cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

BREAD OF LIFE

ይህ ቻነል በእግዚአብሔር መንፈስ እና በመገለጥ ቃል የምንታነፅበት የተለያዩ የእግዚአብሔርን የጊዜውን መልዕክት የምንካፈልበት እንዲሁም የተለያዩ የመዝሙር ግብዣዎችን የሚያገኙበት ቻነል ነው። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ሌሎችንም በመጋበዝ የቃሉን መልዕክት ለሌሎች እንድደርስ እናድርግ 🙏🙏

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
375
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔷The Spirit of Wisdom and               Revelation🔷 🔷የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ🔷 🚩🔥“[I always pray] that the God of our Lord Jesus Christ, the Father of glory, may grant you a spirit of wisdom and of revelation [that gives you a deep and personal and intimate insight] into the true knowledge of Him [for we know the Father through the Son]. And [I pray] that the eyes of your heart [the very center and core of your being] may be enlightened [flooded with light by the Holy Spirit]…” (Ephesians 1:17, 18) 🚩🔥Books and different kinds of information sources cannot give you the true knowledge of God if you don’t have a personal fellowship with God himself. No matter how much information you have about God from these sources, you end up knowing about him but not knowing the person God in your life. 🚩🔥The type of knowledge these verse is talking about is the highest form of knowledge which is Epignosis, a knowledge gained by personal experience from the person of God himself. And according to these prayer, these true knowledge of God is gained when God impart us the Spirit of Wisdom and of Revelation, so that we may know him deeply, personally and in a very close and intimate way.  We can only experience this kind of relationship with God when the Holy Spirit floods our spiritual eyes of our true self by the light of God. As it says in 2 Corinthians 4:6 “For God, who said, ‘Let light shine out of darkness,’ is the One who has shone in our hearts to give us the Light of the knowledge of the glory and majesty of God [clearly revealed in the face of Christ.” So when this light shine in your heart and floods your spiritual eyes you will have the true knowledge of God which is revealed in the face of Jesus Christ. 🚩🔥God wants you to have this knowledge; he wants to impart you the Spirit of wisdom and of revelation so that you may know him in his truest form as he has revealed himself in the person of Christ which lives in you. The first thing you know when God opens your spiritual eyes is the person of Jesus. Through the process of knowing the person of Jesus you will identify yourself in him, who you are in Christ and how you should act on it. When you fellowship with God deeply, personally and intimately you will start to know your true purpose by identifying yourself in him. 💡💡 @s_o_ph_ia 💡💡 💡💡 @s_o_ph_ia  💡💡 Share share share
إظهار الكل...
Title: "ተሻገር ያለው" 🎸 @s_o_ph_ia 🎸 🎸 @s_o_ph_ia 🎸
إظهار الكل...
05 ተሻገር ያለው.mp36.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ወንድሜ_ነው_አይከብደኝም! በጃፓን ጦርነት ወቅት የወንድሙን ሬሳ (አስክሬን) በጀርባው አዝሎ በጥልቅ ስሜት ሊቀብር ይሄድ የነበረውን ታዳጊ ሕጻን ያስተዋለ አንድ ወታደር ... "ለምን እራስህን ታደክማለህ የሕጻኑን እሬሳ ጥለኸው ብትሄድ እኮ ድካምህ ይቀንስልህ አልነበር?" ሲል ጠየቀው:: ሕጻኑም ሲመልስ እንዲህ አለ:- "ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም" አለው። ያን ጊዜ ጥያቄውን ያቀረበው ወታደር ራሱን መቆጣጠር አልቻለም ... ስሜቱ በጣም ተነካ ... ዓይኖቹ በዕንባ ታጠቡ:: ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በጃፓን ይህ ምስል ... የወንድማማችነት፣ የአንድነት ተምሳሌት ሆነ:: ... የሕይወት መርሃችን እንዲህ ቢሆንስ... ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም! እህቴ ናት እኔን አትከብደኝም! ወንድምህ ቢወድቅ አንሳው! እህትህ ብትደክም ከጉኗ ቁም! ወንድምህ ቢስት በየውሃት መንፈስ አቅናው! እህትህ ስህተት ብትሰራ ይቅርታህን አትንፈጋት::
إظهار الكل...
If you live by the opinion of others you will never become who you were created to be. በሌሎች ሀሳብና አስተያየት የምትኖር ከሆነ የተፈጠርክበተን ዓላማ በፍፁም ማሳካት አትችልም። ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ጴጥሮስም ወደ እርሱ ወስዶ፦ አይሁንብህ ጌታ ሆይ፤ ይህ ከቶ አይደርስብህም ብሎ ሊገሥጸው ጀመረ። ²³ እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን፦ ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣንየሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው። Mat 16 (NIV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² Peter took him aside and began to rebuke him. "Never, Lord!" he said. "This shall never happen to you!" ²³ Jesus turned and said to Peter, "Get behind me, Satan! You are a stumbling block to me; you do not have in mind the things of God, but the things of men." https://t.me/s_o_ph_ia https://t.me/s_o_ph_ia
إظهار الكل...
ሐዋርያ ብስራት (ጃፒ) (የመስጠት ኃይል) ““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” — ዮሐንስ 3፥16 *እግዚአብሔር ሰጪ ነው። “ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፤ ደግሞም እባርክሃለሁ፤ ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎች በረከት ትሆናለህ። የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግሙህን እረግማለሁ፤ በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” -ዘፍጥረት 12:2-3 *እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረው በኋላ ባረከው ለበረከት አደረገው። “መጽሐፍ፣ እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንደሚያጸድቅ አስቀድሞ በማየት፣ “አሕዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ” በማለት ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ አስታወቀው።” — ገላትያ 3፥8 *የምድር ነገዶች ሁሉ በአንተ ይባረካሉ። “ክፉን በክፉ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ፤ በዚህ ፈንታ ባርኩ፤ ምክንያቱም እናንተ የተጠራችሁት እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች እያደረጋችሁ በረከትን ለመውረስ ነው።” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥9 "በዕርሻውም ዘሩበት፤ ወይንም ተከሉ፤ ብዙ ፍሬም አመረቱ። ይባርካቸዋል፤ እነርሱም እጅግ ይበዛሉ፤ የከብቶቻቸውም ብዛት እንዲያንስ አያደርግም። -መዝሙር 107:37-38 *ለእግዚአብሔር መስዋዕት ስጥ። በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። -መዝሙር 126:5-6 * ለእግዚአብሔር ጊዜ ሕይወት ገንዘብ እውቀት ይሰጣል። “ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፤ ደመናትንም የሚያይ አያጭድም።” — መክብብ 11፥4 *በበረከት መርህ ስትመላለስ ለበረከት ትሆናለህ። “ጠዋት ላይ ዘርህን ዝራ፤ ማታም ላይ እጅህ ሥራ አይፍታ፤ ይህ ወይም ያ፣ ወይም ሁለቱ መልካም ይሁኑ፣ የቱ እንደሚያፈራ አታውቅምና።” — መክብብ 11፥6 "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፤ በራስህ ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤ እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል። -ምሳሌ 3:9-10 *መስጠት የሚያሳየው በእግዚአብሔር ላይ ያለህን መታመን ያሳያል። ¯¯¯ እግዚአብሔርን በሀብትህ፣ ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤ ይህን ብታደርግ፣ ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤ መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል። *እግዚአብሔርን ባለህ ነገር ስታከብረው ትትረፈረፋለህ። ¯¯¯ ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፣ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ አንድ ብልቃጥ የአልባስጥሮስ ሽቶ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች፤ በማእድ ላይ ተቀምጦ ሳለም በራሱ ላይ አፈሰሰችው። -ማቴዎስ 26:6 *ለጌታህ የከበረና ውዱን ትሰጣለህ። "¯¯¯¯አንዱ በለጋስነት ይሰጣል፤ ሆኖም ይበልጥ ያገኛል፤ ሌላው ያለ መጠን ይሰስታል፤ ግን ይደኸያል። ለጋስ ይበለጽጋል፤ ሌሎችን የሚያረካም ራሱ ይረካል። -ምሳሌ 11:24 *የሚሰጥ ይሰጠዋል። “ስጡ፤ ይሰጣችኋል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ስለሚሰፈርላችሁ፣ ጫን በተደረገ፣ በተነቀነቀና በተትረፈረፈ መልካም መስፈሪያ ተሰፍሮ በዕቅፋችሁ ይሰጣችኋል።” -ሉቃስ 6:38 "የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉት ቈጥራችሁ በሙሉ ልባችሁ አድርጉት ከጌታ ዘንድ እንደ ብድራት የምትቀበሉት ርስት እንዳለ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስን ነው። -ቆላስይስ 3:23 *የምታደርገውን ሁሉ ለጌታ አድርገው። አሜን!
إظهار الكل...
Repost from BREAD OF LIFE
ሸክምን_መሸከም በአንድ ወቅት በጃፓን አገር የሚኖሩ ሁለት የሃይማኖት መሪዎች ነበሩ በእነርሱም እምነት ሴት መንካት ፈጽሞ የተከለከለ ነገር ነበር። ታድያ አንድ ወንዝ ዳር ሲሻገሩ ሳሉ አንድ ወጣት ሴት መሻገር ያቅታትና ስትቸገር ያያታል አንደኛውም መነኩሴ በሃዘኔታ ለመርዳት በማሰብ ተሸክሞ ያሻግራታል። አሻግሯት መለስ ስል ጓደኛው ምንም ሳይናገር በዝምታ ተሞልቶ መንገዳቸውን መሄድ ይቀጥላሉ፤ የረዳትም ሰው ጓደኛውን ለምን ዝም እንዳለ እና ምን እያሰበ እንደሆነ ይጠይቀዋል። እርሱም እንዴት ሴት መንካት በማይቻልበት እምነት ውስጥ ሆነን ሴቲቱን ተሸክመህ አሻገርካት ? ብሎ ይለዋል....... ያሻገራትም መነኩሴ መልሶ <<እኔስ አሻግሬአት ነው የመጣሁት አንተ ግን እስካሁን ተከትለሃት ሄደህ ተሸክመሃት መጥተህ ተሸክመሃት እየሄድክ የለ አለው።>> እኛ ክርስቲያኖች እንደ ክርስቶስ ልጆች የሌሎችን ሸክም መሸከም ይጠበቅብናል ምክንያቱም ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት አንደኛው እና ትልቁ ምክንያት ስለሆነ። #የክርስትና ሕይወት ከኢየሱስ የተካፈልነው ህይወት እንደመሆኑ መጠን በራስ ላይ ብቻ የሚያልቅ እና የሚያተኩር ሳይሆን የሌሎችንም ሸክም መሸከም የሚጠይቅ በመሆኑ ለዚህ ሕይወት በፍቅር እንበረታ። ለሌሎች #Share #Share #Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ መልካም ቀን 🙏🙏 💡💡⏰ https://t.me/s_o_ph_ia ⏰💡💡 💡💡⏰  https://t.me/s_o_ph_ia ⏰💡💡
إظهار الكل...
Repost from BREAD OF LIFE
ሸክምን_መሸከም በአንድ ወቅት በጃፓን አገር የሚኖሩ ሁለት የሃይማኖት መሪዎች ነበሩ በእነርሱም እምነት ሴት መንካት ፈጽሞ የተከለከለ ነገር ነበር። ታድያ አንድ ወንዝ ዳር ሲሻገሩ ሳሉ አንድ ወጣት ሴት መሻገር ያቅታትና ስትቸገር ያያታል አንደኛውም መነኩሴ በሃዘኔታ ለመርዳት በማሰብ ተሸክሞ ያሻግራታል። አሻግሯት መለስ ስል ጓደኛው ምንም ሳይናገር በዝምታ ተሞልቶ መንገዳቸውን መሄድ ይቀጥላሉ፤ የረዳትም ሰው ጓደኛውን ለምን ዝም እንዳለ እና ምን እያሰበ እንደሆነ ይጠይቀዋል። እርሱም እንዴት ሴት መንካት በማይቻልበት እምነት ውስጥ ሆነን ሴቲቱን ተሸክመህ አሻገርካት ? ብሎ ይለዋል....... ያሻገራትም መነኩሴ መልሶ <<እኔስ አሻግሬአት ነው የመጣሁት አንተ ግን እስካሁን ተከትለሃት ሄደህ ተሸክመሃት መጥተህ ተሸክመሃት እየሄድክ የለ አለው።>> እኛ ክርስቲያኖች እንደ ክርስቶስ ልጆች የሌሎችን ሸክም መሸከም ይጠበቅብናል ምክንያቱም ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት አንደኛው እና ትልቁ ምክንያት ስለሆነ። #የክርስትና ሕይወት ከኢየሱስ የተካፈልነው ህይወት እንደመሆኑ መጠን በራስ ላይ ብቻ የሚያልቅ እና የሚያተኩር ሳይሆን የሌሎችንም ሸክም መሸከም የሚጠይቅ በመሆኑ ለዚህ ሕይወት በፍቅር እንበረታ። ለሌሎች #Share #Share #Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ መልካም ቀን 🙏🙏 💡💡⏰ https://t.me/s_o_ph_ia ⏰💡💡 💡💡⏰  https://t.me/s_o_ph_ia ⏰💡💡
إظهار الكل...
God's people don't work against of your destiny in all your power and heart work and do things to be in the position of your destiny.
إظهار الكل...
They can turn people against you but they can't turn God against you 💡💡 @s_o_ph_ia 💡💡 💡💡 @s_o_ph_ia 💡💡
إظهار الكل...
<< Obey God and leave all the consequence to him. >> Charles Stanley
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.