cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝕆𝕗𝕗𝕚𝕔𝕚𝕒𝕝 ɛy♡ßᗩ ᗰᗩᑎ☺️

✋ HI WELCOME TO THIS CHANNEL THIS CHANNEL CREATED FOR 👉🎶MUSIC 👉🕺DANCE 👉PICTURE 👉TIKTOK AND ETC.ALL ENJOY IN ØFFICIAL FOR ANY COMMENT ABOUT OUR CHANNEL & OWNER @am_eyoba THANK YOU all O£ YØU

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

☺️የበአሉ ድባብ እናንተ ጋር አሪፍ ነው?🍀
إظهار الكل...
ማስታወቂያ የበግ ድምፅ በፍላሽ እንጭናለን🤣🤣😂
إظهار الكل...
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❗️✝ ✅በአሉ የደስታና የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን🙏🙏
إظهار الكل...
በዚ ጥሬ ስጋ አወዳደድሽ እንኳንም የከብት ሀኪም አልሆንሽ ታካሚዎችሽን በልተሽ ትጨርሺ ነበር።😜😂
إظهار الكل...
እሩቅ ቦታ ቀጥረሽን አስሬ እየደወልሽ ደረስክ አትበዪኝ እኔ በ3 ደቂቃ የምደርሰው ኢንዶሚን ነኝ እንዴ🤔🤔
إظهار الكل...
my habeshan people: ላንተ ያለውን እንጀራ ማንም አይበላውም ምናምን ኬዝ.. ምናለ ከሚሻግት ሰው ቢበላው🤷‍♂
إظهار الكل...
አንድ አንድ እንግሊዝኛ እና ዳንስ ግን እዛው አእምሮ ውስጥ ሲቀመጡ ነው የሚያምርባቸው😂
إظهار الكل...
❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 0.25 ETB ይቀበሉ ! 👤 እስካሁን 0 ሰው ጋብዛሉ ። 🔰 የእርሶ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=OTFhN
إظهار الكل...
ሀሁ Inviting || Bot

📤 ክፍያ ወደ ቴሌብር ቦርሳዎ ይላካል ።

በልብህ አስበህ የኔ ልብ ለመስበር💔 እግርህ ከኔ ርቆ ወደ ሌላ ሲበር እመነኝ ፍቅሬ ሆይ😍 ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር ሚል ግጥም ሰጥቼህ እቤት እንደገባሁ ልክ እንደ ህፃን ልጁ አንገቴን ቀርቅሬ ቁጭ ብዬ አነባው አየህ መለያየት ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው 🥺 ምን ላድርግ ሴት ልጅ ነኝ ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው ማለቅሰው😢 #....🦋🦋 @kal_inaaaa
إظهار الكل...
2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!
إظهار الكل...