WU Freshman program
الذهاب إلى القناة على Telegram
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
إظهار المزيد3 820
المشتركون
-424 ساعات
-477 أيام
-11030 أيام
أرشيف المشاركات
3 820
ለአንደኛ ዓመት ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
የአንደኛ ዓመት ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ከምትወስዷቸው ኮርሶች ውስጥ Economics አንወስድም እየተባለ የሚወራው ከእውነት የራቀ ስለሆነ Economics ትምህርትን ጨምሮ 7 የትምህርት አይነቶች ትወስዳላችሁ። Economics Shade የተደረገው መምህር በሰዓቱ ተመድቦ ስላልተላከልን ስለሆነ ነው TBA ተብሎ የተገለፀው። TBA means to be assigned ለማለት ነው።
3 820
ተማሪ ሳሮን በረከት (2204/13) እና ተማሪ ሩት ፈይሳ (2128/13) ይመለከታል
ተማሪ ሳሮን በስህተት የdisability ውጤት ተደምሮ ሜዲስን የገባሽ መሆኑ ስለታወቀ ከውጤትሽ ላይ 5 ማርክ ተቀንሶ ውጤትሽ 77.8 ስለሆነና ለሜዲስን የማያስገባ በመሆኑ other natural science ተመድበሻል።
ተማሪ ሩት በስህተት የdisability 5 ማርክ የተደመረልሽና ማስተካከያ ሲደረግም ከመቶው 86.42 ሆኗል። ይህም ውጤት በሜዲስን የሚያስቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
