cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አል ሐድራ ቲዩብ

#አል_ሐድራ_ቲዩብ እኛ ዘንድ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ያሉ መንዙማዎችን ከነ ግጥማቸው ያገኛሉ @Alhadratube1bot You Tube https://www.youtube.com/@Alhadratube Face Book https://www.facebook.com/AlHadra-Tube-534277263716159 https://t.me/joinchat/UrpOjS7PhaBoe81F

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 699
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-97 أيام
-3630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
sticker.webp0.26 KB
Photo unavailableShow in Telegram
❤️💚ኸሚስ ሙባረክ❤️💚
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አል ሐድራ ቲዩብ ላለፉት አምስት አመታት ሐድራን መሰረት ባደረጉ ጉዳዮች ላይ በሚዲያው ዘርፍ የራሱን አሻራ አስቀምጦል ለታሪክ የሚቀመጡ በርካታ ስራዎችንም ማስተላለፍ ችሏል፣ አልሀምዱሊላህ! አል ሐድራ ቲዩብ ሰኔ 19/2010 በቴሌግራም ቻናል የተጀመረ ሲሆን አሁን ላይ በዩትዩብ፣ፌስቡክ፣ቴሌግራም እንዲሁም በቲክቶክ በማድረግ ተደራሽነቱን እያስፋፋ ይገኛል። ከዚህ ቀደም ያስተላለፍናቸው የመውሊድ ምስሎች፣ዶክመንተሪዎች፣ሐድራዎች በብዙኃኑ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ ሲሆን እንደ አላህ ፈቃድ በብቁ ባለሙያዎች በመታገዝ የታሻሉ ስራዎችን ለማቅረብ በርትተን እየሰራን እንገኛለን። ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! Al Hadra Multimedia Production
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ አል-ሐድራ ቲዩብ ከተመሰረተ አምስት አመታትን አስቆጥሯል። ስለ አብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! አል ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽ በሀገራችን ኢትዮጲያ በድምቀት የሚከበረውን የሰይዳችንንﷺ የመውሊድ በዓል በተለያዩ ሀገራት በመንቀሳቀስ በሚዲያው ዘርፍ  ተደራሽነቱን በይበልጥ ለማስፋፋት እየሰራ የሚገኝ የሚዲያ ተቋም ነው። #ራዕይ የሀገራችንን ዒስላማዊ ታሪኮች፣ ከሀገርም አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተላልፍ ትልቅ ሚዲያ መሆን። #ተልዕኮ ሙያዊ ብቃት ባላቸው ወንድም እና እህቶች በመታገዝ ወቅታዊ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የቪዲዮ ምስል፣ዶክመንተሪ እንዲሁም ሌሎች ስራዎችን በፍጥነት ማሰራጨት ቁልፍ ተልዕኳችን ሲሆን ለሀገራችን የባህል እና ቱሪዝም እድገት የበኩላችንን አስተዋፆ በማበርከት በኢስላሚክ ሚዲያ ውስጥ ቀዳሚ ሚና መጫወት።
إظهار الكل...
sticker.webp1.02 KB
sticker.webp0.97 KB
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.