cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤️ፍቅር 💔😣

በዚህ Channel የምንለቃቸዉ ዘፈኖች እንደወረዱ ነዉ ተዝናንተው #share ያርጉ &የድሮ ዘፈኖችም አሉበት @ፈታ በሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ዝም_ብለህ_ቀጥል ... ታዲያ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ለመስማት ጆሮህን ከሰጠሀቸው ወደራሳቸው ደረጃ እንዲያወርዱህ ትፈቅድላቸዋለህ:: 📌ሁሉም ሰዎች አስተያየት አላቸው:: በተለይ ራዕይ የሌላቸው ሰዎች በልዩ ልዩ አስተያየት የተጠቀጠቁ ናቸው:: ''አይሆንም'' መባልን አትፍራ ህልምህን በፍፁም ለሚጠሉህ ሰዎች አትስጥ:: የራሳቸውን ህይወት ዓላማ ማሳካት ለተሳናቸው ልብህን አትክፍት:: አንተ ውስጥ ያለውን ድምፅ ስማ ለአይንህ መከለያ አድርግለት:: የሚጠሉህ ሰዎች ከአንተ ይልቅ ሲሳካላቸው አይተህ ታውቃለህ? የሚሳካላቸው ጥላቻቸው ብቻ ነውና ቢሳካልህ እንኳን ይበግናሉ፤ ቄንጥ ያወጣሉ እንጂ አያደንቁህም:: #ጥላቻ_ያለፍሬ_ተፀንሶ_ያለማህፀን_የሚወለድ_ጭራቅ መሆኑን ሰዎች ሲናገሩ ሰምቻለሁ የሚተቹህን ሰዎች ተዋቸው:: አንተ ግን ስራህን ዝም ብለህ ቀጥል:: #ምን_አለ_በለኝ ማዕበሉ እንዳለፈለት ባህር ፀጥ ሲሉ ታያቸዋለህ:: የሚጠሉህ ሰዎች በእውነት አንተን ጠልተውህ አይደለም የሚጠሉት ራሳቸውን ነው::ምክንያቱም አንተ የሆንከው እነርሱ መሆን የሚመኙትን ነገር ነው:: ይቀጥላል...
إظهار الكل...
ሞፈሬን ቀምተው ~አረሱት እርስቴን፣ በሬዬስ ጅብ በላው ማን ወሰዳት ሚስቴን ?፡፡ ✍️ Rebi Join 👉 fikir yat alesh
إظهار الكل...
🔘ወዳጄ • ህይወት ተከታትለው የሚመጡ ተፈጥሮአዊ ድንገተኛ ለውጦች ድምር ናት፡፡ ለውጦችን ለመታገል እና ለቋቋም አትጣሩ፡፡ በራሳችሁ ላይ ሀዘን ከመጥራት በቀር የምታተርፉት ነገር የለም እውነታ እውነታ ይሆን ዘንድ ተዉት። ነገሮች ሁሉ ተፈጥሮአዊ መንገዳቸውን ተከትለው እንደፈቀዱት እንዲፈሱ እድል ስጡዋቸው ሁሉም ነገር ባለበት ሁኔታ ደስ ይበላችሁ፡፡ ይህን ስትረዱ መኖር ይቀላችኋል፡፡ • በሄደው አትናደድ፤ በመጣውም አይግረምህ፤ ዛሬ የመጣውም ነገ ይሄዳል። ትላንት የሄደውም ነገ ይመጣል። ሁሉም እንደ ሰዓቱ ይለዋወጣል። አንተ ግን ቅንነትህን አትጣል!" • ከታዋቂነት ከዝና ይልቅ ልትጨነቅ የሚገባህ #ለባህሪህ ነው። ምክንያቱም ዝና ሌሎች አንተ ነህ ብለው የሚያስቡት ነገር ሲሆን ባህሪ ግን አንተ በትክክል የሆንከው ነገር ነው ። • ከእርቃን ሰውነት ይልቅ እርቃን ነብስ ታሳዝናለች! ገላን በብጣሽ ጨርቅ መሸፈን ይቻላል ባዶ ነብስ መሸፈን ፥ መሙላት ግን ከባድ ነው።
إظهار الكل...
00:15
Video unavailable
I be felling pain🤕.... I'm so numb😔
إظهار الكل...
5.12 KB
👱‍♂️: ስንገናኝ ግን ምንድነዉ የምናደርገዉ?💑 👱‍♀️: እኔና አንተ?👫 👱‍♂️: አዎ!😊 👱‍♀️: በመጀመሪያ ደረጃ😋 👱‍♂️: እእ😍😃 👱‍♀️: አልመጣም!!🤷‍♀️🤷‍♀️ 🤣😂🤣🤣😂😅😂 I do this shit on my bf 😂😂😂😂😂😂😂lol
إظهار الكل...
የማዋራህ ስለምወድህ ነው 💔 መልክት ምልክልህ ስለምወድህ ነው እንገናኝ ምልህ ስለምወድህ ነው 👩‍❤️‍👨 የምደውልልህ ስለምወድህ ነው የማስብልህ ስለምወድህ ነው የምናፍቅህ ስለምወድህ ነው ግን ከሁሉ በላይ የኔ ባል እንድቶን የምፈልገው ስለማፈቅርህ ነው Plz emengn
إظهار الكل...
አንድ አንዴ ሚሰማኝን ስሜት መቆጣጠር ያቅተኛል ናፍቆት፣ ብቸኝነት፣ ጥፋተኝነት ፣ፍቅር ፣ፍርሀት ፣ ሀዘን፣ ሁሉንም ስሜቶች መግታት ከባድ ይሆንብኛል እነዚን ስሜቶች መቆጣጠር ያቅተኝና ከፊቴ ያስታውቁብኛል በዙርያዬ ላለ ሰው ይታየዋል ሳልፈልግም እንባዬ ከጉንጮቼ ላይ ይፈሳሉ ያኔ ሚሆነው መቆጣጠር አልችልም ከባድ ስሜት ከባድ ፍርሀት ከባድ ሀዘን ከባድ ህይወት😓💔
إظهار الكل...
Yne dersha 😁
إظهار الكل...
0.91 KB
ሳቄን መልስልኝ 🌛🌛 . . ተግባር ላይ ያልዋለ ቃልህን አምኜ፤ አንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሆኜ፤ ፊደል አሳምረህ በሰጠኽኝ ተስፋ፤ ድንገት ብትለየኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፤ ሳቄን መልስልኝ ልቤን❤ ትቼዋለሁ፤ ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለው። ,,,,,,,,,,,, 🍂🍂🍂 ••●◉Join us share◉●•• @semhlyaa
إظهار الكل...
Hiwot lk ende filem nat Asferi askign asazagn bcha bzu nat Egna gn 1 nen hayaw nefsachn enkon metekiya yelatm le felegnew hiwot yaltesenadan Be edl fentachn yemngelata zare hazen nege desta Adis ekd negachnm hlm Yetagele le mgnotu yalfletal be seatu Yebakene be hiwotu yaw ymotal be gizeyatu Yhon ena glbachu ye edl tarik be ye gizeyatu
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.