cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Anchors

♻️ Anchor For cross @robsentalew #OPTIMISTIC_YOUTH_FOR_ETHIOPIA

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 292
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
TikTok

إظهار الكل...
ምቾት ለሴቶች - የዲላ ዩኒቨርሲቲ

ምቾት ለሴቶች - የዲላ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅ ፡ ፅዮን ሙሴ በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ዩቲዩብ-

https://www.youtube.com/southradioandtelevisionagency

ቴሌግራም -

https://t.me/joinchat/southradioandtelevisionagency

ዌብ ሳይት - http://www.srta.gov.et ትዊተር -

https://twitter.com/SouthRadioandT4

ተመርቀዉ ስራ አጥ ሆነዋል ከተመረኩ በሆላ ስራ አጥ እሆናለሁ የሚለዉ አሳስቦታል እንግደውስ አደስ መረጃ ላካፍላቹ purpose black Ethiopia- Africa ስያሜው ያደረገው ተቋሙም በሚቀጥሉት አስር አመታት ዉስጥ ለአንድ ቢሊዮን ጥቁር ህዝቦች አገልግሎት የሚሰጡ የኢንቨስትመንትና የንግድ ተቋማትን በመገንባት የሚንቀሳቀስ ሲሆን በሂደቱም አንድ ሚሊዮን ጥቁር ሚሊየነሮች ለመፍጠር አቅዷል የዚህ እቅደ አካል መሆን ይፈልጋሉ እንግደውስ በዉቢቷ ከተማ ሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ በዕለተ ዓርብ ከቀኑ በ9:30 ከቀደሞ የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ባለቤት እና purpose black Ethiopia-Africa መስራች ከሆኑት ከደ/ር ፍስሀ እሸቱ ጋር እናሳልፍ መግቢያ በነፃ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Dilla University fresh students

More Information for fresh students!

ለዲላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ነገን ዛሬ እንስራ! እንዴት?

በዲኬቲ ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሮጀክት የተዘጋጁ ለዩኒቨርስቲ ህይወት ስንቅ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ።

ተማሪዎች ከቤተሰብ ርቀው ቆይታቸውን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሲያደርጉ የሚይዙት የሕይወት ስንቅ ምንድን ነው? በነገ የተስፋ ሻማ የሚለኮስ የዛሬ አገልግል ምን ቢቋጠርበትስ ይሞላል? ዛሬ ያለ ነገ ትላንትስ ያለዛሬ እውን ሙሉ ቀን ነውን? የነዚህንና የሌሎች የሕይወት ጥያቄዎችን መልስ ይዞ የመጣ ፕሮጀክት Dkt Ethiopia አዘጋጅቶላችኋል። እኔም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ ሳልፍ አምስት አመት እንደ አምስት አመት ሳይሆን እንደ ወራት ቆጥሬ እንዳልፍ ራሴን እንዳስተምር ነገየን እንዳይ በፍቅር የተሞላ ልብ ይዤ እንድወጣ አድርጎኛልና እነሆ በ Dkt Ethiopia Temari net የተዘጋጀውን አጭር ቪዲዮ እንድትመለከቱ እንድትማሩ እጋብዛችኋለሁ። ግቡና ቁምነገር ሸምቱ ገብዩ ተቀባበሉ እላለሁ። "አምባዬ ጌታነህ"የቀድሞ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ። https://www.youtube.com/watch?v=zjLUxCeHisl
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ነገን ዛሬ እንስራ! እንዴት?

በዲኬቲ ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሮጀክት የተዘጋጁ ለዩኒቨርስቲ ህይወት ስንቅ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ።

የእስልምና እምነት ተከታዮች ወንድሞቼ እና እህቶቼ በአጠቃላይ ወዳጆቼ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ-ሙባረክ ብያለሁ!!! መልካም በዓል
إظهار الكل...