cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከደራስያን አንደበት

📜📝የተለያዩ ጀማሪ እና አንጋፋ ደራስያኖች ስራዎች ይቀርባል💝✍✍✍ ✍ ግጥሞች💝 ✍ ወጐች💝 ✍ መጣጥፎች💝 ✍ አባባሎች💝 ©ፊሊሞን (ሀፒ) ©(ሶፊ) ©ዳግም (ህይወት) ©ጆ ጆ (አሌክስ) ©ዬሐንስ (jo) @thelifeofus

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
535
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

፡ ምነው ግን ይህን ያህል?🤎     አንቺስ ብትሆኚ ግን ምነው ይህን ያህል?…የፍቅርም እኮ ግፍ አለው አደል?…እንዴት በሚወድሽ ሰው ይህን ያህልስ ይጨከናል…አንቺ እኮ እኔ ላይ ሂትለር ነሽ             🖤 @filimon6 🖤          🥀 @itsmehappy 🥀
إظهار الكل...
4.74 MB
Photo unavailableShow in Telegram
፡ አንድ ሁለት ብዬ ምን እንደሚሰማኝ ብነግርሽ ደስ ባለኝ…ግን አደለም ለአንቺ እንዲ እንዲህ ነው ብዬ ልነግርሽ ይቅርና ለራሴም ቢሆን ምን እንደሚሰማኝም በቅጡ አላውቅም…ለዛም ነው ዝም እምልሽ…🤎           🖤 @filimon6 🖤        🥀 @itsmehappy 🥀
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ፊሊሞን የማርያም ልጅ on TikTok

#tigray #ethiopian_tik_tok #sadhabsha #habsha #habshamusic #filimonhappy #filimon6

ከሃሳቤ በላይ 😊 ✍ከሶላ😷 "እንኳንስ የዛሬው የነገውም ያልፋል🙌።" 💚👂😃 @Ammelakuletters
إظهار الكل...
3.78 KB
: የናፋቂው ሰው ደብዳቤ ቁጥር 421 🤎     አንቺን ሽሽት ነበር የጠፋሁት…በተራመድኩበት ጐዳና ሁሉ የልብሽ ዳና ይከተለኛል…ዋላ ሀንቲ… 29/1/2014 (እሁድ )        🖤 @filimon6  🖤      🥀 @itsmehappy 🥀
إظهار الكل...
2.99 MB
ከሶፊ እና ከሶላ 😱 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አምጡልኝ ብዕሬን፥ሕመሜን ልከትብ በቃላት ነጠብጣብ ተስፋዬን ልቀጥል በፈጠርኩት ምናብ... ግና ግን እናንተ ለበሽታው ሰሪ ታለ ጤና አዳም አትበሉት ግዴለም ዘመናት ቢቆጠር ቢዳሰስ ዘለአለም መድሀኒት ለአለም ከፈጣሪ እንጂ ከፍጡር አይደለም! Re-edit @Kehiwotmahder @Kehiwotmahder @Kehiwotmahder
إظهار الكل...
For those who are searching their happiness ለራስህን የምትሻውን ደስታ የምታገኘው ባለህበት ስፍራ እንጂ ለመሆን በምትፈልግበት ቦታ አይደለም ከሶላ ( #street_note's ) @Ammelakuletters @Ammelakuletters @Ammelakuletters
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
: ፊሊሞን ፋሽን 🛍🖤 🧤 FILIMON FASHION 🧣 የተለያዩ የወንድ እና የሴት አልባሳት 🛍 የcouples ልብሶች 👗👖 ሱሪዎች 👖 ቲሸርቶች 👚 ቁምጣዎች 🩳 ጫማዎች 👠🥾👟 ሸሚዞች 👔 ኮፍያዎች 🧢 👒 @filimonfashion 👒 👚 @filimonfashion 👚 👕 @filimonfashion 👖
إظهار الكل...
Channle imigza 16K Inbox Me 👉🏽 @itsmehappy
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
፡ ሰላም ለእናተ ይሁን…ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅቼላቹሀለው🙏🏽 እኔን መጠይቅ እምትፈልጉትን ምንም አይነት ጥያቄ ካለ inbox አድርጉልኝ እና እዚሁ ቻናል ላይ ጥያቄውን እና መልሱን አብሬ እለቅላቹሀለው… ጥያቄውን እስከ እሁድ ጠዎት መላክ ትችላላቹህ 🖤 በዚህ ሊንክ 👉🏽 @itsmehappy ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.