WU Freshman program
الذهاب إلى القناة على Telegram
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
إظهار المزيد3 820
المشتركون
-424 ساعات
-477 أيام
-11030 أيام
أرشيف المشاركات
3 820
ለደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንዳልሆን መገንዘብ ችለናል፤ በመሆኑም ከዛሬ ማክሰኞ 28/06/2015ዓ.ም ጀምሮ በመማሪያ ክፍላችሁ ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን፤ ተጨማሪ እገዛ የሚያስፈልጋችሁ ከሆን በየትምህርት ክፍሉ እየሄዳችሁ መምህራኖቻችሁን ማናገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
3 820
ለደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ በመሆኑ ከ ነገ ሰኞ 27/06/2015ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የትምህርት ክፍል ምደባ ቅሪታ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
3 820
26/06/2015ዓ.ም
ለደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ገብተን ትምህርት ካልተማርን በማለት ያመለከታችሁ ቁጥራችሁ ትንሽ የሆናችሁ ተማሪዎች ብትኖሩም፤ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኙ ትምህርት ክፍሎች ዝቅተኛው የመግቢያ ውጤት ሲሆን ይህም የተማሪዎች አንደኛ ምርጫ መሆኑን እየገለጽን፤ የሁለተኛ ምርጫችንና ቀጥሎ ያሉት ምርጫዎቻችን ይታይልን ብላችሁ ያመለከታችሁ ተማሪዎች፤ በአንደኛ ምርጫችሁ የምትፈልጉትን ትምህርት ክፍል ካላገኛችሁ፤ ሌላ ምርጫ የማይጠበቅላችሁ በመሆኑ፤ ከነገ ሰኞ 27/06/2015ዓ.ም ጀምሮ፤ በየተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ፤ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
S/N Department Gender Minimum Requirement
1 Community & Mental Health Nursing Male 41.04
Female 44.08
2 Emergency & Critical Care Nursing Male 44.35
Female 39.95
3 Environmental Health Science
Male 38.48
Female 40.66
4 Health Informatics
Male 39.34
Female 40.54
5 Medical laboratory
Male 55.93
Female 49.01
6 Midwifery
Male 46.92
Female 44.19
7 Occupational Health & Safety Male 41.33
Female 40.66
8 Pediatrics & Child Health Nursing
Male 47.29
Female 40.27
9 Public Health Male 50.23
Female 42.47
10 Surgical Nursing Male 47.67
Female 41.93
3 820
የትምህርት ክፍል ምደባ ቅሪታ አቅርባችሁ ውጤታችሁ ከ2.00 በታች ያላችሁ የ ደሴ ግቢ ተማሪዎች ውሳኔ እስከሚሰጣችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
We urge you to wait patiently until we give you a decision for the students of Dese Campus who have submitted an application of the department assignment, and your score is below 2.00.
Freshman Program Office
3 820
ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍልምደባ ለማድረግ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ A+ ላይ ተሞልቶ ያልተገኘ ስለሆነ ምደባ ለመስራት ተቸግረናል። ስለሆነም ባስቸዃይ ሬጅስትራር ቢሮ ብሎክ 20 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ውጤታችሁን በመያዝ ቀርባችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን። ይህን በማያደርግ ተማሪ ላይ የሚደርስን ችግር ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
3 820
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፦
ባለፈው የትምህርት ክፍል ትውውቅ ሲደረግ የማህበራዊ እና ሰበዓዊ ኮሌጅ ስር ያሉ ትምህርት ክፍሎች በቦታው ተገኝተው ትምህርት ክፍላቸውን አላስተዋወቁም። በመሆኑም በተማሪዎችና ትምህርት ክፍሎች ጥያቄ መሰረት ትምህርት ክፍሎቹ መልሰው መተዋወቅ እንዳለባቸው ተስማምተናል።
በመሆኑም ነገ አርብ ከጣቱ 3:00 DSTv አዳራሽ ተገኝታችሁ የትምህርት ክፍል መረጣ ቅስቀሳ እንድትከታተሉ።
3 820
The following Social Science Freshman students need to report to freshman coordinator office as soon as possible.
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
3 820
The following Social Scient Freshman students need to report to freshman coordinator office as soon as possible.
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
3 820
ቀን 15/06/2015ዓ.ም
ለአንደኛ ዓመት የደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬ ረብዕ15/06/2015ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድታደርጉ በተገለጸላችሁ መሰረት እስከ ነገ ሃሙስ 16/06/2015ዓ.ም እስከ 6፡00 ድረስ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
3 820
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች (2014 ባች), የምርጫ ምልክቷ ስለመጣች ካሁን ጀምራችሁ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት መምረጥ ትችላላችሁ። ድፓርትመንት ስትመርጡ ውጤታችሁንና ፍላጎታችሁን የማከለ መሆን አለበት።
3 820
ቀን 15/06/2015ዓ.ም
ለአንደኛ ዓመት የደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬ ረብዕ15/06/2015ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድታደርጉ ሲስተሙ ስራ የጀመረ ስለሆነ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
ተማሪዎች ወደ ምርጫ ከመግባታችሁ በፊት ትምህርት ክፍሎች በተለይም በተፈጥሮ ሳይንስ (የጤና ሳይንስ ኮሌጅ፤በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ (የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ) ያላቸውን የመቀበል አቅምና ፍላጎት ማወቅ ከፈለጋችሁ ከዚህ እንደሚከተለው ስለሆነ ከትምህርት ክፍል፣ከአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ዲን ጽ/ቤት እና ከሪጅስተራር ጽ/ቤት በገለጻው ወቅት በተሰጣችሁ ገለጻ መሰረት በጥንቃቄና በማስተዋል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
HEALTH SCIENCE
1. Medical laboratory Science=25
2. Emergency and critical nursing=25
3. Midwifery=25
4. Health Informatics=20
5. Public health officer=30
6. Environmental Health=35
7. Occupational health and safety=20
8. Psychiatry nursing=25
9. Surgical nursing=25
10. Pediatrics and child health nursing=20
Total=250
BUSINECE & ECONOMICS
1. Management=40-50
2. Economics =40-50
3. Accounting=40-50
4. Marketing Management=40-50
5. Cooperative =40-50
Total=200-250
3 820
I appreciate all instructors and department heads for their comic and laughable departments orientations.
