cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#Life💞💝

#new music #old music #tik tok & dance #Artist pics #pomes #meme #Life17

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እባካችሁ ቺኮች ወቅቱ የዝናብ🌧 ነዉና ሜካፕ የምትጠቀሙ ሄልሜትም ቢሆን አድርጉ #ይኸዉ አንዷን ዝናብ ፊቷን አጥቦ የሴኔጋል ስደተኛ አስመስሏት የምትገባበት ጠፍቷታል 😜😂
إظهار الكل...
የሌለ ጦዘህ እያስተናገድክ አንዱ ሻይ አምጣልኝ ሲልህ😁 . . . . ስንት ሊትር 😂😂😂😂
إظهار الكل...
አንዳንድ ሴቶች ደግሞ ቶሎ ይበሳጫሉ፡፡ "ከፍቶኛል" ስትለኝ "ማነው የከፈተሽ?" ብዬ ጠየኳት፡፡ #አሁን_ኢሄ_ያበሳጫል?😳
إظهار الكل...
📱ለስልኬ ያለኝን ፍቅር ግማሹን ለሴት ብሰጥ ኖሮ እስካሁን የ7 የልጆች አባት እሆን ነበር😂
إظهار الكل...
#ወንዶች went to moon took one photo #ሴቶች went to toilet took 5432 photo 😆😂🤣
إظهار الكل...
ሴት ሚያሳድደውን ጀለሴ ልመክረው ብዬ ህይወት አጭር ናት ተጠቀምባት ስለው... ህይወት ባምላኩን ነው ህይወት አዳነን🤣🤣😜
إظهار الكل...
እዚህ ምድር ላይ ማንንም አትመን ምክንያቱም የitel ድርጅት ባለቤት ራሱ iPhone ነው ሚይዘው
إظهار الكل...
ኧረ ወፋፍራም ሰዎች ግን እኛም እኮ ከፍለን ነው ምንሳፈረው
إظهار الكل...
ስጋው ላይ መድረስ ያልቻለች ድመት🐈 "ለነገሩ አርብ ነው" አለች አሉ 😅😅
إظهار الكل...
#ፍሬሽ ባለትዳሮች " የኔ ፍቅር ጠዋት ከእንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርስ ስጭኝ እና በልቼ ልተኛ "
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.