ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ቶፖዝ የመንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም

ቶፖዝ የመንጃ ፈቃድ ማሠልጠኛ ተቋም

الذهاب إلى القناة على Telegram

Topaz Driving Training Center

إظهار المزيد
Ethiopia11 782الفئة غير محددة
1 486
المشتركون
+1024 ساعات
+97 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ደንበኞቻችን የቴዎሪ ትምህርት ለመማር በመጠባበቅ ላይ ያላችሁን ውድ ተማሪዎቻችን ትምህርቱ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 20/11/2018ዓ.ም ይጀምራል። ስለሆነም ዝግጅት አድርጋችሁ በስዓቱ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ሀሳብና አስተያየትዎን በዚህ ይፃፉንልን @Topaz2123

የአውቶ መንጃ ፈቃድ ምን ምን ያስነዳል: የህዝብ-1 መንጃ ፈቃድ ምን ምን ያስነዳል እንዲሁም ሌሎችም ምድቦች ምን ምን ዓይነት ተሽከርካሪ ያስነዳል ለሚለው ጥያቄ ግልፅና አጭር ማብራሪያ የያዘ ነው።
የአውቶ መንጃ ፈቃድ ምን ምን ያስነዳል: የህዝብ-1 መንጃ ፈቃድ ምን ምን ያስነዳል እንዲሁም ሌሎችም ምድቦች ምን ምን ዓይነት ተሽከርካሪ ያስነዳል ለሚለው ጥያቄ ግልፅና አጭር ማብራሪያ የያዘ ነው። መረጃው በአዋጅ ቁጥር 1074/2010 መሰረት ከአሽ/ተሽከ ገፅ የተወሰደ ነው።

👉ሕያዉን ከሙታን መካከል ስለምን ትሹታላችሁ ተነሥቷል፡ እንጂ በዚህ የለም። የሉቃስ ወንጌል 24፥5 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን፣ አጋዞ ለአዳም፣ ሰላም እምይዜ
👉ሕያዉን ከሙታን መካከል ስለምን  ትሹታላችሁ ተነሥቷል፡ እንጂ በዚህ የለም። የሉቃስ ወንጌል 24፥5 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን፣ አጋዞ ለአዳም፣ ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም"። እንኳን አደረሳችሁ! ቶፓዝ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋም

#መልዕክት       ለተቋማችን ሠልጣኞች የንድፈ ሀሳብ ት/ት ጨርሳችሁ ለዋናው ፈተና በዝግጅት ላይ ያላችሁ ሠልጣኞች፤ ለፈተና ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ የቤተ መፅሐፍ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በተጨማሪም የመለማመጃ ጥያቄዎችን ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጁ ኮምፒውተሮች ስላሉ ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ከጠዋቱ 2:30-10:00 ሠዓት ቅዳሜ ጠዋት 2:30-7:30 እየመጣችሁ እንድትለማመዱ እና ራሳችሁን ከአላስፈላጊ የፈተና ድግግሞሽ፤ እንግልት እና ወጪ እንድትጠብቁ እያልን በጥብቅ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ: ቤተመፅሐፍ ውስጥ ለማንበብ እና የኮምፒውተር ጥያቄ ለመስራት ስትመጡ ተማሪነታችሁን የሚገለፅ ከተቋሙ የተሰጣችሁን መታወቂያ መያዛችሁን አትርሱ።                    ቶፓዝ የአሽ/ማሠ/ተቋም

ማሳሰቢያ ሰሞኑን ከፍተኛ የቴሌግራም መዝጋት በቫይረስ ማጥቃት ሙከራ ተደርጎብናል። በርካታ አላስፈላጊ እና የብልግና ቪዲዮ ሊንኮች ለመልቀቅ ሞክረዋል። የትኛውም አይነት አጸያፊ ፎቶ ወይም ሊንክ ከተለጠፈ ጉዳዩን ለማሳወቅ ነው። እንዲህ ያለ ነገር በዚህ ገፅ ካያችሁ ከእኛ የተለቀቀ አለመሆኑን እንድታውቁልን ለማለት ነው በዚህ ስልክ 0911490361 በመደወል ያሳውቁን።

Source ፡ #Bemenet Automotive