cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Football Quiz

የትኛዉንም የእግር ኳስ ጥያቄን እዚህ ያገኛሉ ➢የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ (England) ➢የስፔን ላሊጋ (Spain) ➢የጣልያን ሴሪኤ (Italy) ➢ሊግ 1 (France) ➢የጀርመን ቡንደስሊጋ (Germany) ➢አዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ (UEFA CL) ➢አለም ዋንጫ ➢ኢሮፓ ሊግ (UEFA EL) .... እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በፈለጉት ሰዓት ያገኛሉ። ለጓደኛዎ ሊንኩን ሼር በማድረግ አብረዉ ይዝናኑ!!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
499
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በአሁኑ የ English premier league ሲዝን ቡእያንዳንዱ ጨዋታ ጎል ያስቆጠረው ክለብ ማን ነውAnonymous voting
  • Man city
  • Chelsea
  • Arsenal
  • Spurs
0 votes
https://t.me/footballquiz12 👆👆ግሩባችንን ተቀላቀሉ ና ስለ ኳስ እንወያይ
إظهار الكل...
ከሚከተሉት ተጨዋቾች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታርክ በአንፃራዊነት በጣም ከረጅም ርቀት ያስቆጠረዉ ተጨዋች ማነዉ Note፡ ጥያቀዉ በአንፃራዊነት ነዉ የሚለዉ። ይህ ማለት ከሁሉም በላይ ከረጅም ርቀት ያስቆጠረዉን ተጨዋች ነዉ የሚጠይቀዉ።Anonymous voting
  • Wayne Rooney
  • Luis Suarez
  • David Beckham
  • Xavi Alonso
0 votes
የዘንድሮ premier league ማን ሚበላው ይመስላችዋልAnonymous voting
  • Arsenal
  • City
  • Chelsea
  • Liverpool
  • Tottenham
  • Man united😂😂😂
0 votes
ጀርመን ዓለም ዋንጫን 4 ጊዜ በማንሳት ከብራዚል (5) እና ከጣሊያን (4) እኩል በዉድድሩ ስከታማዋ አገር ነች። ጀርመን ይሄን ዋንጫ እንደ አንድ አገር ሆና ያነሳችዉ ስንት ግዜ ነዉ?Anonymous voting
  • 2
  • 1
  • 3
  • 0
  • 4
0 votes
Gareth Barry ያልተጫወተዉ ክለብ የቱ ነዉ??Anonymous voting
  • West Brom
  • Everton
  • Westham
  • Man City
  • Aston Villa
0 votes
ከሚከተሉት ተጨዋቾች አንዱ ስቀር ሁሉም የሊግ ዋንጫ ያላነሱ ናቸው ። አንዱ ቀሪው ማነው ??Anonymous voting
  • Bacary Sagna
  • Juan Mata
  • Steven Gerrard
  • Olivier Groud
  • Fernando Torres
0 votes
ከሚከተሉት ተጨዋቾች አንዱ ስቀር ሁሉም የሊግ ዋንጫ ያላነሱ ናቸዉ። አንዱ ቀሪው ማነዉ??Anonymous voting
  • Bacary Sagna
  • Juan Mata
  • Steven Gerrard
  • Olivier Groud
  • Fernando Torres
0 votes
በዘንድሮዉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እስካሁን ግብ ያላስቆጠረው ብቸኛዉ ክለብ ማነዉ??Anonymous voting
  • Nottingham
  • Everton
  • Westham
  • Southampton
0 votes
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዘንድሮው ዉድድር ዓመት ግብ ያልተቆጠረባቸዉ ብቸኞቹ ክለቦች የትኞቹ ናቸው ??Anonymous voting
  • Man City & Brentford
  • Man City & Newcastle
  • Brentford & Leeds
  • Newcastle & Brentford
0 votes