cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Prophet kaleb Hole spirit Fire

Hole spirit Fire

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
163
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
#Yosef ayalew best new son#የዮሴፍ አያሌው ማይጠገብ ድንቅ መዝሙር

#Yosef Ayalew new song #

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/KqtLqTYcJZWG6QQohEaZVx
إظهار الكل...
የመንፈስ ቅዱሳ እሳት አለም አቀፍ

WhatsApp Group Invite

إظهار الكل...
ሻሎም የአባቴ ልጆችዕ ሁሉም መልካም የዛሬ መልክት ፨፨፨ የሞቴ ነገራቹ የተበላሸ ነገራቹ ሀገር ሁሉ የምያወቆ ነገራቹ ሞቶል ብላቹ ለሰዉ ያወራቹ ድንጌ እግዚአብሔር ጣልቃ ስገባ ሞቶል ብላቹ ያወራቹ ነገራቹ ኢየሱስ ህያዉ ያድርገዋል አሜንንንንንንን ሞቶል ብለህ የዘጋዉ ነገር ተበላሸ ብለህ የዘጋዉሆን ነገር ኢየሱስ ህያዉ ያድርገዋል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሉቃስ 7 (Luke) 13፤ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፡— አታልቅሽ፡ አላት። 14፤ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፡— አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ። 15፤ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት። 16፤ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፡— ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፡— እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ፡ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ። 17፤ ይህም ዝና ስለ እርሱ በይሁዳ ሁሉ በዙሪያውም ባለች አገር ሁሉ ወጣ። https://t.me/hxhdhdhdhjdddjxjzhhdndhdhdn
إظهار الكل...
ኢሳይያስ 40 (Isaiah) 27፤ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፡— መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፥ ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች፡ ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? 28፤ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30፤ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። https://t.me/hxhdhdhdhjdddjxjzhhdndhdhdn
إظهار الكل...
Prophet kaleb Hole spirit Fire

Hole spirit Fire

ዘማሪት ፌናን በፍቃዱ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "AN GOODOOKEE JALAA" ➠ GENRE: NEW CLIP ➠ Quality: mp3 ➠ SIZE: 7.1 MB ➠ TIME: 9:45 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
إظهار الكل...