cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dûré Prétty👑

Welcome to Dure pretty Chanle HBD Pic🎂 Couple pic💑 Cover musicà 🎧 Funy video📀 🎹🎻🎼🎷📼📀📻🎤🎵🎧🎸🎺🎷🎻🎶🎶🎹 All this chanle for any comments @Duryeeeeee26

إظهار المزيد
Ethiopia11 244لم يتم تحديد اللغةالمدوّنات39 976
Advertising posts
202المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
+17 يوم
-530 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Inspire Ethiopia
የ2015 የመጨረሻው እሁድ ነው ዛሬ ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር ማድረግ ይጠበቅብናል ይሄንን ነገር የምናደርገው ግን ያው 2016 ላይ ትልቁን ለውጥ ማምጣት ከፈለግን ነው ራሳችንን እንፈትሽ ! ደብተር እና እርስክርቢቶ ይዘን ያሳካናቸውን እያንዳንዱን ያላሳካናቸውንም ዝርዝር አድርገን እንፃፍ እና እንያቸው ለነገ ትልቅ መነሳሻ ይሆኑናል የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
إظهار الكل...
እነዛ🤔 አድርቆቹ ፈጣሪ የወንድም/የእህት ጓደኛ አድርጎ የሰጣችሁ ጓደኞቻችሁ አሉ አይደል አዎ እነሱ በነገራችን ላይ ለምን ፈጣሪ ከተለያየ ወላጅ የተወለዳቹ ወንድማማቾች/እህትማማቾች አድርጎ እንፈጠራችሁ ታውቃላችሁ አረ ሆ ከአንድ ወላጅ ብንወለድ አስባችሁታል አረ እናሳብዳቸው ነበር ወላጆቻችንን ብቻ ወደ ሃሳቤ ስመለስ አዲሱን አመት ደሞ ይኸው ከነዚ አድርቅ ጓደኞቻችን ጋር ልንጀምረው ነው እና ሁሌም አጠገባችን ስለሚሆኑ እናመስግናቸው በቃ ብዙ ወሬ ማብዛት አያስፈልግም አራዳ😎 ስለሆኑ ይገባቸዋል ብቻ 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 አለም ላይ ያለ ምርጡን ነገር በመሉ ለናንተ ያድርግላችሁ ሼር አድጉላቸው ደሞ ለነዛ ገገሞች ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 @gfsenta pic jion❤
إظهار الكل...