cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች

ትምህርታዊና ወቅታዊ የመረጃ ልውውጥ የሚደረግበት ቻናል

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 187
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማሳሰቢያ :-ለመ/ራን የተማሪዎች የክፍል ቅደም ተከተል በተስተካከለ መልኩ ተቀምጠዋል።በዚህ መሰረት ሁሉም መ/ር የተሳሳተ ክፍል እንዳይገባ ለማሳወቅ እንወዳለን። ልዩ ፍላጎት ያላቸው መ/ራን እና ተማሪን መሰረት ያደረገ የክፍል ምደባ ነው። ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች:- 1.የወንበር እጥረት ልኖር ስለሚችል ከሌላ ክፍል እንዲያመጡ ማድረግ 2.በተለይ 1&2 ክፍል ተማሪዎች መደነጋገር እንዳይፈጠር እገዛ ብታደርጉ ፨ክፍሎቹ የሚገኙበት ቦታ፦ 1.አዲሱ ህንፃ ላይ=6-7-8 ክፍል 2.አሮጌ ህንፃ ላይ=5-4-3-2ክፍል 3.plan interinatonal=1ኛ ክፍል ።ለሚታደርጉት ቀና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን
إظهار الكل...
7.47 MB
10.59 MB
ከ4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ስለሚጅምር ሁሉም ተማሪ ከጥዋቱ 2፡00 ላይ በመገኘት እንድትማሩ እናሳውቃለን
إظهار الكل...
👍 14
ከ4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ለማስተማር ተመዝግባችሁ በተለጠፈው ፕሮግራም መስረት ተግኝታችሁ እንድታስተምሩ በጥብቅ እናሳስባለን
إظهار الكل...
👍 6
ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች በሙሉ አርብ (በ25/01/2016 ዓ.ም)በኢሬቻ ዋዜማ በዓል ምክንያት መንገድ ስለምዘጋ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን። አአ ትምህርት ቢሮ
إظهار الكل...
👍 10🎉 6🤩 5😁 1
ጉዳዩ፦ ውጤት ማሳወቅን ይመለከታል 👉በ2015ዓ.ም የ6ኛ ክፍለ ከተማ አቀፍ ፈተና ሳይፈተኑ ከክልል እና ከሀገር ውጪ በመሸኛ የመጡ ተማሪዎች ወደ 7ኛ ክፍል ለማለፍ ከቢሮ ፈተና ተዘጋጅቶ እንዲፈተኑ ተደርጓል፤ 👉 በዚህም መሰረት ውጤታቸው 👉 ወደ 7ኛ ክፍል የሚያሳልፋቸው 7ኛ ክፍል እንዲገቡ 👉ወደ 7ኛ ከፍል የማያሳልፋቸው(ያላለፋ) ደግሞ 6ኛ ክፍል ገብተው እንዲማሩ እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ 👉በፈተናቸው ውጤት መሰረት ወደ 7ኛ ክፍል ሳይዛወሩ 7ኛ ክፍል ተመዝግበው የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርታቸው ተቀባይነት የሌለው ሲሆን ለሚፈጠረውም ስህተት ያስተማረው ት/ቤት ሀላፊነቱን የሚወስዱ ይሆናል ፡፡ ማሳሰቢያ 👉ተፈትነው ውጤት ያልመጣላቸው  ተማሪዎች ካሉ ሪፖርት ይደረግ
إظهار الكل...
የተቆረቆረው ሲወጣ
إظهار الكل...
ቴራዞው ሲሰራ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊሾው በስራ ላይ
إظهار الكل...
የጥቁር ሰሌድ ቀለም ቅብ
إظهار الكل...
ሊሺው ሲጠናቀቅ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.