cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከዚም ከዛም ፈታ

በኛ channel No_ጭንቀት No_ሀሳብ Jest_______fetaaaaaaaaaaa #music #video #azeg keledoch እንለቃለን ሀሳብ አስተያየት @enu2127

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
206
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በ ህይወትክ ዉሥጥ የማትረሳቸው 18 ጓደኞች እነማን ናቸው?ለነዚህ 18 ብቻ ይሄንን መልክት ላክ እኔ እንዳረኩት.ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልክ እናያለን!!በ ታማኝነት መላክ ጀምር !ለ 18ቱ ብቻ!ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው.ይህንን መልክት ልዩ ለምትላቸው ላክ(ከፈለክ ለኔም ላንተ ልዩ ከምትላቸው ውስጥ ከሆንኩ!) ከ 1ሰው ብቻ 5 ከተመለሠልክ በዛ ሠው የምር ተወደካል ማለት ነው!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ . . @kezim_kezam_feta
إظهار الكل...
ተማሪዎች ለምን ይወድቃሉ??? 🤷‍♂🤷‍♂ 1 ዓመት 365 ቀን ነው በአመት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድ =104 ቀን #ቀሪ = 261 ቀን በአመት ውስጥ ያሉ በአላት = 35 ቀን #ቀሪ = 226 ቀን በቀን 8 ሰአት እንቅልፍ =122 ቀን #ቀሪ = 104 ቀን በቀን 1 ሰአት የጨዋታ ጊዜ = 15 ቀን #ቀሪ = 89 ቀን በቀን 2 ሰአት ለምግብ = 30 ቀን #ቀሪ = 59 ቀን በቀን 1 ሰአት ለወሬ = 15 ቀን #ቀሪ = 44 ቀን የፈተና ቀን =30 ቀን #ቀሪ 14 ቀን አመመኝ በአመት = 3ቀን #ቀሪ 11 ቀን በቀን 30 ደቂቃ የመንገድ = 7 ቀን #ቀሪ 4 ቀን ስብሰባ አለ = 3 ቀን #ቀሪ 1 ቀን ያቺ ቀን ልደትህ/ሽ ናት እና መች አጥንተን እንለፍ😁😂😜 Join & share :- @kezim_kezam_feta 😇😇😇😇😇 Ye endoch maekel 🚫don't copy paste🚫
إظهار الكل...
Channel #400 members sigeba #adadistaricoch #newmusic #newtictok #keledoch Enelekalen . . . . ❤️❤️❤️❤️ comment @enu2127 👱‍♀👱‍♀👱‍♀ 😍😍😍😍😍😍
إظهار الكل...
#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡" 👍👍 @kezim_kezam_feta 👍 . . . ❤️❤️❤️ comment @enu2127 👸👸👸
إظهار الكل...
የኔ ቆንጆ ሁሉንም ነገር ካንቺ ጋር #መጋራት እፈልጋለው እላታለው... በጣም ደስ ይለኛል መጀመሪያ ከባንክ አካውንትህ እንጀምር አላለችኝም
إظهار الكل...
9.27 KB
❤️❤️❤️❤️❤️ @kezim_kezam_feta
إظهار الكل...
11_ትወቅ_NHATTY_MAN_YEMEGEMERIYAYEየመጀመሪያዬ.mp37.18 MB
Lek negna setoch 👍👍 share aregu ❤️❤️❤️ comment @enu2127 lay lakulen
إظهار الكل...
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • ይህችን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ . . 🥀 @kezim_kezam_feta . . . Shear❤
إظهار الكل...
Comment❤️❤️ @enu2127 👸👸
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.