cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Muke ethio hiking 🧗‍♂

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 950
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ጉዞ ወደ ኮረማሽ! ሳላይሽ የሚኒሊክ ግምጃ ቤት። ኮረማሽ አፄ ሚኒሊክ ከጣልያን ወረራ በኋላ ለመሳርያ ግምጃ ቤት መደበቅያ እና ማከማቻ ያዘጋጁት ቦታ ሲሆን ከግምጃ ቤቱ ጀርባ የሚገኘው እጅግ ውብ እና ማራኪ ውበት ያለው መልክአ ምድር የሚገኝ ሲሆን በጉዟችን  አፄ ሚኒሊክን እርሳቸው ባስገነቡት ግምጃ ቤት ሄደን ታሪክ ጎብኝተን እና ማራኪ ተፈጥሮ አይተን እንመለሳለን! 📅 የጉዞ ቀን እሁድ ህዳር 11, 2015 💵 የጉዞ ሂሳብ 1300ብር 🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል ⏰ መነሻ ሰአት 12:00 የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው 🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ምሳ 🍔, 💧የታሸገ ውሀ, ቡና, አስጎብኚ, መግቢያ,  ቡና   እንዲሁም ፎቶግራፍ 📷 እና ሌሎችም። የምንሄደው እጅግ በአነስተኛ ቁጥር ተጓዥ ስለሆነ ቀደም ብለው ይመዝገቡ። ለተጨማሪ መረጃ በ 0900090002 ወይም 0960008400 ይደውሉልን። Join us https://t.me/Azitanu
إظهار الكل...
ውድ ቤተሰቦች ቀጣይ ጉዞዋችን ህዳር 11 ከአዲስ አበባ 85 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወደ ኮረማሽ ወይም የአፄ ምንሊክ የጦር ግምጃ ቤት ይሆናል ዋጋ 1300 ብር ሲሆን ፣ ምሳ ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው ለበለጠ መረጃ 0900090002 ወይም 0960008400
إظهار الكل...
ወንጪ ሀይቅ
إظهار الكل...
ወንጪ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.