cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Official wz ba

Hy gυyz нow are υ ιғ υ joιn тнιѕ cнannel υ geт poeм📝 мυѕιc🎧 pιc🃏 qυoтeѕ & вιllвoard мυѕιc wнaт do υ eхpecт тнιѕ ιѕ @cukurfam Bay the way Don't expect anything from anyone Expectation is always hurt 😭4any coммenт @nipsay1421

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
💔
إظهار الكل...
😘 ያበደው ፍቅሬ 😘 ክፍል 9⃣ አንዳንዶች ለወደዱት ብቻ ጥሩ ይሆናሉ.... አንዳንዶች ደግሞ እንዲሁ በተፈጥሯቸው ጥሩነትን ይታደሉታል። ቢኒ እንደዛ ነው መልካምነትን የታደለ ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ነው። ድሀ ወይም ሀብታም፣ ክርስቲያን ሙስሊም ወይም ሌላ እምነት፣ ቆንጆ ወይም መልከ ጥፉ፣ ቢኒ ጋር መስፈርት አይደሉም። ለሁሉም እኩል ፍቅርና እንክብካቤ ሲሰጥ ታዩታላችሁ..... ግቢ ውስጥም ሆነ ከተማ ውስጥ ያሉ የበጎ አድራጎት ስራዎች አያመልጡትም..... "ቢኒዬ ግን እርግጠኛ ነህ እዚህ ብሆን አረብሽህም.." እረጅም ሰዓት ተጨቃጭቀን እስከፈለኩ ድረስ ቤቱ እንድኖር ከነገረኝ በኋላ ሀሳቡን ቢቀይር ብዬ ጠየኩት አጠገቤ መጣና ቁጭ አለ.... እጆቹን ልኮ ሁለት እጆቼን ያዘና አይን አይኔን እያዬ "ሩቴ አንቺ ጓደኛዬ ነሽ... ጓደኝነት ውስጥ ደግሞ እኔ የሚባል ነገር የለም በተለይ እኔ ካንቺ እኔን ላስቀድም አልችልም ምክንያቱም......" ከንፈሮቹ ተንቀጠቀጡ። "ምክንያቱም ምን ቢኒዬ" እጄን ለቆ ተነሳና ጀርባውን ሰቶኝ ከመስኮት ዳር ቆመ። "ሩት ጊዜ የነገሮች ጌታ ነው ብዬ አምናለሁ... እናም ሁሉም በጊዜው ሲሆን ደስ ይላል። አሁን ከኔ ምክንያት በላይ ያንቺ ሁኔታዎች ናቸው መስተካከል ያለባቸው...." ክትክት ብዬ ሳቅሁ... የእብደት ሳቅ ከሳቄ በኋላ " እስኪ ንገረኝ ምኑን ነው የምታስተካክለው.... እናቴን ልጄን ወይስ ከሀዲው ባሌን ማንን መልሰህ ልታመጣልኝ የምትችል ይመስልሀል..." ድጋሚ አመመኝ... መቋቋም አቃተኝ... በሁለት እጄ ጭንቅላቴን ጥፍንግ አድርጌ ያዝኩት። የሆነ ሽክርክሪት ውስጥ እንዳለሁ ይሰማኛል ዥውውውውውውውው.... ሳቅ ከዛ ደግሞ ዝምምምምታ.... ከዛ ደግሞ ሌላ ሳቅ.... ይሄኛው አለም የተሻለ ይመስለኛል። የሆነ ሰው አፌ ውስጥ የሆነ ነገር ለማስገባት ታገለኝ አልከለከልኩትም ዋጥኩት ከዛ ሁሉም ነገር ፀጥ አለ። ምን ሰዓት እንደተኛሁ ባላውቅም ራሴን ጋቢ ለብሼ ሶፋ ላይ ተኝቼ አገኘሁት። ቀና ብዬ ተስተካክዬ ቁጭ ስል ቢኒን ከእግሬ ስር ቁጭ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ አየሁት። "ይቅርታ ቢኒ ረበሽኩህ መሰለኝ.." መፅሀፍ ቅዱሱን ዘግቶ ከሳመ በኋላ የኔንም ግንባር ነካ አደረገበትና ተነስቶ አስቀምጦ ተመለሰ። "ሁለተኛ እንደዚህ እንዳትይኝ ማስቸገር ገለመሌ የሚባል ታሪክ የለም ያራቅሺኝ ነው የሚመስለኝ..." "እሺ በቃ አይለመደኝም..... ይልቅ እስኪ ንገረኝ የውጪ ቆይታህ እንዴት ነበር የተመለስከውስ መች ነው" "ቆይታዬን በደፈናው ጥሩ ነበር ልበልሽ መሰለኝ። የተመለስኩት ሁለት ወር አካባቢ ሆነኝ ግን ቀጥታ ቤተሰብ ጋር ክፍለ ሀገር ነው የሄድኩት ከተመለስኩ ገና ሳምንትም አልሞላኝ" "እና ለምን ልትፈልገኝ ወደ ቤት አልመጣህም..." ክፍት ነው ያለኝ ምንም እንኳን የሱን ስም ሲሰማ ባሌ ቢናደድም ቢኒ ላጣው የማልፈልገው ጓደኛዬ ነው እና እንዴት... "ወዳንቺ ጋር እየመጣሁ እያለ እኮ ነው መኪና ውስጥ የገባሽብኝ" "ኦ እሺ እንደዛ ከሆነ" "አልተዋጠልሽም አይደል ሩቴ ብዙ ጊዜ እንዳልደወልኩልሽ አውቃ..." አቋረጥኩት "ምን ብዙ ጊዜ ትላለህ ከሄድክ ጀምሮ ሁለቴ ብቻ እኮ ነው የደወልከው.... እናም አልዋሽህም ተቀይሜሀለሁ" "ምክንያቴን ስታውቂ እንደምትረጂኝ ስለማውቅ ችግር የለውም.... የሆነ ነገር መብላት አለብን ምን ትፈልጊያለሽ..." አለኝ ወደ ኪቺን እየገባ "ፍላጎትሽን አትናገሪም ካለዛ ዱባ ወጥ ነው የምሰራው ሀ ሀ ሀ" ሽርጡን አገልድሞ ብቅ አለ " ዱባ ስራና ሶስት ቀን ውጪ አሳድሬ ነው የማበላህ.... አንተ ደግሞ ሼፍ መስለህ የለም እንዴ" "ነይ አሁን ተነሺ ቢያንስ ዱባውን እንኳን በመክተፍ አግዢኝ" ከስሙ ጭምር እንደምጠላው ስለሚያውቅ እኮ ነው ...ዱባን.... "ሀ ሀ ሀ አንተ እብድ ትቀልድብኛለህ አ" ከረጅም ጊዜ በኋላ ሳቅሁ ...... ፨፨፨ ፨፨፨፨ ፨፨፨፨ ጎንደር ዩንቨርስቲ ሁለተኛ አመት "ቢኒ ዮናታንን እወደዋለሁ ከዚህ በላይ መቋቋም አልችልም እናም እነግረዋለሁ" "ሩት ዮናታንን ታውቂዋለሽ.... እሺ አለሽ እንበል ከዛ እነኝህን ሁሉ ሴቶች ትቶ ካንቺ ጋር ብቻ የሚሆን ይመስልሻል" "አላውቅም ግን እድሌን ልሞክር.." "ተይ ሩት ይቅርብሽ" "አይሆንም ቢኒ እድሌን እሞክራለሁ" ይሄን ሁሉ የምንጨቃጨቀው ዮናታን የሚያመሽበት ጭፈራ ቤት በር ላይ ሆነን ነው። ወደ ውስጥ ገባሁ... አይኔን ዞር ዞር እያደረኩ ፈለኩት ጥግ ሶፋ ላይ ከአንዲት ሴት ጋር የተሰፋ ያክል ተጣብቋል.... በደንብ ቀረብኳቸው... አንገቱ ስር ስማው ቀና ስትል አይን ለአይን ተገጣጠምን... የትናዬት.... ደንዝዤ አንደቆምኩ የሆነ ሰው እጅ ትከሻዬ ላይ አረፈ "የኔ ቆንጆ በዛኛው በኩል ቦታ አግኝቻለሁ.... እንሂድ አይደል" ውጪ ቆይ አላልኩትም ነበር.... ቢሆንም ግን ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የደረሰው። "አየሽ አይደል በራስሽ ላይ ምን እያመጣሽ እንደሆነ" "ሲጀመር እሱን ብቻውን አገኘዋለሁ ብዬ ማሰቤ ነው የኔ ጥፋት..." እርር ድብን ብሽቅቅቅ ብያለሁ እኮ ✎Share አድርጉ። ይቀጥላል....   ይ🀄️ላ🀄️ሉN ይ🀄️ላ🀄️ሉን @getemberedu
إظهار الكل...
የግዕዝ ቁጥሮችን ከ አንድ እስከ ቢሊዮን እነሆ ★ ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት★ ★ አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት★ አልቦ 0 ፩ አሐዱ 1 ፪ ክልኤቱ 2 ፫ ሠለስቱ 3 ፬ አርባዕቱ 4 ፭ ሐምስቱ 5 ፮ ስድስቱ 6 ፯ ስብዓቱ 7 ፰ ስመንቱ 8 ፱ ተሰዓቱ............. 9 ፲ አሠርቱ .............10 ፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ 11 ፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ 12 ፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ 13 ፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ 14 ፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ 15 ፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ 16 ፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ 17 ፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ 18 ፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ 19 ፳ እስራ 20 ፳፩ እስራ ወአሐዱ 21 ፳፪ እስራ ወክልኤቱ 22 ፳፫ እስራ ወሠለስቱ 23 ፳፬ እስራ ወአርባዕቱ 24 ፳፭ እስራ ወሐምስቱ 25 ፳፮ እስራ ወስድስቱ 26 ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 27 ፳፰ እስራ ወሰመንቱ 28 ፳፱ እስራ ወተሰዓቱ 29 ፴ ሠላሳ 30 ፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ 31 ፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ 32 ፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ 33 ፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ 34 ፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ 35 ፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ 36 ፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ 37 ፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ 38 ፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ 39 ፵ አርብዓ 40 ፶ ሃምሳ 50 ፷ ስድሳ 60 ፸ ሰብዓ 70 ፹ ሰማንያ 80 ፺ ተሰዓ 90 ፻ ምዕት 100 ፻፩ ምዕት ወአሐዱ 101 ፻፪ ምዕት ወክልኤቱ 102 ፻፫ ምዕት ወሠለስቱ 103 ፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ 104 ፻፭ መዕት ወሐምስቱ 105 ፻፮ ምዕት ወስድስቱ 106 ፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ 107 ፻፰ ምዕት ወስመንቱ 108 ፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ 109 ፻፲ ምዕት ወአሠርቱ 110 ፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 111 ፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 112 ፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ 113 ፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ 114 ፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 115 ፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 116 ፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 117 ፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ 118 ፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 119 ፻፳ ምዕት ወእስራ 120 ፻፴ ምዕት ወሠላሳ 130 ፻፵ ምዕት ወአርብዓ 140 ፻፶ ምዕት ወሃምሳ 150 ፻፷ ምዕት ወስድሳ 160 ፻፸ ምዕት ወሰብዓ 170 ፻፹ ምዕት ወሰማንያ 180 ፻፺ ምዕት ወተሰዓ 190 ፪፻ ክልኤቱ ምዕት 200 ፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ 201 ፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ 202 ፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ 203 ፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ 204 ፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ 205 ፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ 206 ፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ 207 ፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ 208 ፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ 209 ፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ 210 ፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 211 ፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 212 ፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ 213 ፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ 214 ፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 215 ፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 216 ፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 217 ፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ 218 ፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 219 ፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ 220 ፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ 230 ፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ 240 ፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ 250 ፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ 260 ፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ 270 ፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ 280 ፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ 290 ፫፻ ሠለስቱ ምዕት 300 ፬፻ አርባዕቱ ምዕት 400 ፭፻ ሐምስቱ ምዕት 500 ፮፻ ስድስቱ ምዕት 600 ፯፻ ስብዓቱ ምዕት 700 ፰፻ ስመንቱ ምዕት 800 ፱፻ ተሰዓቱ ምዕት 900 ፲፻ አሠርቱ ምዕት 1000 ፳፻ እስራ ምዕት 2000 ፴፻ ሠላሳ ምዕት 3000 ፵፻ አርብዓ ምዕት 4000 ፶፻ ሃምሳ ምዕት 5000 ፷፻ ሳድስ ምዕት 6000 ፸፻ ሰብዓ ምዕት 7000 ፹፻ ሰማንያ ምዕት 8000 ፺፻ ተሰዓ ምዕት 9000 ፻፻ እልፍ 10,000 ፪፻፻ ክልኤቱ እልፍ 20,000 ፫፻፻ ሠለስቱ እልፍ 30,000 ፬፻፻ አርባዕቱ እልፍ 40,000 ፭፻፻ ሐምስቱ እልፍ 50,000 ፮፻፻ ስድስቱ እልፍ 60,000 ፯፻፻ ሰብዓቱ እልፍ 70,000 ፰፻፻ ስመንቱ እልፍ 80,000 ፱፻፻ ተሰዓቱ እልፍ 90,000 ፲፻፻ አሠርቱ እልፍ 100,000 ፳፻፻ እስራ እልፍ 200,000 ፴፻፻ ሠላሳ እልፍ 300,000 ፵፻፻ አርብዓ እልፍ 400,000 ፶፻፻ ሃምሳ እልፍ 500,000 ፷፻፻ ስድሳ እልፍ 600,000 ፸፻፻ ሰብዓ እልፍ 700,000 ፹፻፻ ሰማንያ እልፍ 800,000 ፺፻፻ ተሰዓ እልፍ 900,000 ፻፻፻ አእላፋት 1,000,000 ፲፻፻፻ ትእልፊት 10,000,000 ፻፻፻፻ ትልፊታት 100,000,000 ፲፻፻፻፻ ምእልፊት 1,000,000,000 ✍የኛ ቤተክርስቲያን የሌላት የለም እነዚህን ቁጥሮች እየተረሱ ነው ተጠቀሙባቸው ሀብታችን ናቸው፡፡ ★ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት 🖇Share with friend @yegetemkalat
إظهار الكل...
😔ሀጥያት እየሰራን ጀነት እንገባለን😜 መንገዱ በዛና የእግራችን ዳና ለየቅል ተሳለ ማርከሻው ጠፋና ውስጣችን በፍቅር ደዌ ያለቅጥ ከሰለ ለማምነው ታምኜ ለምታምኚው ታምነሽ እኔም ባይማኖቴ አንቺም ባይማኖትሽ ዘፋኙ እንዳለው ለሱ እንደታየው ለኔም ላንቺም ታይቶን ፍቅርን የጀመርነው እስኪ መልሺልኝ... እንደዘፈኑ እድሜ ለአፍታ ብቻ ነው? ወኔሽን የሰራው የዘፋኙ ቃል ነው? ከሆነ ረገምኩት እናቱን ዘፋኙ እናቱን ግጥሙ እናቱ ያ ዜማ ከልቤ ረገምኩት ውስጤን ስላደማ ጆሮሽም እናቱን እሱን ስለሰማ:: ባልቆሸሸ ህሊና እውቀት በጎደለው ባልጎደፈው ዳና ክፋት ባልረገጠው በንጹህ ልባችን ክፉ ደግ ባለየው ነበር የቆረስነው የፍቅር ገበታ እንኳን ለሃይማኖት ለእምነታችንም አልነበረን ቦታ እኔና አንቺኮ... ፍቅርን ስንጀምር ዘፋኙም ዘፈኑን አልዘፈነም ነበር። እኔና አንቺኮ በፊት ልጅ እያለን መሰጂድሽ መጣና አሊፍ ባ ታ እያልን በአንድ ጊቢ ውስጥ በቦታ ተከፋለን ኡስታዙ ያሉንን በንጹ ልባችን ካፋቸው እየለቀምን ቅዱሱን ቁርአን በዜማ እንቀራለን። እኔና አንቺኮ በለጋው እድሚያችን በቤተስኪያን ደጃፈ ስናልፍ ተቃቅፈን አንቺም በኢጃብሽ እኔም በማተቤ በጃችን አማትበን ግንባር አስነክተን ከወገብ ዝቅ ብለን በሩን እስማለን እንሳለማለን አምነት በውስጣችን ሀይማኖት በጋራ እግዜሩም ሳይከፋው አላህም ሳይኮራ ከፋ አርገውን ነበር በፍቅር ተራራ ቀኖናውን ሽረን ሀራሙን ሳንፈራ ያለምንም ቅስፈት በፍቅር ኖረናል በሰላም በጋራ። ዛሬ ምን ጎሎሽ ነው ምን አተሽ ምን ፈርተሽ አውላላ ሜዳ ላይ ጥለሺኝ የሄድሺው ሀይማኖትን መርጠሽ ነው ወይስ... ዛሬ ከፍ ስንል የነፍስስና ስጋ አስተምሮው ገብቶሽ ስጋሽ ከሌላ ሀይማኖት በፍቅር ከተዳራች ነብስ ሲኦል ገብታ ምትሰቃይ መስሎሽ ነው ወይስ.. የስጋ ኩናኔን የሰው ወሬን ፈርተሽ? ከሆነ የኔ አለም ይሄንን ልንገርሽ... ልጅ እያለን ያኔ በእውቀተቢስ ወኔ የፈጸመነው ግብር ተሽሮልን ዛሬ እኔም ሀይማኖቴን ዶግማውን አክብሬ ባላየ ባልሰማ የድሮውን ትተን አንቺም ሙስሊም አጭተሽ ገነት እንገባለን። ጀነት መግባት ሽተሽ ከሆነ የራቅሺኝ አዛው እንገናኝ አኔም ባይማኖቴ ክርስቲያን ሴት ላጭ ነው የአንቺን ብልጥነት እኔም ልሞኝ ነው። @estofun 17/10/2014ec
إظهار الكل...
ፀሐይ ወዳጅን ትመስላለች ስትመጣ ሁሉ ነገር ሲያበራ ስትሄድ ግን ሁሉ ነገር ጭልምልም ይላል።
إظهار الكل...
With out my friend 🤎🤎 . ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
0.56 KB
#እሱባለው_ይታየው 🔥🔥 #ቻው_ቻው_ትልና 🔥🔥🔊🔊 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
إظهار الكل...
4.15 KB
በናፍቆት ተይዤ ሲደክም ጉልበቴ 🙄 ደሞ ይባስ ብሎ ታሰረ አንደበቴ😒 ስብር ያለ ለታ ስሜም እንደቅስሜ😔 እፅናናለው ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ😘 ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ🥺 ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ🤩 አወይ መታደል አወይ መገፋት 💏 ከሞት ያስጥላል እንኳን ከዕንቅፋት 🖤 ሀኪሜ ነሽ መዳኒቴ 🤎 @Broken_heartssssss
إظهار الكل...
4_5895453151951062708.ogg9.46 KB
😘 ያበደው ፍቅሬ 😘 ክፍል 8⃣ ህይወት ልክ በምኞታችን ውስጥ እንዳሰብናት ቀላልና ጣፋጭ አይደለችም። ልንመራት ያወጣነውን እቅድ አስጥላ በራሷ ምህዋር ላይ ታሽከረክረናለች። እምቢ ብለን ብናስቸግራት እንኳን ወይ ከራሳችን እቅድ ወይም ሽክርክሪቱ ከሚያመጣው ነገር ሳንቋደስ ሜዳ ላይ እንቀራለን። ዩንቨርስቲ መግባትን ሳስብ የሚታየኝ ጠንክሮ መማርና መማር ብቻ ነበር። ግቢ ውስጥ ሆኜ ከትምህርቴ የበለጠ ቦታ እሰጠዋለሁ ብዬ የማስበው ምንም ነገር አልነበረም። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ የሆነ ሰው መጥቶ ይህን ጥያቄ ቢጠይቀኝ በመጠየቁ ልናደድበት እችል ነበር። ዛሬ ግን ያን እምነቴን የትላንት እቅዴን ሊያከሽፍ የሚችል ፍቅር ያዘኝ። ያውም ውድድር የበዛበት ፍቅር..... አብሬው ልሁን ብዬ ባስብ እንኳን ከሱ እኔን አለማፍቀር ውጪ ከደርዘን በላይ ሴቶች ጋር መጋፈጥ ይኖርብኛል..... ያውም እኔ የማውቃቸው ብቻ። ያለኝ አማራጭ አንድ ብቻ ነው ቢከብደኝም ስሜቴን አምቄ መያዝ እና በሰላም ትምህርቴን መቀጠል። ምንም ሳይተነፍሱ ሁሉንም በልብ መያዝ ከምንም በላይ ህመም ነው.... በተለይ ደግሞ ፍቅር ሲሆን... ብዙ ጊዜ ይሄን አስባለሁ ለእናቴ ይሄ አይገባትም አይደል? ... ስኬቴን ለምትናፍቅ እናቴ ስል ከመጋፈጥ ይልቅ መሸሽን መርጫለሁ። የምሸሽበት ምክንያት ዋናው ቁም ነገሩ እኮ ማፍቀሬ አይደለም ፍቅር በየትኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ውስጥ ሊከሰት የሚችል ስሜት ነው። ችግሩ ለዚህ ፍቅር ስል ብፋለም ለትምህርት የሚሆን ነፃ አይምሮ ላገኝ እችላለው ወይ? የበለጠው ችግር ደግሞ ያፈቀርኩት ሰው ሁሉንም ቀማሽ መሆኑ ነው። ፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧ ፨፨፨፨ ፨፨፨፨ ከዛን ቀን ጀምሮ ማለትም ከመጀመሪያ የትምህርት ቀናችን ጀምሮ በዮኒ ፍቅር ተለክፊያለሁ። ፍቅር እንደያዘኝ እንኳን እያወኩ ላለማመን ከራሴ ጋር ለወራት ተከራክሪያለሁ። የትናዬት በየቀኑ እኔን ማስበርገግ ስራዬ ብላ ከያዘች ቆይታለች። በተለይ ዮናታን አስተምሮን ሲወጣ ወይ ከጎኔ ናት ወይም ከፊት ለፊቴ.... እልፍ ጊዜ እኮ አብረው አይቻቸዋለሁ... ብዙ ጊዜ ቢሮው ስትገባ ያዩዋት ነግረውኛል...... እኔ ደግሞ በተቃራኒው ከሱ ጋር የሚያገናኘን ድልድይ ሁላ ላፈርስ የምሞክር ሰው ነኝ። ለምን ይሄን ያክል የቤት ስራ እንደሆንኩባት አላውቅም። አሁን ግን መሮኛል ፀብ ላለመፍጠር እያልኩ እንደፈሪ መታየት መሮኛል። ዛሬም እንደለመደችው ከጥሩ ትወና ጋር የአሽሙር ንግግሯን ተናግራኝ ከክፍሉ ወጣች። ብሽቅ ብዬ ወረቀቶቼን ሰብስቤ ተከትያት እየወጣሁ እያለ አንድ ሰው ከኋላዬ ያዘኝ። ዞር ስል ቢኒ ነው ከተማሪዎች ሁሉ የተለየው ዝምተኛ ልጅ። "አቤት ቢኒ" አልኩት ኮስተር ብዬ... ግንባሬን አይቶ እጁን ከክንዴ ላይ አነሳ እና "ይቅርታ ሩት.... ጣልቃ ልገባ ፈልጌ አይደለም ግን እኔ የታየኝን አንድ ነገር ልበልሽ..." "ምን" "የትናየት ካንቺ የምትፈልገው ይህንን ነው... ማለትም ፀብ.... ከሷ የተሻልኩ ነኝ ብለሽ ካሰብሽ እቅዷን ቀድመሽ አክሽፊባት...." "ማለት..... እንዴት አድርጌ" "እኔ አግዝሻለሁ..." እንስማማ አይነት እጁን ዘረጋልኝ። ሳላወላውል ጨበጥኩት.... ተገኝቶ ነው ይቺን የሰው ቆንጥር ከአጠገቤ የሚያርቅልኝ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ወደ መነሻ አስታወሳችሁ መነሻዬን እንጂ መድረሻዬን ሳላውቅ እግሬ ወደመራኝ እየሄድኩ ነው ብያችሁ ነበር። አዎ መንገዴን አላቋረጥኩም። ከእርምጃዬ እኩል ትዝታዬ በልቤ ውስጥ ይፈሳል በአይምሮዬም ውስጥ ይመላለሳል። ከተማውን ሙሉ ለሙሉ መልቀቄን ያስተዋልኩት ከፊት ለፊቴ ያለው ሰፊ የግጦሽ ሜዳ ላይ የእረኛዎችን ድምፅ ስሰማ ነው። ድንገት እኔን አልፎ ሲጥጥ ብሎ የቆመ መኪና ከሀሳቤ አንቅቶ አስበረገገኝ። ቅድም ሳይገጨኝ ያለፈው መኪና.... ከውስጡ አንድ ሰው ወረደና ወደኔ መጣ። በድንጋጤ ደርቄ ነው የቀረሁት "ሩት በዚህ መልኩ አገኝሻለሁ ብዬ አልጠበኩም ነበር" አጠገቤ መጥቶ ክንዴን ያዘኝ ልክ እንደመጀመሪያው ቀን ልዩነቱ ያኔ ከኋላ አሁን ግን ከፊት ለፊት መሆኑ ነው "ቅድም አንተ ነበርክ" "አዎ ግን አንቺ መሆንሽን ለመለየት ጊዜ ወሰደብኝ ሩቴ በጣም ተጎሳቁለሻል አንቺ እንደሆንሽ ያወኩት "ዞር በሉልኝ አስማሳዮች" ብለሽ ስትናገሪ በሰማውት ድምፅሽ ነው አረማመድሽ ደግሞ አረጋገጠለኝ። እናም ተከተልኩሽ.... የምትሄጅበትን መድረሻሽን ለማወቅ ተከተልኩሽ ግን እንደማየው....... "ቢኒ እኔ...." ቃላቶቼ አፌ ላይ ተንገዋለሉ። ወደራሱ አስጠግቶ እቅፍ አደረገኝ። "እሽሽሽሽሽሽሽ ይገባኛል ምንም አታስረጂኝ" በህይወት መንገድ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኘን..... እኔና ቢኒ Share አድርጉ። ይቀጥላል....   ይ🀄️ላ🀄️ሉን ይ🀄️ላ🀄️ሉን @getemberedu
إظهار الكل...
🎙 JOIN US @etihio_Musik
إظهار الكل...
እሱባለው ይታየው_ቻዉ ትልና.mp33.59 MB