cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ART OF KALEAB

ኢትዮጵያዊ የሆኑ በኢትዮጵያ ልጅ የተሰሩ የስዕል ስራዎች የሚለቀቁበት ቻናል።ሀሳብ አስተያቶን ቴሌግራም አካውንትታችን በመጠቀም inbox ያርጉልን ። @papilloma7 @champagnepapiovo @powixo

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የደስታዬ ምንጮች ሀዘኖቼ ናቸው☹️ ፈጣሪ ይመስገን ለጊዜው ደስታዬ 😞 ከኔ ጋር አይደለም ነገር ግን ከኔ 😔 የሀዘን ፊትእንዳት ጠብቁ ሁሌም 😓 ፈገግ እንዳልኩ ነኝ 😁 @yuritaye
إظهار الكل...
Naf2k13 12bach Pics🖼 #tsnuye😍😍🖤🖤 @yene_zemen18
إظهار الكل...
🌗የሌሊት ወፍ 🌙“የሌሊት ወፍ በቀን የመኖር ስልጣን የላትም” ይላል ምንጩ ያልታወቀ የጥንት አፈ-ታሪክ፡፡ “ለዚህ ነው ሌሊቱን እየጠበቀች ከመሸ ተደብቃ ወጥታ ሳይነጋ ተደብቃ የምትገባው”፡፡ 🌗በጥንት ጊዜ በሰማይ አእዋፍና በምድር አራዊት መካከል ውጊያ ነበር ይባላል፡፡ የአሁኗ የሌሊት ወፍ ያን ጊዜ እንደማንኛውም የወፍ ዝርያ ነበረች፡፡ ይህቺ ወፍ (የአሁኗ የሌሊት ወፍ) በውጊያው ጊዜ የምድር አራዊት ሲያሸነፍ ለእነሱ ታግዝ ነበር፤ የሰማዩ ሲያሸነፍ ደግሞ ተገልብጣ ለእነሱ ታግዝ ነበር፡፡ 🌗አንድ ጊዜ ግን እነዚህ ሁለት ጸበኞች ታረቁና የጦርነቱ ሁኔታና ትውስታ ሲነሳ ምን ስታደርግ እንደነበረ ታወቀባት፡፡ ከዚያ ቀን ጀምሮ በሁሉም የተጠላችና የተገፋች ወደመሆን ስለመጣች በቀን የመኖር ስልጣኗን አጣችና ሌሊት መኖር ጀመረች ይባላል፡፡ 🌙አስመሳይነት፣ ሁለት መልክ ያለው ሕይወት፣ አቋም የለሽነት፣ ውሸተኛነት፣ አታላይነት፣ መስሎ አዳሪነት፣ ባለ ሁለት ምላስነት፣ ሸንጋይነት፣ ለሆድ አዳሪነት . . . የዘመኑ ችግር! 🌑የብዙዎችን በነጻነትና ቀና ብሎ በድፍረት የመኖር አቅም ያሳጣ የዘመኑ ወረርሽኝ! አስመሳይ ሆነህ ወዳጅህ ከሚበዛ፣ እውነተኛ ሆነህ ጠላትህ ቢበዛ ይሻላል፡፡ ሁለት መልክ ይዘህ ትርፋማ ከምትሆን፣ አንድ መልክ ይዘህ ባለህ ነገር መኖር ይሻልሃል፡፡ ✍ከዶ/ር እዮብ ማሞ በሰላም እደሩ❤️
إظهار الكل...
ATTITUDE 🤓 Let you know me🤗 About my feelings 😈😋😍🤣😎🤭😔😁🤪🙁😡😠😨😊😅😄😃😢🙄 My attitude 😎🤩🤗🤐🤔😴🤯🤑 What I like❤️💔 https://t.me/myegos
إظهار الكل...
ATTITUDE 🤓

Let you know me🤗 About my feelings 😈😋😍🤣😎🤭😔😁🤪🙁😡😠😨😊😅😄😃😢🙄 My attitude 😎🤩🤗🤐🤔😴🤯🤑 What I like❤️💔

👉 የህይወት እቅድህን ልክ እንደ ፍቅር ጓደኛህ አስበው አጥብቀህ ፈልገው ነገር ግን በፍቅሯ ተጠምደህ ስራህን እስክትረሳ ፣ ማንነትህን እስክትረሳ ፣ ማረግ ያለብህ እስክትተው ድረስ ከተንሰፈሰፍክ ፍቅረኛህ ስለማትወድህ ሳይሆን ልፍስፍስ ስለሆንክ እንደምተውህ እቅድህም ይተውሃል። ቆፍጠን በል ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊 @Inspire_Ethiopia
إظهار الكل...
ፍቅረኛህ የሆነ ታሪክ እየነገረችህ በመሃል "ለምሳሌ አንተ ቆንጆ ነህ እንበል" ብላ ነገሩን ስትጀምርልህ አስበውማ። ያማል ቅኔው🤔😏😜 @yuritaye
إظهار الكل...
ATTITUDE 🤓 ለሴትም ለወንድም ይሆናል ይሄን text ስታነቡ ቀድሞ አይምሮአቹ ውስጥ ለመጣ ሰው ላኩት👇👇👇👇 ይኸውልሽ ስለማፈቅርሽ ስለማከብርሽ ላንቺ ያለኝ ስሜት በጣም ትልቅ ስለሆነ አንቺ እኔን Disrespect የማድረግ ዋጋ እንደሌለኝ አይነት ሰው አርጎ የማሰብ መብት ያለሽ ከመሰለሽ በጣም ተሳስተሻል😏 እንኳን አይደለም አንቺን ሰው እናቱን አጥቶ ይኖራል ስለዚህ እኔን በሚገባኝ መንገድ በሚገባኝ ዋጋ እኔን መያዝ ማትችይ ከሆነ ጊዜዬን አታቃጥይብኝ 🤷‍♂ ለምትቀጥለዋ ንግስት ቦታ ልቀቂ 🤷‍♂👸 ምክንያቱም እኔ ለራሴ ያለኝ ክብር ላንቺ ካለኝ ስሜት ይበልጣልና Sorry👐 @myegos 🔱FAYA🔱
إظهار الكل...
😍😍😍😍😍😍😍
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Naf 2k13 12bach pic #tsnu❤️😍 @yene_zemen18
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.