cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፋሲለደስ መሰናዶ ት/ቤት አገልግሎት | Fasiledes preparatory school service

ተማሪዎችን ለፈተና የሚያዘጋጁ ዶክመንቶች ብቻ የሚቀርብበት ቻናል ነው

إظهار المزيد
Ethiopia5 686لم يتم تحديد اللغةالتعليم42 497
Advertising posts
1 088المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
-17 يوم
-3530 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም የትም/ቤተሰብ! እስከ 12/11/2015 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ያልወሠዱ መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች 10 ሲሆኑ የግሎች ደግሞ 88 ናቸዉ። በአጠቃላይ 98 ተማሪዎች እስከ ዛሬ የፈተና መግቢያ ካርድ ያልወሠዱ መሆናቸውን በመረዳት እነዚህ ተማሪዎች የሚገኙባቸው ትም/ቤቶች በፍጥነት እስከ አርብ(14/11/2015 ዓ.ም) ድረስ ተደራሽ በማድረግ ለፈተና ጉዳይ ፈፃሚዋ እንድታሳውቁ ከአደራ ጭምር አሳስባችኋለሁ! NB:- ወደ ዩኒቨርሲቲ ግቢ የሚገቡት በ17/11/2015 ዓ.ም ስለሆነ በዕለቱ ከ2:00 ሰዓት በፊት እንዲገኙ በማድረግ፣ ሞንታርቦ በማዘጋጀት ከዚህ በፊት የሰጣችሁትን ኦሬንቴሺን በመድገም ተማሪዎችን ስለተፈቀዱና ስለተከለከሉ ነገሮች መረጃ በመስጠት ማዘጋጀት ይገባል!
إظهار الكل...
ለ2015/16 ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ:- #የመልስ_ወረቀት_አጠቋቆርን በተመለከተ ከዚህ ፅሁፍ ጋር የተለጠፈውን ናሙና (Sample) ፎቶ ተጠቀሙ። #1ኛ. የምትሞሏቸውን የግል መረጃዎች በቀጥታ ከአድሚሽን ካርዳችሁ እያያችሁ ገልብጡ።      👉 Full Name      👉 Subject      👉School      👉Registration No      👉School Code      👉Subject Code #2ኛ. #Booklet_Code የጥያቄ ወረቀት ተከፍቶ እስከሚሰጣችሁ ስለማይታወቅ ክፍት አድርጋችሁ ጠብቁ። #3ኛ. ቁጥራዊ መረጃዎችን ከሞላችሁ በሗላ ከስር ማጥቆራችሁን አትርሱ። #4ኛ. አጠቋቆራችሁ ከፎቶው በምታዩት መንገድ "አራት_ማዕዘን" አድርጋችሁ አጥቁሩት። #5ኛ. አጠቋቆሩ በጣም ሳይደምቅ በጣምም ሳይደበዝዝ መሆን አለበት #6ኛ. አጠቋቆሩን ክብ እና ጭረት ብቻ ማድረግ አይመከርም። #7ኛ. የጥያቄ ወረቀት ሲሰጣችሁ ስራ ከመጀመራችሁ በፊት የጥያቄውን #Booklet_Code ከመልስ ወረቀታችሁ ላይ ፅፋችሁ አጥቁሩ። #8ኛ. የመልስ ወረቀታች እንዳይበላሽና እንዳይታጠፍ ጥንቃቄ አድርጉ።       👉ጠረጴዛችሁን አፅዱ      👉እጃችሁ ላይ ላብ መኖር የለበትም መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ! #ሀሰን_ብርሃን (የጅኦግራፊ መ/ር) #ድልፋና
إظهار الكل...
የሞዴል ፈተና ፕሮግራም
إظهار الكل...
Share 'እንዴት ለፈተና መዘጋጀት አለብን.pdf'
إظهار الكل...
የ12ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ሞዴል ፈተና ከሰኔ 28-30/2015 እንደሚሰጥ ተገልጿል። በፋሲለደስ ቁ2 በት/ቤቱ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና ከግንቦት 16-18/2015 እንደሚሰጥ እና ቀደም ብሎ ግንቦት 14-15/2015 የሌሎች ት/ምህርት ዓይነቶች ማጠቃለያ ፈተና ለ12ኛ ክፍል እንደሚሰጥ ለተማሪዎች ተነግሯል። በመሆኑም ለሁለቱም የሞዴል ፈተናዎች ትኩረት ሰጥተን እያጠናን ሐምሌ ላይ ለሚካሄደው ዋናው የብሔራዊ ፈተና ልንዘጋጅ ይገባል።
إظهار الكل...