cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝗚𝘂𝗿𝗮𝗴𝗲 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗮 𝗡𝗲𝘁𝘄𝗼𝗿𝗸 (ጉራጌ ሚድያ ኔትወርክ)

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ👇 ╭─••─═•🍃•••••═─•🍂•─╮ ሼር 🔛 @GurageMN ሼር 🔛 @GurageMN ╰─•🍂•─═•••••🍃•═─••─╯ 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ። ሀሳብ ካለ በዚህ ቡት ይላኩልን @Guragemediabot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
630
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለጉራጌ ዞን እንስሳትና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅፈት ቤት ወልቂጤ ጉዳዩ፦በወረዳው እነሞር ኤነር መገር አካባቢ ማህበረብ የተጋረጠበትን ተፈጥሮአዊና ሰው ስራሽ ችግር ይመለከታል በጉራጌ ብሎም በደቡብ ብሄር ብሄርሰቦች ዘንድ እንሰት ትልቅ ቦታ ያለውና ማህበረሰቡ ዘንድ ድርቅን በመቋቋም ለብዙ ዘመናት የቆየ ተክል ነው። ወደ ኃላ ተመልሰን ታሪክን ብናይ በ1977 የተከሰተው ድርቅ አብዛኛው የኢትዬጲያ ክፍል የድርቁ ተቋዳሽ እንደነበር በግልፅ ይታወቃል በዛች ጊዜ እንኳን ይህ ማህበረሰብ ለድርቅ አልተጋለጠም ይህ ቋሚ ሰብል በብዛት በአካባቢው እና ባብዛኛው ደቡብ ኢትዬጲያ ክፍል በብዛት ስለሚመርት እና ድርቅን ሚቋቋም ተከል ስለሆነ አሁን ላይ የተጋረጠበት ተፍጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋ ከመጥፋት ታደጉኝ ይላል አፍ አውጥቶ። ይህ በንዲህ እንዳለ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እኔ በተወለድኩባት መገር አካባቢ ዶባ ቀበሌ እና አጎራባች አካባቢ እየሆነ ያለው ነገር ይህን ማህበረሰ ችግሩ ካልተፈታ ለረሀብና ድርቅ አደጋ መጋለጡ አይቀሬ ነው። ማህበረሰቡ በተለያዩ መድረኮች ለክልልም ለወረዳም የመንግስት ሾሞች የችግሩ አሳሳቢነት ቢገልፁም ምንም ምፍትሄ ሳይሰጣቸው ችግሩሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መቷል አሁን ላይ ደሞ ችግሩ ከአቅም በላይ ሆኖ ሀይለኛ የሆነ ረሀብ ሊከሰት ይችላል ከዚህ በፊት ሚመለከተው አካል እርምጃ ቢወስድ መልካም ነው። በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለው የእንሰት ዝርያ ጃርት እና የዱር አሳማ ማህበረሱ እንሰቱን ከጥቅም ውጪ እያረገበት ነው መፍትሄ ስጡዋቸው ቡናው በቡና በሽታ እና ሌላ ተክሉ ደሞ በጦጣና ዝንጆሮ እየወደመበት ነው,የሚገርመው ከቤት ውስጥ ገብተው ማእዳቸውን ይዘው መውጣት ጀምረዋል እናቶች እና ህፃናትን እስከ መምታት እና ህዝቡ ተስፋ ቆርጦ መስራትን ሳይሆን ሰርተንስ ለአራዊት ምን አስለፋን በማለት ለችግር እየተጋለጡ ነው, የምር የህዝብን ጩህት ምትሰሙ ከሆነ ደህና ወደሆነው አካባቢ ብቻ ሳይሆን ችግርም ወዳለበት ማህበረሰብ ወርዳቹ ችግሩ ፍቱለት አለን በሉት ዝንጆሮ ጦጣዎቹ ወደ ፓርክ አስገቡ ወይ ግደሉ ለበሽታው ደሞ ከበላይ አካል ተማክራቹ መፍትሄ ስጡ ካልሆነ ችግሩ ስር ከሰደደ ሁሉም ማህበረሰብ አደጋ ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው ሄጄ ባየሁት ነገር በጣም ያስፈራል ያሳዝናል መረጃ ለማድረስ እና የህዝብ ቅሬት ለማሰማት ነው። ሙባረክ ደሊል ከመገር መልካሙን ሁሉ ለማህበረሰባችን ህዳር 18/03/2014 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ👇 ╭─••─═•🍃•••••═─•🍂•─╮ ሼር 🔛 @GurageMN ሼር 🔛 @GurageMN ╰─•🍂•─═•••••🍃•═─••─╯ 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ። ሀሳብ ካለ በዚህ ቡት ይላኩልን @Guragemediabot
إظهار الكل...
""""" አዶድ ጉራጌ"""" ኧሰው ትከ አፈርን ጎጀ ቢድነኋ አአት አዶድ ትከ አደም ኑእ አቦኋ እያ ኑእንሁ ይውር ይቬጥር ፊሸኋ ኧወርቅ አረጠሪ ይወስርኩ አኋርትኋ ኢያይ እሰማቶ በዌና ጃጀኘ ፊሸ አትዌጥርታ ኧርመጀ ጋዘኘ ወሄ አመራሁዋ መርኸትን ኧገኘ አፈር ሰዋይ ኧህሬ እማኘ ኤቸሁ አሁዋ በሀሮት በዋሪ ታይትመር ኧትማረ በትምርት በዋሪ በአለም ኧትሄረ አነውዋ ሀ አጋድ አነውዋ ዋአጋድ በጉነር ጉነረ ይቾኖዋታ አአረ ሜጠርሙታ ሰውረረ ኧጉራጌ ዴጋ ኢኢትዮጵያ ጦዲ ኧገኘ አየድን በወረወ ኤኤዲ አወጨ ጉራጌ አወጨ ኧኘች አሰረች ታንዳ በሰቭ አሰናች በጫንትሻ ቀረ መታዮ ኸረች መቸ ዳር ቲቹጂ በሰው ጀጋር ኧሰቪ ቲቆሪ ኧገጊ አያርር አዶድ ጉራጌይ በሴራ ገኘሻ ሟር ቲሻኩጂዳ ኧሰናና ሟርሻ አውያ ትተፍር ትሳወ ቧንጋሻ ኧሳርዋ ኦዢያ ኧድርእኩ ባጢርሻ ቸናሁም ታነዳ በዋኘድሻ ፎረ ሙከ ባትሆድሪ ሰውቴም ቢወኧረ ቢድሻ አትዋርርኳ አትክፉችኳ ፉረ ሟር ይቴኤፖሪ ጉራጌ በሹውሻ ።።።።።ባይኢፉናሜ እንስየፉረሻ ትምርት ቢድ አራኧ ቲውሪም ንሀሪ ክቻ ይኸርታ በቃያ ይወኦሪ አአኪም ቢድ ውድእ ኧደፋ አይሼ ኧጉራጌ ሟርኋ ኧረታ እንካሼ ኧኤመን በወያ ይወድ በጨወር ቲያጉራሼ በትኩየ መያ አኘ ቁራ ቤነወ ኧገራጌ አዶድ እሙር ኤቄጠወ አጣወሪ መያ ኧግር ታይደብስወ ኧዋረ ድወቶጊታ እወር ቤዌናወ ተስፐፐረ ገፖ ቦዥ ባቦደወ መታዮ ጉራጌ ዴጋ በከረች ቢተር ደበሰዋ ገወር አዋአች ቲያግራኩሪያ ቲቆቁያ አሸች ቲዬእካ ትፍጠጥር በየ በከረች ተሂን ኧትጋአርሺ ያድግነሽ ጎቸ ደንገኘ ኸረታ ኧፍራክ ዜማቸ ዋጋ ይደውርወይ ቲውካ ቡኩቸ ኧወተኧ ኧሰምኋ ቃሸ ያር አሳቸ ኧወጣኋ ኧትራወ ተዋን ይወድሪ ሁሬት ህሮት ያሲእ ኤመሁ ይውሪ ኧትቋረጭት ኧደፋ አትነድ ኧድሙጂ አጋድ ንድምድነ ፉረ አይጉድጂ ኢናይ ሰቭ እማትን ተኡዋ አይሻጎጂ በአዶድ በጉራጌ ንማጀ ኧጉጂ ኧጉራጌ ዴጋ ግእዋ በሂናኸ ኧውር ትቅወጭወ ሶሬሳን ሰዋኸ አህራ ዜንግወ ቃራኸ አይተሳኸ ነኤበርየኸ ቂጥና ኧገኛኸ ኧወሪ ቢያሪ ኧግር ኧወሰደይ ኧወኦከ አይተሳ ቃርንራ አይእረይ እሳድ ታይዌክርኮ ንማጀ ኧወእኮ ወኸይ ቡሼእ ቀወጥ ኧዥፖርኮ ዋኘድ ቲሸዊዳ አትነድ ኧትሟኮ ሳአር ቢድንራ አናቅ ከስ አጥሁኮ ታይዞገይ ኔኧ ኧዋግዛ ወዝገዊ ንውረድ ባአፋጋ ግቪተታ አዊ ምር ፎር አነን እንዴ ከፈር ቢሰኧዊ ሁዳን ሂዳንያ አጤ ተስኩክት ደራር ቸየተዊ በሰው ታፉድርት ኧትኋረይ ታንዳ እተሼ በአት አአዶድ ጉራጌ ይወኦናይ ቡህት አቅ ተኮት ይዋአ ይውሪሽ አኸረዳ ኧውረ በዌከዊ እምባ አይወሁዳ ባይተውታ አይቸሬ ደረግ ኤነኒዳ ደረድ ይሻጎጂ ኧተሼ በዱምዳ ሶሬሳ ኧሰማቶ እንዴ ንሳአርሁዋ ኧኘች አራኧቸናሁዋ አዶዳሁዋ ሻዋ በዋአሁዋ ውጭ በወርሁዋ አሽቃር ታትኬሽና ቀጥሁም ትቹኡያ? አአዶድ ጉራጌ ኧሮሺ ጎየሻ ቋሸመሻ ኦኡሪ :ኦሽሺ ቃያሻ አዝወኝዋ ኦዢያ ፎርመሻ ከስመሻ እን ሰቭ ኧስዋኩ ኧወሄ እዝርሻ አጋ ተሂዳ ኧህር ኧወና ሙራድሻ ዴጋመሻ ትዳር ትፍዳታ አዝጋርድሻ። >> >>> >> >> >> >> አብዲ ሸምሱ ከጉራጌ ሚውዚክ ቻናል የተወሰደ ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ👇 ╭─••─═•🍃•••••═─•🍂•─╮ ሼር 🔛 @GurageMN ሼር 🔛 @GurageMN ╰─•🍂•─═•••••🍃•═─••─╯ 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ። ሀሳብ ካለ በዚህ ቡት ይላኩልን @Guragemediabot
إظهار الكل...
27,000 ተማሪዎች በጉራጌ ዞን ትምህርታቸውን ለመቀጠል እርሶን ይጠብቃሉ!! "በአቅሜ ልክ የትምህርት ቁሳቁሶችን በመለገስ ተማሪዎች ከትምህርታቸው እንዳይርቁ የበኩሌን አስተዋፅኦ አበረክታለሁ።" ውድ በሀገር ውስጥ በተለያዩ ከተሞች እና ከሀገር ውጪ የምትኖሩ የጉራጌ ባለሀብቶች፣ ወጣቶች፣ ዲያስፖራዎች፣ ምሁራኖች፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች፣ማህበራት እንዲሁም ሚዲያዎች፦ ቶቶት የወጣቶች ማህበር "50 ሎሚ ለ 50 ሰው ጌጡ፥ ለአንድ ሰው ሸክሙ!" በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ለሚገኙ ት/ታቸውን ለመቀጠል የት/ት መማሪያ ቁሳቁስ ከማህበረሰቡ ለሚጠብቁ ህፃናት ደብተር፣ እስኪርብቶና እርሳስ ለመሰበሰብ ለተጀመረው ዘመቻ ከዚህ በታች የተገለፁ አመራሮችና ደጋፊዎች ተመድበዋል። ቁሳቁሶችን በሚመችዎት አቅጣጫ መርጠው ለተመደበው ሰው በመደወል መጥተን እንቀበልዎታለን። ከዚህ በተጨማሪ በቶቶት የወጣቶች ማህበር ቢሮ አድራሻ ጦር ሀይሎች ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት በሚገኘው ተስፋዬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 11:00 በአካል በመምጣት ማስረከብ ይችላሉ። ቁሳቁሶችን ገዝቶ ለማቅረብ የጊዜና የቦታ ገደብ ያለባችሁ ለመግዛት የሚያስፈልገውን ብር ወደ ቶቶት የወጣቶች ማህበር የባንክ አካውንት በንብ ባንክ 002SAv 23339 ገቢ በማድረግ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ በማህበሩ የቴሌግራም ገፅ ፎቶ መላክ ትችላላችሁ። በዚሁ መሰረት በሰጣችሁን አደራ መሠረት ገዝተን እናስረክብላችኃለን። 1.18 ኖክ እና ደጉ ሆቴል አካባቢ አርቲስት ደሳለኝ መርሻ = 091 147 7875 2.አውቶብስ ተራ እና ፒያሳ አርቲስት እና የህግ ባለ ሙያ አምደ ገብርኤል አድማሱ = 091 650 2346 3. ቤተል እና ጦር ሀይሎች ዋቢ ታደሰ = 0911692507/0929901312 4.ጥቁር አንበሳ እና ወይራ ሰፈር ዶ/ር ፍስሃ = 091 367 6212 5.ሲኤምሲ፣ሰሚት እና ሳፋሪ እንዳለ ንዳ = 0920663573/0936261036 6.ኮልፌ እና አጠና ተራ ታዲዎስ ያዕቆብ = 092 134 7191 7.ልደታ ፣ ለገሀር እና ሜክሲኮ ትብለፅ ወጉ = 092 357 6123 8.ስታዲየም እና እስጢፋኖስ መላኩ ይርዳው = 091 235 2636 9.ጀሞ 1፣ 2 እና 3 አብረሃም ወርቁ = 0910047545/095 532 8680 10.ካራ ቆሬ እና አየር ጤና አቶ ሳህሌ ያዢ = 092 440 7369 11.መርካቶ ምእራብ አካባቢ ጥላሁን ደንድር = 092 313 3213 12.መገናኛ ፣ 22 እና ካሳንችስ ብሩክ አስመራ = +251 91 080 9675 13.ጎፋ ገብርኤል ፍቅርተ ሰብስቤ = +251 91 315 5230 14.መርካቶ አስፋወሰን ሆቴል አካባቢ አንዳምላክ አበራ =091 134 7712 15.አስኮ እና ዊንጌት በቀለ ሽኩር = 091 035 9892 16.ቀራኒዮ እና አካባቢው ፀሃይ ብዛኒ = 091 307 2161 17.አራት ኪሎ እና ፈረንሳይ ጋዜጠኛ ትብለፅ አለሙ = 093 995 1692 18.ጀሞ ሚካኤል አድማስ ዩንቨርስቲ መስፍን ገይረየሱስ = 0911986847 19.አብነት እና ሰባተኛ በቀለ ግርማ = 091 319 6640 20.ብርጭቆ እና አዲስ ሰፈር ሲትራ ሸምሱ = 094 031 6727 21. መሪ እና አያት አብዱ = 092 161 0245 ወልቂጤ ላይ መለገስ የምትፈልጉ 1.አንተነህ ኮሬ = 092 357 5293 2.ሙከረም = 092 146 4816 ላስረከቡት ቁሳቁስም ይሁን ገንዘብ ከተረካቢዎቻችን መረከቢያ ወይም ደረሰኝ መቀበልዎን አይርሱ። ቶቶት የወጣቶች ማህበር ቶቶት ለተሻለ ነገ!
إظهار الكل...
#AddisAbaba የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በአዲስ አበባ ክ/ ከተሞች ሲያከናውን የቆየውን የልማትና ባህል ኮንፈረንስ ማጠቃለያ ፕሮግራም በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ይገኛሉ ተብለው ያልተጠበቁት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። ከመድረኩ ላይ እንደተሰማው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስራ ጫና ምክንያት በቦታው ይገኛሉ ተብሎ ያልተጠበቀ ነበር ነገር ግን በድንገት በመገኘት ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች መልዕክት አስተላልፈዋል ፤ ከፕሮግራሙ አዘጋጆችም ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ👇 ╭─••─═•🍃•••••═─•🍂•─╮ ሼር 🔛 @GurageMN ሼር 🔛 @GurageMN ╰─•🍂•─═•••••🍃•═─••─╯ 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ። ሀሳብ ካለ በዚህ ቡት ይላኩልን @Guragemediabot
إظهار الكل...
ሀርሽም ሀርሽም ቢውሪያ ዳኣ ቸከረች ይላል ጉራጌ። ተመልከቱ ፅንፈኛው የቀቤናው ሀቢብ ከድር 15 ቀን ፍሪጅ ያሳደረው ጫት ከቃመ በኋላ የሞነጫጨረው እዩትማ 👇 #ታላቋን_ጉራጌ የመመስረት ራዕይ 1990 ዓ.ም ** ይህ ፁሁፍ ታላቅ ሴራ የሚያጋልጥ ነው እውነትን ለማትወዱ ያቅለሸልሻችኋል፣ ያንገበግባችኋል ቢሆንም መሳደብ አይቻልም። በብሎክ ወገብ ዛላችሁን ጎምጄ ነው የምጥለው ሀድያዎች፣ ቀቤናዎች፣ ማረቆዎች፣ ወለኔዎችና ስልጤዎች በናንተ ላይ ሊፈፀም የታሰበ ሴራ ነውና እስከመጨረሻው አንብቡት #Share አድርጉት **** #ታላቋ_ጉራጌ የመመስረት ራዕይ አሁን 20 አመት አልፎታል በ50 አመት ውስጥ ስኬቱን ለማየት ቀን የተቆረጠለት ፕሮጀክት ነው። ይህ ራዕይ ሌሎች የአከባቢው ብሔረሰቦችን ስልቅጥ አድርጎ የሚበላ የተስፋፊነት ልክፍት ነበር። #አላማው በምስራቅ እስከ ዝዋይ በምዕራብ እስከ ጊቤ በደቡብ እስከ ወላይታ በሰሜን እስከ ሰበታ የጉራጌን ግዛት መፍጠር #ተፈፃሚነት ሀድያን መበታተን ስልጤን በድርድርና በወንድማማችነት ማቀፍ፣ ማረቆን፣ ወለኔንና ቀቤናን አስገድዶ ጉራጌ ማድረግ እምቢ ካሉ ማጥፋት፣ ከኦሮሞ ግዛትን በገንዘብ መግዛት። * ታሪኩ ረዥም ነው። ታዋቂ ሙሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ባለሀብቶችና ባለስልጣናት መክረውበታል። ስምምነት ላይ ተደርሶ ወደ ተግባርም ተገብቷል። ከአላማዎቹ ጥቂቶቹ ሲሳኩ አብዛኛዎቹ በህዝቦች ደምና መስዋዕትነት አልተሳኩም። አብዛኛው ሰው የጉራጌ ዞንና አመራር ለምን ቀቤና፣ ማረቆና ወለኔ እራሳቸውን እንዲችሉ አያደርግም ይላል። ነገሩ ወዲህ ነው፣ የታላቋ ጉራጌ ምስረታ መንገድ ላይ የቆሙት እነ ቀቤና እነ ማረቆ እና እነ ወለኔ ናቸው * በጉራጌ ዞን የሚገኙ ብሔረሰቦች ከጉራጌ ጋር፣ እንድ ህዝብ ነን፣ አንድ ዘር ነን እናንተ የጉራጌ አንድ አካል ናችሁ ቢባሉ ቢባሉ አንሰማም አሉ። ስለሆነም መመታት፣ መገደል እጣ ፈንታቸው ሆነ ምክንያቱም እቅዱ መሳካት አለበታ! የስልጤ ህዝብ በትግሉና በብዙ መስዋዕትነት በ1993 እራሱን በማስከበሩ ታላቁን ጉራጌ የመመስረት ራዕይ በግማሽ አውድሞታል። የስልጤ እራስን መቻል ያ ሁሉ ከብዶ የነበረውና መስዋዕትነት ያስከፈለው ራዕዩ እንዳይጎዳ ነበር። ** ሀድያን መጠቅለልና ከወላይታ መዋስን የእቅዱ ሌላ አካል ሆኖ በቆሴና በእንደጋኝ በኩል የተወጠነ የሀሳብ መስመር ነው። ቆሴን ሙሉ በሙሉ ከሀድያ በመውሰድ የተጀመረው ተስፋፊነት ፣ ዘግይተውም ቢሆን በነቁ የሀድያ አመራሮች ባለበት ሊገታ ችሏል። ነገር ግን ጉዳዩ እስካሁንም አላለቀም፣ መፍትሄም አላገኘም። ሁሉም ስለነቃ ከዚህ በኋላ ውጤታም ይሆናል አይሆንም አብረን የምናየው ይሆናል። * ቀቤና፣ ለራዕዩ ተፈፃሚነት እስትራቴጂክና ተመራጭ ሆኖ የዱላው አብራጅ ነው። ታላቋን ጉራጌ የመፍጠር ራዕይ ቀቤናን አልፎ በሰሜን እስከ ወሊሶና እስከ ሰበታ የተሰመረ ሲሆን በምዕራብ እስከ ጊቤ ነው። ስለዚህ ራዕዩን ለማሳካት ቀቤናን መስበር አማራጭ አልነበረውም። ለዛም ነው፣ ርስቱ ተቀምቶ፣ የመብት ተሟጋች እንዳይኖረው ተገድሎ፣ ግዛቶቹ ተጨፍልቀው፣ ጉራጌ ሁነህና ጉራጌ መስለህ ካልኖርክ ወደ ሀላባ ትሄዳለህ የተባለው። ለዛ ነው እራስን በራስ ማስተዳደር የሚባል መብት አይገባህም ተብሎ የሚቀጠቀጠው። ቀቤና ከተሸነፈ ጉራጌ-ወሊሶ-ሰበታ እንዲሁም ጉራጌ-ጊቤ ቀጥታ ይገናኛል። ከሃያ አመት በላይ የተጎሳቆለው የቀቤና ህዝብ፣ ለነፃነቱ ከግዛቱ ላይሰደድና ማንነቱን ላያጣ የአልሞት ባይነት ትግሉን ቀጥሎ፣ በአባቶቹ ብርታትና ፅናት እዚህ ደርሷል። ከዚህ በኋላማ አበደን አይሰበርም። ማረቆ ልክ እንደቀቤናው በጉራጌና በዝዋይ መካከል ተሰንቅሮ የታላቋ ጉራጌ ምስረታ ራዕይ እንዳይሳካ ካደረጉ ብሔረሰቦች አንዱ ነው። ራዕዩ ከተቀመጠበት ቀን ጀምሮ በማባበል ብሔረሰብ አይደላችሁም፣ የጉራጌ አንድ ጎሳ ናችሁ፣ ቢባሉም ባህል፣ ቋንቋ ታሪክና ወጋቸውን ጠቅሰው የራሳችን ማንነት ያለን ህዝቦች እንጂ ጉራጌ አይደለንም ብለው ታግለዋል። ራዕዩ በማባበል ባለመሳካቱ በጉልበት ይዞታ መቀማት፣ መግደል፣ ማሰር በማረቆ ላይ የዘወትር ተግባር ሆነ። ምንም እንኳን ቆሼ መድረስ ባይቻልም አሁን ላይ ኢንሴኖን በመንጠቅ ወደ ዝዋይ የመቅረቡ ሂደት ቀጥሏል፣ በግፍ ከማረቆ የተነጠቀው ግዛት አዲስ ወረዳ በማድረግና ነባሩን የማረቆ ኢንሴኖን በመውረስ ለአዲሱ የግፍ ወረዳ ዋና ከተማ አድርገውታል። ማረቆ እንዲጠፋ የተወጠነበትን ራዕይ ለመቀልበስ ከባድ ፈተና ይጠብቀዋል። * ወለኔ ከጉራጌ-አዋሽ-ኦሮሚያ ለተሰመረው ራዕይ እንቅፋት ነው። ስለዚህ ጉራጌ ነኝ፣ አንድ አምሳል አንድ አካል ነኝ እንዲል ይፈለጋል። ጉራጌነቱን አምኖ የማይቀበልና እራሴን የቻልኩ ብሔረሰብ ነኝ ካለ፣ በጉልበት እንዳይሆን ይደረጋል። ለዚህ ነው እየተገደለና እየታሰረ የከረመው። በርካቶች ወለኔዎች ታላቋን ጉራጌ በሌሎች ደም የመመስረት ራዕይ ሳይገባቸው፣ ገደባኖ፣ ኮኪር፣ ወለኔ ብለው ተከፋፍለዋል ይህ የራዕዩ ማስፈፀሚያ መሳርያ ነው ሆኖም አሁን ላይ አብዛኛው ወጣት ነቅቷል። ለጉራጌ ታላቅነት የመስዋዓት በግ የሚሆን የወለኔ ትውልድ አይኖርም። በቅርቡም ማንነቱን ያውጃል። * በአጠቃላይ የጉራጌ ከፍተኛ አመራሩና ዞኑ በውስጡ የሚገኙ ብሔረሰቦችን የሚጨቁነውና እራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ የማይፈቅደው አልፎ ተርፎም ጉራጌ እንጂ ሌላ ብሔር አይደላችሁም ብሎ የሚያስገድደው እራሳቸውን ከቻሉ ታላቋን ጉራጌ የመመስረት ራዕይ ስለሚጨናገፍ ነው። እቅዱ የ50 አመት ቢሆንም ባለፉት 20 አመታት ወልቂጤን ከቀቤና፣ ቆሴን ከሀድያ፣ ኢንሴኖን እና 9 ቀበሌዎችን ከማረቆ፣ ሙሉ ወረዳውን ከወለኔ የመቀማት ሙከራዎች ተደርገዋል። ሰሞኑን ከማረቆ በመቀማት በተመሰረተው ኢንሴኖ፣ ከተማ አስተዳደር አቋቁመው ፍቃድ ወስደዋል። አሁን የመስቃንና የማረቆ ችግር ለምን መፍትሄ እንደማይሰጠው ግልፅ ይመስለኛል። ተረኛው ማን ይሆን? አብረን የምናየው ይሆናል። ** ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ👇 ╭─••─═•🍃•••••═─•🍂•─╮ ሼር 🔛 @GurageMN ሼር 🔛 @GurageMN ╰─•🍂•─═•••••🍃•═─••─╯ 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ። ሀሳብ ካለ በዚህ ቡት ይላኩልን @Guragemediabot
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.