cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሊቨርፑል በ ኢትዮጵያ [መርሲሳይዶቹ]

በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቻናል ➜ ዜናዎችን በፍጥነት ➜ ሁሉንም ጨዋታዋች በቀጥታ በፅሁፍ እና በቪዲዮ ➜ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ቻናሉን SHARE በማድረግ ለሁሉም ሊቨርፑል ደጋፊዎች ተደራሽ አድርጉ Buy ads: https://telega.io/c/ETHIO_LIVERPOOL_1 Dm for paid promotion ፡ @Hryakose & @Thevisito

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 105
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-587 أيام
-30130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

مصادر المرور
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የክለባችን ተጫዋቾች በማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ያገኙት ሬቲንግ🥶 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
9010Loading...
02
የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመርጧል!! የክለባችን የወደፊት ተስፋ የሆነው ኮኖር ብራድሌይ ሀገሩ ሰሜን አየርላንድ አንዶራን 2-0 ባሸነፈችበት ጨዋታ 2 ጎሎችን በማስቆጠር የጨዋታው ኮኮብ መባል ችሏል!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 4220Loading...
03
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ፍሊፕ ኮቲኒሆ ዛሬ 32 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል!! HBD COTINHO🥳 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 3530Loading...
04
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ፍሊፕ ኮቲኒሆ ዛሬ 32 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኝል!! HBD COTINHO!🥳
1 2400Loading...
05
የክለባችንን ማሊያ ለብሰው ከተጫወቱት ከእነዚህ 3 ተጫዋቾች! አንዱን ቋሚ 🎽 አንዱን ተቀያሪ 🪑 አንዱን ሽጡ 🛍️ @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 5231Loading...
06
ኮኖር ብራድሌይ🗣
1 5580Loading...
07
በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በአርኔ ስሎት ስር ማን የሚያስገርመን ይመስልሀል? @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 4800Loading...
08
ለሀገራቸው ጥሪ የተደረገላቸው የክለባችን ተጫዋቾች!! ክለባችን ከ ማን ሲቲ እና አርሰናል በመቀጠል ብዙ ተጫዋች ዩሮ ላይ ያሳተፈ 3 ኛው የኢንግሊዝ ክለብ ነው! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 5200Loading...
09
ትላንት በተደረገ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ኔዘርላንድ አይስላንድን 4-0 ማሸነፍ ስትችል የክለባችን አምበል ቨርጅል ቫንዳይክ ጎል ማስቆጠር ችሏል!! ቫንዳይክ ባለፉት 2 ጨዋታዎች 2 ጎል🔥🔥 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 8181Loading...
10
https://t.me/UFCAFRICA
1 8080Loading...
11
https://t.me/UFCAFRICA
10Loading...
12
Feeling lucky🍀❓ Test your skills & WIN BIG with MEGAPARI🎉!! Bonus on first deposit💰😎& cashback for losing streaks!🤑 Use code m_48883 for extra bonuses😉! GET STARTED TODAY‼️‼️ @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 0891Loading...
13
ልክ በዚች ቀን 2011 ላይ ጆርዳን ሄንደርሰን ክለባችንን ተቀላቀለ!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 0151Loading...
14
ሊቨርፑል አርጀንቲናዊውን አማካኝ አላን ቫሬላን ለማስፈረም ከፖርቶ ጋር ንግግር ጀምረዋል። @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
1 8641Loading...
15
እለቱን በታሪክ! ልክ በዚች ቀን ከ 1 አመት በፊት የአለም ዋንጫውን አሸናፊ አሌክሲስ ማካሊስተርን ከ ብራይተን ማስፈረም ቻልን! እስቲ በ አንድ ቃል ግለፁት?👏 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3350Loading...
16
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/ETHIO_LIVERPOOL_1892 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
1 4110Loading...
17
የክለባችን ተጫዋቾች በወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ የተሰጣቸው ሬቲንግ! የክለባችን ልጆች አልተቻሉም🔥👏 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3033Loading...
18
አሊሰን🧤🇧🇷
2 5900Loading...
19
SLOT'S LIVERPOOL! ድህረ - ክሎፕ ጠንካራ ቡድን የመፍጠሩ ሂደት! 🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 https://t.me/EthioEpl_Cafe/431 https://t.me/EthioEpl_Cafe/431
2 4612Loading...
20
ሉቾ ልምምድ ላይ🔥 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3691Loading...
21
ዩሮ 2024 ን ማን እንዲያሸንፍ ትፈልጋላችሁ? የክለባችን ተጫዋቾች ወይስ ሌላ?
2 2410Loading...
22
ትሬንት በ IG ስቶሪው ላይ ያጋራው ምስል! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3310Loading...
23
OFFICIAL✅ አሌክሲስ ማካሊስተር ፉልሀም ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል የሊቨርፑል የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመረርጣለች!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 5000Loading...
24
ጀነራል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ከኢንግሊዝ ከዩሮ 2024 ስብስብ ተቀንሰዋል! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3440Loading...
25
ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ 8 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 1920Loading...
26
ዳርዊን ሀትሪክ መስራት ችሏል! ለሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋተ ኡራጓይ ሜክሲኮን 4-0 ስታሸንፍ የክለባችን ልጅ ዳርዊን ኑኔዝ 3 ጎል ማስቆጠር ችሏል!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 2615Loading...
27
ሞ ሳላህ የሊቨርፑል የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። ትስማማላችሁ? @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 2870Loading...
28
ትላንት ፖርቹጋል ፊላንድን 4-2 ባሸነፈችበት የወዳጅነት ጨዋታ የክለባችን ተጫዋች የሆነው ዲዮጎ ጆታ ጎል ማስቆጠር ችሏል። @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3491Loading...
29
ጄምስ ሚልነር በክለባችን ቤት ያሳካቸው ዋንጫዎች!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3922Loading...
30
ልክ በዚች ቀን 2015 ላይ ጄምስ ሚልነር ክለባችንን ተቀላቀለ!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 2610Loading...
31
ሉቾ 🇨🇴🤝አዲዳስ @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 3140Loading...
32
ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ለጆ ​​ጎሜዝ ከሳውዲ አረቢያ ጥያቄዎችን ከመጡ ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው። @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 1410Loading...
33
ትላንት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ኢንግሊዝ ቦናሲያን 3-0 ስታሸንፍ የክለባችን ተጫዋች የሆነው አርኖልድ ጎል ማስቆጠር ችሏል!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 1712Loading...
34
እንዴት አደራቹ ሊቨርፑላዊያን? መልካም ቀን ተመኘን❤️!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
2 0680Loading...
የክለባችን ተጫዋቾች በማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ያገኙት ሬቲንግ🥶 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👏 14🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመርጧል!! የክለባችን የወደፊት ተስፋ የሆነው ኮኖር ብራድሌይ ሀገሩ ሰሜን አየርላንድ አንዶራን 2-0 ባሸነፈችበት ጨዋታ 2 ጎሎችን በማስቆጠር የጨዋታው ኮኮብ መባል ችሏል!! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👏 35👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ፍሊፕ ኮቲኒሆ ዛሬ 32 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል!! HBD COTINHO🥳 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
16👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ፍሊፕ ኮቲኒሆ ዛሬ 32 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኝል!! HBD COTINHO!🥳
إظهار الكل...
😍 18
የክለባችንን ማሊያ ለብሰው ከተጫወቱት ከእነዚህ 3 ተጫዋቾች! አንዱን ቋሚ 🎽 አንዱን ተቀያሪ 🪑 አንዱን ሽጡ 🛍️ @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👍 25
Photo unavailableShow in Telegram
ኮኖር ብራድሌይ🗣
إظهار الكل...
27🔥 3👍 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በአርኔ ስሎት ስር ማን የሚያስገርመን ይመስልሀል? @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👍 25😍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለሀገራቸው ጥሪ የተደረገላቸው የክለባችን ተጫዋቾች!! ክለባችን ከ ማን ሲቲ እና አርሰናል በመቀጠል ብዙ ተጫዋች ዩሮ ላይ ያሳተፈ 3 ኛው የኢንግሊዝ ክለብ ነው! @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት በተደረገ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ኔዘርላንድ አይስላንድን 4-0 ማሸነፍ ስትችል የክለባችን አምበል ቨርጅል ቫንዳይክ ጎል ማስቆጠር ችሏል!! ቫንዳይክ ባለፉት 2 ጨዋታዎች 2 ጎል🔥🔥 @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
إظهار الكل...
👍 34😍 1
إظهار الكل...
UFC AFRICA

Octagon warriors unite! This ain't your average UFC channel. We're the heartbeat of African MMA, pumpin' live fight blow-by-blows, spicy predictions, and exclusive fighter access straight to your phone. Feel the adrenaline with African commentary

Join
Share
Subscribe