Ethio motor sports
The ideal channel for motorheads, that want to know more about Ethiopia's racing industry.🔥🏁🚘🕝🏁🏁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔞🔞🏎️🏎️🏎️🏎️🏁🏁
إظهار المزيد284
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Dear members and competitors,
It's been known that we are in the process of organizing city circuit race for Jan. 7,2023. We got written permission from the concerned government authorities to run the show. I regret to inform you that the race is cancelled and postponed to Jan. 14 , 2023 ( hopefully) due to high level government official decision and we received the call lately. We have done everything in our capacity to keep the planned race . I am very much sorry for any inconvenience caused due to this.
Please keep the dedication and the energy for the sake of the sport that we love.
ውድ ተወዳዳሪዎች ፣ ደጋፊዎችና የስፖርት ቤተሰቦች!
እንኳን ለ2015 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላምና በጤና ጠብቆ ከነቤተሰቦቻችሁ አደረሳችሁ እያልን ፦
በዛሬው እለት ከቀኑ አምስት ሰአት ጀምሮ በአርትስ ቲቪ የሚተላለፈውን ሞተር ስፖርትን ያካተተ ልዩ የበአል ዝግጀት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
Repost from Exotic Ethiopian Cars
Photo unavailableShow in Telegram
Unica 1969 Fiat 850 Spider
ውድ የሞተር ስፖርት ቤተሰቦች!
የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ከሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. -- ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም የሚቆይ የታዳጊ ወጣቶች የጎካርት ሥልጠና ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ይጀምራል ።
ሥልጠናው የሚሰጠው :-
ቅዳሜ ቅዳሜ ከ8:00 - 10:00
እሁድ እሁድ ጧት ከ 3:00 - 6:00
ከሰዓት በኋላ ከ8:00 - 10:00
ይሆናል ።
ቦታ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ።
መመዝገቢያ
ብር 1000.00
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.