/02/2015 E.C . ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደ ማህበራዊ ሳይንስ መቀየር ይቻላል::
1 085
ሰላም ይህ ለ2015 ክፍል 12ኛ E.C ተማሪ የዩንቨርስቲ ምርጫችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በዝርዝሩ ውስጥ ይገኛሉ። ስለዚህ ምርጫዎን እስከሚቀጥለው ሳምንት 07/02/2015 E.C ድረስ ለመቀየር ዝግጁ ይሁኑ
