cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

إظهار المزيد
Advertising posts
107 254المشتركون
+15124 hour
+2 0537 يوم
+7 71830 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
إظهار الكل...
🔥 Series Movie 🔥
🔥 Spartacus 🔥
🎦 Box Office Movies 🎦
📺 JOIN 📺
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
إظهار الكل...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
إظهار الكل...
1943
1977
1988
1964
💖💖💖 ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ 💖💖💖
💖💖💖 ወንዶችን በፍቅር ለመጣል 💖💖💖
💖💖💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ግጥሞች 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ደብዳቤዎች 💖💖💖
💖💖💖 ይቅርታ ለመጠየቅ 💖💖💖
💖💖💖 ዘፈን ለመጋበዝ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅረኛሞች መንደር 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሻለሁ 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሀለው 💖💖💖
ተማሪ ነህ 🤗
إظهار الكل...
አዎ
አይ
🎯ጀርመናዊዉ የባየርን ሙኒክ አማካኝ ጆሹዋ ኪሚች ከነገው ጨዋታ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ጉዳዮችን አንስቷል እኛም ወደ እናተው የምናቀርብ ይሆናል። 🗣|| ኪሚች፡ ስለ ቤሊንግሀም? "በእርግጥ በቤሊንግሀም ተፅዕኖ ብዙም አልተገረምኩም፤ ነገር ግን እሱ ብዙ ግቦችን አስቆጥሯል፤ እናም ጎሎቹ እጅግ አስደናቂ እና ጠቃሚ ጎሎች ናቸው፤ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ብየ አስባለሁ። ያንን አስተሳሰብ ማግኘቱ ከዕድሜው አንፃር ሲታይ ልዩ ያደርገዋል፤ እሱ እንደ ሪያል ማድሪድ ላለ ቡድን ተስማሚ ተጨዋች ነው ብየ አስባለሁ፤ይሄ ደግሞ በጣም ጥሩ ነገርነው።" 🗣|| ኪሚች ፦ ስለ ሪያል ማድሪድ? " ከእነሱ ጋር የምናደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ ሁልጊዜም ተለዋዋጭ ናቸው፤ የቡድን ጥራት አላቸው፤የአስተሳሰብ ደረጃቸውም ትልቅነው፤ እነሱ ሁሉም ነገር አላቸው፤ በጣም ጠንካራ እና አስደናቂ ቡድን እንዳላቸው እናውቃለን።" 🗣|| ኪሚች፦ ስለ ካርሎ አንቾሎቲ? " በአንቾሎቲ ስኬታማ መሆን ብዙም አልገረመኝም፤ እንደ አለመታደል ሆኖ ከእኛጋ ብዙም ስኬትን አላስመዘገበም ነበር፤ነገር ግን እኔ ምን አይነት አሰልጣኝ እንደሆነ አውቀዋለሁ።እናም ቡድናቸው ውስጥ ብዙ የግለሰቦች ጥራት እና ብዙ አስተሳሰብ እንዳላቸው አውቃለሁ፤ አንቾሎቲም ምናልባት ለዚህ ቡድን ፍፁም አሰልጣኝ ነው ብየ አስባለሁ።" 🗣|| ኪሚች፦ ስፔን ስለመጫወት? "በአሁኑ ሰአት ስፔን ስለመጫወት እያሰብኩ አይደለም፤ መጀመሪያ ከባየርን ጋር መነጋገር አለብኝ እርግጥ ነው ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ድንቅ ታሪክ ያላቸው አስደናቂ ክለቦች ናቸው።"
إظهار الكل...
👍 9
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
إظهار الكل...
🔴 አርሰናል 🟡
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ⚪️
🔴 ሊቨርፑል 🟢
🔵 ቼልሲ 🔵
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
ከእነዚህ ውጪ ሌላ
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
إظهار الكل...
ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል
ቶተንሃም
ሊቨርፑል
ቼልሲ
ማንችስተር ዩናይትድ
ኒውካስትል
ብራይተን
ዌስትሃም
አስቶን ቪላ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
إظهار الكل...
👍 1
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
إظهار الكل...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️